cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
58 587
Suscriptores
+3224 horas
+2557 días
+82430 días
Archivo de publicaciones
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/219 🔹تفسير سورة الحجرات 🔮 የሱረቱ ሑጁራት ተፍሲር         ቁ/1 (ከ1-5)    የዕለተ ጁሙዓ ሸዋል 3/ 10/1445 ዓ.ሂ          የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/2ydomfdg       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/j ~~~~l 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/211 *🔆ከረመዳን በኋላ ዲን ላይ ለመጽናት* *የሚያግዙ ነገሮች*      እሁድ ሸዋል 10/1444 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ       ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎  https://bit.ly/3HqGuYX 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
تقبل اللہ منا ومنكم ውድና የተከበራችሁ የዛዱል-መዓድ ቤተሰቦች እና መላው ኢትዮጲያውያን ሙስሊሞች፥ እንኳን ለተከበረው የ1445 የዒደል-ፊጥር በዓል አደረሳችሁ! በረመዷን ወር የሰራነውን ዒባዳህ አላህ ይቀበለን። ቀጣይ ወራቶች ላይም አላህ ጽናት ይስጠን። የጤንነትና የሰላም ወራት ያድርግልን። ዲኑ በሚፈቅደው መሰረት በዒድ ተደሰቱ፤ ወዳጅ ዘመድንም በምትችሉት ሁሉ አስደስቱ። በአካል አግኝታችሁ ልትጠይቋቸው የማትችሉ ዘመዶችን በስልክ ጠይቁ የቲምና አቅመ-ደካሞችን ካላችሁ ቀንሳችሁ አጉርሱ! #ትላንትና በመሰረቱ ሐላል የሆነውን ምግብና መጠጥ እንኳ በመተው ትታዘዙትና ታስደስቱት የነበረውን አላህን ዛሬ እርሱ የከለከለውን የትኛውንም ወንጀል በመዳፈር አታስቆጡት!። ▪️የሙእሚን ትልቅ ዒዱ ከወንጀል የጠራ ህይወት መምራት መቻሉ ሲሆን የዒዶች ሁሉ ታላቅ ደግሞ ሁለት እግሮቹን በሰላም ጀነት ውስጥ ማሳረፍ ነው። ▪️በአላህ ትሩፋትና በእዝነቱ ተደሰቱ ተብሏልና በዒድ ደስታን መግለጽ የዲን አካል ነውና ተደሰቱ! 🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
Mostrar todo...
🌴የረመዷን ልዩ  መልዕክት🌴           ቁ/17 ☄ መልካም ስራን የሚያበላሸው ትልቅ አደጋ        ማክሰኞ ረመዷን 30/1445ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎  https://tinyurl.com/2bwaffj2       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegrgam.me/ahmedadem ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
ነገ ማክሰኞ ረመዳን 30 ነው፤ ኢድ ዕሮብ ነው። ዛዱል- መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
Mostrar todo...
السلام عليكم ورحمة اللہ وبركاته #ከዘካተል ፊጥር እና ከዒድ ጋር በተያያዥ የፈታዋ ጥያቄዎችን አቅርባችሁ ለነበራችሁ ወንድም እህቶች ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ሐጃ ገጥሟቸው ጥያቄዎቹን መመለስ አለመቻላቸውን ከይቅርታ ጋር ለመግለፅ እንወዳለን።
Mostrar todo...
