الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Ir al canal en Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 225
Suscriptores
+1424 horas
+747 días
+48430 días
Archivo de publicaciones
☀️ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ :-
"መልካም ሴት ማለት
በአሏህ ትዕዛዝ ላይ ቀጥ ያለች
ሶላትን በወቅቱ ጠብቃ የምትሰግድ
በሰናይ ስናምግባር የታወቀች
ከቤት በምትወጣ ጊዜ ከመገላለጥ የራቀች ሴት ነች
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
اللهمّ صلِّ وسلِّم على نبيِّنا مُحمَّد ﷺ.
اللهمّ صلِّ وسلِّم على نبيِّنا مُحمَّد ﷺ.
اللهمّ صلِّ وسلِّم على نبيِّنا مُحمَّد ﷺ.
اللهمّ صلِّ وسلِّم على نبيِّنا مُحمَّد ﷺ.
«አይደለም አንድ ሁለት ሦስት ጊዜ፤ 50 ጊዜም ተፈቺ።
ጋብቻሽ በሐላል እስከሆነ ድረስ አንቺ ንፁህ ነሽ! ትዳር ከአላህ የሆነ እድል እንደሆነው ሁሉ መፈታትም እድል ነው።
በባህሪሽ ከሆነ ትምህርት ወስደሽ ታስተካክያለሽ።
በባህሪው ከሆነ ሌላ አንችን ሰፍ ብሎ የሚጠብቅ አለ።
አንች ሴት ነሽ! የዱንያ ደስታ ሁሉ ካላንቺ አይሞላም!
✍️ abu_abdil_hayyi
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal/63
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal/63
+2
ከፊት ለፊትሽ ብዙ
የሚጠብቅሽ ሰላላ
ከጀርባሽ ትተሽው
የመጣሽውን ብዙም
አያሳስብሽ ጉዝ ወደፊት
ከአላህ ጋር...🌹
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ብልህ ሴት ለአጅ ነበይ ወንድ አምራ
እና ተውባ በየቦታው የምትታይ
እየተላላጠች እየተሽሞረሞረች
እየተቅለሰለሰች ፎተዋን ምስሎቿን
በየድህረ ገፁ የምታዝረከርክ ሳትሆን
ለሀቅ ባሏ ብቻ ተውባ የምትቀርብ ናት
ኡኽቲ ብልህ ሁኚ✍️
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ዱንያችሁን በአኺራችሁ ሽጡ ፡
ወላሂ ሁለቱንም ታተርፋላችሁ፡ አኺራችሁን በዱንያ ከሸጣችሁ ግን ፡ ወላሂ ሁለቱንም ትከስራላችሁ።
አኼራን ስትመርጡ ሰላትህን አትተውም፣ ሐላል ትመገባለህ
. ሰው አትበድልም ለወላጆችህ ትታዘዛለህ
አላህ ልብህን ያረካልሃል፣ ሪዝቅህ በረከት ይኖረዋል፣ ሞትህ ሲመጣ ደስተኛ ትሆናለህ
*ዱንያን ብትመርጥ* ለስራ ሲባል ሰላት ታልፋለህ፣ ለገንዘብ ሲባል ውሸት ትናገራለህ፣ ለዝና ሲባል ሐቅ ትደብቃለህ
አኺራ ታጣለህ፣ ዱንያዋም ጭንቀት ትሆናለች ሌሊት እንቅልፍ አተኛም ሞት ሲመጣ ትፀፀታለህ
ነብዩ ﷺ እድህ ብለዋል
*"الدنيا سجن المؤمن وجنة الكافر"*
“ዱንያ ለሙእሚን እስር ቤት፣ ለካፊር ገነት ናት”
ሙእሚን እዚህ ይታገሳል፣ እዚያ ግን ይሸለማል
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ነብዩሏህ አዩብ ዓለይሂ ሰላም ከታመሙ በኋላ ያሉት ዱዓ ነው አጭር ግን በጣም ሀይለኛ ዱዓ
*رَبِّ إِنِّي مَسَّنِيَ الضُّرُّ وَأَنتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ*
ጌታዬ ሆይ በእርግጥ ችግር ነካኝ አንተም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ
ያረብ 🤲
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ሂወት አስተምሮናል ስንል በነፃ አይደለም ብዙ ነገር ከፍለን እንጂ 👌
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ኦኽታየ👑
የድን ውበት አሳያቸው
ንግግር ብቻ ሳይሆን ስነምግባርሽ ዳዕዋ ይሁን
ታጋሽ እውነተኛ አዛኝ ሁኚ
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+1
_ኢብኑል_ቀዪም_ _ረሒመሁሏህ_ እንዲህ ይላሉ : -
« _የወንጀልህን_ መዘዝ አሁኑኑ _ባለማየትህ_ _አትታለል_ ፣ _ምናልባች_ _ከአርባ_ አመታት በኋላ ሊሆን ይችላል _የምታየው_ ።»
ሂጃብ 2 አይነት ነው ልብስ እና ልብ👑
ልብሱን ለብሰነው ልባችን ከተራቆተ ዋጋ የለውም ስለዚህ የ2ቱንም ልብስ ልንለብስ ይገባናል
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
_ዓብደሏህ_ኢብኑል_ሙባረክ_ _ረሒመሁሏህ_ እንዲህ ይላሉ : -
« _ለሰውዬው_ ትልቁ ሙሲባ ማለት _የነፍሱን_ _ጉድለትና_ _ክፍተት_ እያወቀ ግን ምንም _የማያስጨንቀውና_ _የማያሳዝነው_ የሆነ ጊዜ ነው።
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ምርጥ ዱዓ
اللهم إنك جميل تحب الجمال فجمل أيامنا، وجمل حظوظنا، وجمل أقوالنا وأفعالنا، وجملنا بأحسن الأخلاق
አላህ ሆይ አንተ ውብ ነህ ውበትንም ትወዳለህ ስለዚህ
1የህይወት
ቀኖቻችንንውብ
አድርግልን
2) ዕድላችንንም ውብ አድርግልን
3) ንግራችንንና ስራዎቻችንንም ውብ
አድርግልን
4) በበጎ ምግባርም ላይ አስውበልን
ውበት እዚህ ማለት መልክ ብቻ ሳይሆን፡ የልብ ንፅህና የቃል ለዛ የስራ መልካምነት ዕድል መልካም መሆንን ሁሉ የሚያጠቃልል ነው
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
