❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
Ir al canal en Telegram
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
729
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
Repost from N/a
♻️የሰደቃ ጥቅሞች♻️
ኢብኑል ቀይምرَحِمَهُ اللهُ تَعَالَى እንዲህ ብለዋል
➞ ከመጥፎ ነገር ትጠብቃለች
➞ በላእን ትከላከላለች
➞ ወንጀልን ታጠፋለች
➞ ገንዘብን ትጠብቃለች
➞ ሪዝቅን ታመጣለች
➞ ቀልብን ታስደስታለች
➞ ሸይጧንን ታስቆጫለች
➞ ነፍስን ታጠራለች
➞ እድሜን ትጨምራለች
➞ የቀብርን ቅጣት ትከላከላለች
➞ የውመል ቂያማ ጥላ ትሆናለች
➞ አላህ ዘንድ አስታራቂ ትሆናለች
➞ የዱንም ሆነ የአሄራ ጭንቅ ታቀልላች
➞ ዱዐ ተቀባይነት እንዲኖረው ታደርጋለች
➞ ሰጭው አላህና ፍጡር ዘንድ እንዲወደድ ታደርጋለች
➞ በአላህ ላይ መተማመንና ጥሩ ጥርጣሬን ታመጣለች