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/258 🔆 ከሁለት ዓለም ውርደት መዳኛ 11 ሰበቦች      እሁድ ረመዷን 28/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎https://tinyurl.com/2xnr2btc 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
📢 ማሳሰብያ 🔅በበድር መስጂድ ከዓስር ቡሃላ እየተሰጠ የሚገኘው የአሽሩል-አዋኺር የሙዕተኪፎች የኪታብ ደርስ ኪታቡ እንዲያልቅ ዛሬ ቅዳሜ ረመዷን 27 እና ነገ እሁድ ረመዷን 28 የዓስሩ ደርስ እንዳለ ሆኖ በተጨማሪ ከዙህር ሰላት በኋላ ለአጭር ሰዓት በተፍሲር ደርስ ፋንታ የሚሰጥ ይሆናል። 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
📢 ማስታወቂያ 🔅በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተዘጋጁት የሐጅና ዑምራ መፅሀፍ ሦስተኛ ዕትም እንዲሁም ቁርኣን የህይወት ብርሃን የተሰኘው መፅሀፍ ሁለተኛ ዕትም ተጨማሪ ማሻሻያ ተደርጎባቸው ለገበያ ቀርበዋል!! 🔅መፅሀፎችን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ትችላላቹ። ☄ አዲስ አበባ ▪️መርካቶ - አተ- ተውባ +251 913 392444 ▪️ቤተል - ተቅዋ መስጂድ +251 911 663699 ▪️ፉሪ - ዛድ መክተባ(ዋና አከፋፋይ) +251 914 294454 +251 964 844293 ☄በክልል ከተሞች ▪️ኣዳማ +251 915 979018 ▪️ጅማ +251 931 538937 ▪️ደሴ +251 923 751497 ▪️ኮምቦልቻ +251 913 613544 ▪️ወራቤ +251 922 947804 ▪️ወልቂጤ +251 910 427413 ▪️ወሊሶ +251 913 121855 ☄ ለበለጠ መረጃ +251 964 844293 ወይም +251 929 244778 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/218 🔹تفسير سورة ق 🔮 የሱረቱ ቃፍ ተፍሲር         ቁ/4 (ከ 36-እስከመጨረሻው)    የዕለተ ጁሙዓ ረመዷን 26/9/1445 ዓ.ሂ          የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/29q7lcl8       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/j ~~~~l 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/248 ረቡዕ ረመዷን 24/9/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://tinyurl.com/26av22lx       🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 ▪️1/ ኢእቲካፍ ገብቼ ነበር ለሊት ወይም ቀን በረንዳ ላይ ቁጭ ብዬ መቅራት እፈልጋለሁ ይቻላል ወይስ ኢእቲካፍ ያበላሻል? ▪️2/ ኢማም ኢያሰገደ ማቋረጥ ችግር የለውም ለብቻ ከሆነ ነው እንጂ ይላሉ ይሄ እንዴት ይታያል? ▪️3/የአስም መድኃኒት ቬንቶሊን ስፕሬይ(በኻኽ) በአፍ የሚነፋውን መጠቀም ፆም ያስፈታል? ▪️4/ አንዲት ሴት መከላከያ መርፌ መጠቀም አንዳለባት ተነግሯትና በመርፌው ምክኒያት ደም ይፈሳታል ሁሌም አትጸዳም ብታወጣው ለህይወቷ አስጊ ቢሆን ሁክሙ እንዴት ይታያል? መርፌ የሚጠቀሙ ሴቶች በብዛት ሀይዳቸው ይዛባባቸዋል ለምሳሌ በሀይድ 7 ቀን ቆይተው ከታጠቡ በኋላ ከ3 ከ4 ቀን በኋላ ተመልሶ ይመጣል። 