cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Abu Ahilam Eliyas Nassir

በቴሌግራም!!! Abu Ahilam Eliyas Nassir

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 523
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

record.ogg8.71 KB
2
107.mp32.35 KB
ወደ ኡማ ግሩፕ።👇👇 https://ummalife.com/umma1697737094
Mostrar todo...
Abu Ahilam Abu Rasalan

First name: Abu Ahilam Abu Rasalan. Nikname: @umma1697737094 | One Ummah — One Network - was created as a response to the Internet technology needs of Muslims and all adherents of traditional value

«የእኔን እና የቅን ምትኮቼን ሱና አደራ! በመንጋጋ ጥርሶችችሁ አጥብቃችሁ ያዙ! አዳዲስ ፈጠራዎችን ተጠንቀቁ (ተከልከሉ)፣ በዲን ውስጥ የተጨመረ ፈጠራ ሁሉ ጥመት ነው» ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል።
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Abu Ahilam Eliyas Nassir

WhatsApp Channel Invite

24:38
Video unavailableShow in Telegram
መውሊድ /
Mostrar todo...
መውሊድ_TRr9CMp3anQ_134.mp444.42 MB
02:00
Video unavailableShow in Telegram
ምንድነው የሚለው?
Mostrar todo...
3.80 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ዐብደላህ ቢን መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁማ ኩፋ መስጂድ ውስጥ ተሰብስበው ዚክርን በቁጥር ገድበው ጠጠሮችን የሚጠቀሙ ሰዎችን በተመለከቱ ግዜ፦"ምናልባት እናንተ ከመሐመድ ሃይማኖት የተሻለና የተመራ ሃይማኖትን እየተከተላችሁ ነው! ወይም የጥመት በር በመክፈት ላይ ናችሁ።» ሲሏቸው፦ ‹‹በአላህ እንምላለን አቡ አብዱረህማን ሆይ! እኛ( በዚህ ድርጊታችን) የምንፈልገው በጎ ነገርን ብቻ ነው።›› አሉ። " እሳቸውም፦ "መልካምን የሚፈልግ ሰው ሁሉ መልካምን አይገጠምም።" ብለው አውግዘዋል። “ተክቢር” መቶ ጊዜ፣ “ሱብሃነሁ” መቶ ጊዜ ፣ ይህ የዚክር አደራረግ ከነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ተፈፅሞ አልመጣምና። ይህ የኢብኑ መስዑድ ረዲየሏሁ ዐንሁ ቂሳ ዳረሚይ (204) የተዘገበ ሲሆን ዛሬ በሚንበር ቲቪ አዘጋጅነት ምርኩዝ 26 ዙር ብሎ ባዘጋጁት ፕሮግራም ሰለዋትን በቁጥሮች ገድበው እያንዳንዱ ሰው 200 ሰለዋት ማውረድ አለበት ብለው ሰለዋት ማስደረጋቸው ትክክል አለመሆኑን እና ቢድዓ መሆኑን የሚያሳይ ግልፅ ማስረጃ ነው። የተሳሳቱ ሙስሊሞችን ሁሉ አላህ እንዲመራ ሁሉን ቻይ የሆነውን አምላክ እንለምነዋለን!
Mostrar todo...
“ንግግርህ ካስደነቀህ ዝም በል፣ ዝምታህ ካስደነቀህ ተናገር።”
Mostrar todo...
ሽርክ ከወንጀሎች ሁሉ የከፋ መሆኑ ከዚህ አስከፊ ወንጀል መራቅ እንዳለብን ለወገናችን ይህንን ማስተማር እንዳለብን የተወሳበት ነው አንድ ደርስ ላይ ሊጠቅም ይችል ይሆናል በማለት ለጥፌዋለሁ አሏህ ይጠብቀን
Mostrar todo...
Default_20220620-170223.mp39.71 MB