es
Feedback
❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

Ir al canal en Telegram

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
735
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
እኮ ጥያው ላይ ይህ ገብቶብኝ ነው በውስጤ

ሁሌም ከጁመዐ ውጭ ቂራአት ይኖረናል 🌾إن شــــــــــــــاء  اللــــــــــــــه🌾 ⌚️ሰዐቱም ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20 🛑 ግሩፑ ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው። 🔗  ዋናው የቂራአት ግሩፓችን                 ↓↓↓↓↓↓          t.me/darulquuran 🎙 የደርስ ማስቀመጫ Channel                     ↓↓↓↓↓↓         t.me/Mekin_Channel

ወንድ ህጻን ልጅ ወተት በቻ የሚጠቀም ሶስት አመት ያልሞላው ሽንቱ ቀላል (مخففة) ነጃሳ ነው
Anonymous voting

؛ وَمَا كَانَ لِنَفْسٍ أَن تَمُوتَ إِلَّا بِإِذْنِ اللَّهِ كِتَابًا مُّؤَجَّلًا ۗ ለማንኛይቱም ነፍስ በአላህ ፍርድ ቢኾን እንጅ ልትሞት አይገባትም፡፡

ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