20 ቀንና ከዚያም በላይ በሀይድ የሚያሳልፋ አሉ ይህ ደም በሀይድ አህካም ነው ሚገባው? ይቺ ሴት ፆሟንና ሰላትዋንስ እንዴት ነው ምታደርገው? ▪️5/ ቁርኣን ሂፍዝ ጨርሻለሁና ሙራጃዓ የተወሰነ ጠፍቶብኝ ስለነበር አሁን ይሄን ረመዳን ተጠቅሜ መልሳለሁ የሚል ሀሳብ ነበረኝና ረመዷን ላይ ተራዊህን ሰላት ትቼ ያን ሙራጅዓ ማድረግ ይበቃልኛል ወይስ ወይም እችላለሁ ወይ? ▪️6/ከጡት ወንድም ጋር ዑምራ መሄድ እንዴት ይታያል? ዑምራ ላይስ ጠዋፍ ሲደረግ ከሀጀረል አስወድ ውጭ የካዕባውን ክፍል መደባበስ እንዴት ይታያል? ▪️7/ እኔ ብዙ ጊዜ ኢስቲሀዳ ያስቸግረኛልና ረመዳን ላይ ለኢሻዕ ባደረግኩት ዉዱዕ ተራዊህ እስከሚያልቅ በሱ መስገድ እችላለሁ? ቀብሊያና በዕዲያዎችንስ ለፈርድ ባደረኩት ዉዱዕ መስገድ እችላለሁ ወይስ እንደ አዲስ ማደስ አለብኝ? ▪️8/ መዝይ ከወጣ ስሜት ስለሚያቀዘቅዝ ፆም ይፈታል ሲባል ሰምቼ ነበር። ከመኒይ ውጭ ያለው ይፈታል? ▪️9/ በረመዷን ለእናቴ ብዬ ነይቼ ቁርአንን 1 ባከትምላት ይቻላል አጅሩ ይደርሳታል? ▪️10/ ከኢሻእ በኃላ ተራዊህ ከነዊትሩ 11 የሰገደ ሰው ኃላ ተሃጁድ ለመስገድ ቢፈልግ ምን ማድረግ አለበት? ▪️11/ በተመሳሳይ ጥያቄ ተራዊህ 24 የሚሰገድባቸው መስጂዶች ላይ 11 ሰግዶ ቡሀላ ደሞ ለይል መጨመር የፈለገ ከኢማሙ ጋር 8 ረከዐ ሰግዶ ለይሉን ጨምሮበት በ3 ይወተራል ወይስ 10 ሰግዶ ከለይሉ ቡሀላ 1 ይሰግዳል? ▪️12/ እንዲሁም ደግሞ አንድ ሰው ተራዊህ 11 ከሰገደ በኃላ ተኝቶ ሲነሳ አንድ ረከዓ ሰግዶ ተሃጁድ ቢቀጥል ስህተት ይሆናል ወይ? ▪️13/ ተራዊሕ ሰላትስ ላይ ማእሙም ሆኖ የሚሰግድ ሰው የመጨረሻ ሁለት ረከአ ሲሰግድ ተራዊሕ ብሎ ሁለት ረከአ ነይቶ ኢማሙ ዊትርን ጨምሮ ሶስት ረከአ ቢሰግድ ለማእሙሙ የዊትሩ ኒያ ይበቃለተል ወይ ካልሆነስ ምን ማድረግ ነው ያለበት? ▪️14/ ሴቶቻችን መስጂድ እንዳይሄዱ መከልከል ወንጀል ይሆንብናል? ያለ ምክንያት ሳይሆን ብቻቸውን አንልካቸውም ብለን አብረናቸው ብንሄድ እንኳን መስጂዱ ውስጥ ይሞቃል በረንዳ ልስገድ ወዘተ እያሉ በመሀል ወጥተው ተዝረክርከው ልክ ቁኑት ላይ እየተሯሯጡ ይመጣሉ ከዚህ አንፃር። ▪️15/ ከፈርድ ፆም ጋር ሱና ፆም መነየት ይችላልን? ልክ እንደ ሰኞና ሐሙስ ያሉትን። ▪️16/ እኛጋ ተቀጥረው የሚሰሩ ሰራተኞች ከረመዳን በፊት ሶላት አይሰግዱም ከሰገዱም በሳምንት አንዴ ጁማዕ ነው እሱንም ሰው ገፋፍቶዋቸው ነው የሚሰግዱት እና እነሱን ማስፍጠር አጅር አለውን? አጀር ከሌለው አጅር ያለው ፃመኛ ለማስፈጠር እነሱን መተውስ እንዴት ይታያል ▪️17/ ሴት ልጅ የተራዊህን ሶላት እቤቷ ቁርዓን ይዛ መስገዷ መስጂድ ሄደው ከሚሰግዱት እኩል ምንዳ ይገኛል?ከኢማሙ እኩል የሰገደ ሌሊቱን ሙሉ እንደሰገደ ከሚለው ሀዲስ ጋርስ እንዴት ነው? ሰዎች ሴት ልጅ መስጂድ ሄደው መስገድ አይቻልላትም ይላሉና ይሄ ነገር እንዴት ነው? ▪️18/ ረመዳን ላይ ከዙሁር በኋላ ሲዋክ መጠቀም አይቻልም የሚሉ አሉ እንዴት ነው? እናም ደግሞ ሀክታ መዋጥስ ጾም ያስፈታል? ▪️19/ አፍጥር ስናፈጥር የሚባለው ዱዓእ ከማፍጠራችን ቡሃላ ነው ወይስ መጀመርያ ነው? ▪️20/ አንድ እርጉዝ ሴት ስትበላ ያስታውካታል ሰላት እና ፆም ያበላሽባታል ወይ? ▪️21/ ተራዊህ በጀመዐ ሲሰገድ ሁለተኛ ረካዐ ላይ የደረሰ ሰው አንዱን ከኢማሙ ጋር ሰግዶ የጎደለውን ይሞላል ወይስ የደረሰበትን አንድ ሰግዶ ከኢማሙ ጋር ይቀጥላል? ▪️22/ ረመዷን ላይ ተራዊህ መስጂድ ሄጄ ከምሰግድ እና እቤት ቁጭ ብዬ እናቴን ከመኻድም የቱ ይበልጥልኛል? ▪️23/ አንዳንድ መስጂዶች ላይ ኢሻ ተሰግዶ እንዳለቀ ወዲያው ተራዊህ ይጀመራል የኢሻን ባዕዲያ ሳይሰግዱ ተራዊህ መጀመር ይቻላል? ▪️24/ መስጂድ ውስጥ ተራዊህ እየተሰገደ እኔ ቁርኣን መቅራት ብሻ የሰላቱን ቁርኣን አለማዳመጤ ያስጠይቀኛል? ▪️25/ በረመዷን ተራዊህ ለማሰገድ ከሌላሀገር ሰዎች ሲመጡ የሰፈሮቻችንን መስጂድ ትተን እነሱ ያሉበት መስጂድ መሄድ እንዴት ይታያል? ▪️26/ የለይል ሰላት ቤት ውስጥ ሆኜ አቅራቢያችን ያለ መስጂድ እሱን ተከትዬ መስገድ እችላለሁ? ህፃናትን ጥዬ መስጂድ መሄድ ስለማልችል። ▪️27/ በአጋጣሚ እህቴ ጋር ተነጋግረን ነበረና ከእንግድህ እዳታናግሪኝ ብዬ ብሎክ አደረኳት እና ረመዳን የምፆመው በተቀያየምንበትና ዝምድና በመቁረጡ ይበላሻል ወይ? ▪️28/ ከአዲስ አበባ ውጪ ያየሁት አንድ አንድ አካባቢ ተራዊህ በአንድ ተሸሑድ አራት ረከዐ ይሰገዳል። ከሱና አንፃር እንዴት ይታያል? ከሀዲስስ ማስረጃ አለው? ▪️29/ ኢፍጣር ላይ በቴምርና ብስኩት ወይም ሳምቡሳ ካፈጠርኩኝ በሗላ ተጉመጥምጬ ለሰላት ከቆምኩኝ በሗላ መሃል መሃል ላይ ጥርሴ ውስጥ የቀሩ ትናንሽ ምግቦች ወደ አፌ ይመጣሉ። በዚ ሰዓት ምን ማድረግ ነው ያለብኝ? ብውጠውስ ሰላቴ ይበላሻል? ▪️30/ በማህፀን የተደረገ መድሃኒትና መርፌ ፆም ያበላሻል? ~~ 💥 ተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Mostrar todo...
🌴የረመዷን ልዩ  መልዕክት🌴           ቁ/16 ☄የውሸት ዓይነቶችና መዘዞቹ        ማክሰኞ ረመዷን 23/1445ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎  https://tinyurl.com/2y7t9kdp       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegrgam.me/ahmedadem ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
🌴ልዩ ወቅታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም🌴 🔅ተሀጁድ መስገድና የሌሊት ሰላትን ቁጥር ከ11 ረክዓህ ማሳለፍ እውነትም ቢድዓህ ናቸውን?      🔊  በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ▪️ጉዳዩ በማስረጃ በስፋት የተዳሰሰበት ትምህርት ስለሆነ ብዥታ ያለባቸው ሰዎች በሙሉ በደምብ እንዲያደምጡት እንመክራለን   የዕለተ ሰኞ ረመዷን  22/9/1445ዓ.ሂ           ሙሓደራ     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/2bloh63m      🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~ https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
🌴ልዩ ወቅታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም🌴 🔅ተሀጁድ መስገድና የሌሊት ሰላትን ቁጥር ከ11 ረክዓህ ማሳለፍ እውነትም ቢድዓህ ናቸውን?         ክ/ 1 ▪️ጉዳዩ በማስረጃ በስፋት የተዳሰሰበት ትምህርት ስለሆነ ብዥታ ያለባቸው ሰዎች በሙሉ በደምብ እንዲያደምጡት እንመክራለን 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም   የዕለተ ሰኞ ረመዷን  22/9/1445ዓ.ሂ           ሙሓደራ     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/2bloh63m      🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~ https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/257 🔆 ከሐራም መጾም (3)      እሁድ ረመዷን 21/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ           ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎  *https://tinyurl.com/2dxwe229* 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
📢 ልዩ ወቅታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም 💥ተሀጁድ መስገድና የሌሊት ሰላትን ቁጥር ከ11 ረክዓህ ማሳለፍ እውነትም ቢድዓህ ናቸውን? 🎙️ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 🗓እሁድ ረመዳን 21 ⏰ ዙህር ሰላት እንደተሰገደ ጀመሮ ለ 1 ሰዓት 🕌 ፉሪ በድር መስጂድ 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
📢 የአሽሩል-አዋኺር    የሙዕተኪፎች ደርስ በኡስታዝ አሕመድ  ሸይኽ ኣደም ርዕስየአል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ ምክር ቀን፥ ከረመዳን 21 ጀምሮ እስከ      ረመዳን 29 ድረስ ሰዓት፥ ከአስር ሰላት በኋላ ለ 1 ሰዓት ቦታ :-ፉሪ በድር መስጂድ 🔹ኪታቡን ፉሪ ዛድ መክተብ  ያገኛሉ @ዛዱል መዓድ 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...