es
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Ir al canal en Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 158
Suscriptores
Sin datos24 horas
+1817 días
+41530 días
Archivo de publicaciones
🔺〰〰〰#_እዉነተኛ_ታሪክ〰〰〰🔺   #የታሪኩ_ርዕስ #በሰለፍያ_ጥላ_ስር_የነፍስ_ዋጋ_ያስከፈለኝ_የፍጡር_ፍቅር"       #ክፍል_☞ #አስራ_ሶስት⓭_ ፣ ✍ #ፀሀፊ_☞ #አቡ_ኹዘይማ .................. #እራቢያ ................ #ባለቤቱ_የሌለው_ስደት" የሕሊና ወጥመድ እና የቆሰለ ቃል ኪዳን ስልኩ ሲጠራ አነሳሁት፤ ያ የስደቱ መከራ ማስታገሻ፣ የባሕሩና የበረሃው ምስጢረኛ ድምፅ... የእራቢያ ነበር። "አዬው!" ስትል በደከመ ትንፋሽ ስጠራኝ፣ ወደ ቀድሞ ማንነቴና ወደ ኢማኔ እየተመለስኩ የነበርኩት እኔ፣ ድንገት ደነዘዝኩ። በሰላም ምድር ላይ ሆኜም በድምፅዋ ተረታሁ። እሷም ጅዛን መሆኗን ስሰማ "አላሁ አክበር!" አልኩ፤ ግን ይህ "አላሁ አክበር" የምስጋና ይሁን የድንጋጤ መለየት ከበደኝ። ታዲያ... ያ በበረሃው አቧራ የተለወሰ ፍቅር በስልክ ሽቦዎች ላይ ዳግም አበበ። እራቢያ "እወድሃለሁ" ስትለኝ፣ እኔ ግን በውስጤ "የሙሐመድ ልጅ ሆይ ተው! ተውበትህን አትሸርሽር፣ ቂርዓትህን አጥብቅ" እያልኩ ራሴን እገስጻለሁ። በሌላ በኩል ደግሞ፣ ያቺ በኢትዮጵያ ምድር "አገባሻለሁ" ብዬ ቃል የገባሁላት፣ በመከራዬ ቀን ስሟን ስጠራ የነበረችው ልጅ ትጠብቀኛለች። በሁለት ተቃራኒ ማዕበሎች መካከል የቆምኩ ደካማ መርከብ ሆንኩ። "በአንድ በኩል ቃል አለ - በኢትዮጵያ ምድር፣ በአንድ በኩል እራቢያ - የባሕሩ ምስጢር፤ ልቤ ተከፈለ - በሁለት ጎጆዎች፣ ነፍሴ ተሸበረች - በሃራም ጥሪዎች።" ከእራቢያ ጋር የምናደርገው ወሬ ልክ እንደ ስደቱ ጉዞ ገደብ አጣ። "አግባኝ!" የሚለው ጥያቄዋ ሲበረታ፣ እኔ ግን ወደ ቀልቤ ተመለስኩ። የልጆቼ እናት የምትሆን ሴት ምን ዓይነት መስፈርት ማሟላት እንዳለባት በዕውቀት መነጽር ማየት ጀመርኩ። እራቢያን "ቂርዓት ቅሪ፣ ኒቃብ ልበሺ" እያልኩ የዲን (የሃይማኖት) ምክር አበዛሁባት። እሷ ግን ለዲን ያላት ፍላጎት የቀዘቀዘ፣ በፍቅር ስሜት ብቻ የሰከረች ነበረች። ይህ ልዩነት በመካከላችን እንደ ትልቅ ገደል ተደቀነ። የሃራም ፍቅር መጨረሻው መነጫነጭና መከፋፋት ነውና፣ እራቢያ "ቤተሰብ ላክና ኒካህ አድርግልኝ" እያለች ትወተውተኝ ጀመር። እዚህ ጋር ነው እንግዲህ የታሪኩ ትልቁ ቁምነገር! አንባቢያን ሆይ! ልብ በሉ። በጭንቅ ቀን ያገኘኸው ሰው ሁሉ ለሕይወትህ ዘላቂ አጋር ይሆናል ማለት አይደለም። በበረሃው መከራ ያቀፈችኝ እራቢያ፣ በሰላሙ ቀን የቤቴ ምሰሶ ልትሆን ትችላለች? የሰለፎች መንገድ "ዲን" ያለውን መምረጥ ነው፤ እኔ ግን በስሜትና በዕውቀት መካከል ቆሜ የውሳኔ ጦርነት ውስጥ ገባሁ። "ኒቃብ የሌለው ውበት - እንደ አጥር የሌለው አዝመራ፣ ቂርዓት የሌለው ልብ - በጨለማ እንደሚመራ፤ እራቢያን ባፈቅራትም - በነፍሴ ብሳሳላት፣ የጌታዬን ትእዛዝ - እንዴት ላስበልጥላት?"  የማር መርዝና የቂም መሠረት እንቀጥል ? በሳዑዲ ምድር የአንድ ዓመት ቆይታዬን ሳጠናቅቅ፣ ከእራቢያ ጋር የነበረን ግንኙነት በጭቅጭቅና በጥርጣሬ መታመስ ጀመረ። እኔ ወደ ተውሂድና ወደ ሱና ብርሃን ስገሰግስ፣ እሷ ግን በአቂዳዋ (በእምነቷ) ላይ የጥመትና የጅህልና አጥር አቆመች።የኔ ..ነው እኔ እሷን ትልቁ እውነት ፣ብቻ ባለኝ አቅም ለመምከር ለመለወጥ ያቻልኩትን ለማሳወቅ አንድ አመት ሙሉ ታገልኳት በተለይ በኒቃብ"'ጉዳይ በጣም አፋጋጋችኝ  "ሌላውና" ከባዱ ነገር" 'እራቢያ ውበታ ብቻነው ቆንጆ እምነቷ' ግን  ባዶነው ~ታዳ ከመምከር ለውጥ ሳላመጣ >^ ስልቱን ቀይሬ በጥያቄ መልክ' እያደረኩ 'መሞከር ጀመርኩ[] ከባዱ ነገር እዚህጋ ነው።ውንት መጣ ውሸት ተወገ እራቢያ፨አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑን" ስትክድ፣ ነገሩ የዕውቀት ማነስ ብቻ ሳይሆን የልብ መሸፈን መሆኑ ገባኝ። ታዲያ... የሰለፎች መንገድ "አጣርቶ መያዝ" ነውና፣ ስለ እራቢያ ማንነት ጥልቅ ምርመራ አደረግኩ። ያኔ ነው እንግዲህ መሬት ተከፍታ ብትውጠኝ ያልኩት! ያቺ በበረሃው ድንጋይ ስር ያቀፈችኝ፣ በባሕሩ ሞገድ መሃል "ወንድሜ ነው" ብላ የተከራከረችልኝ ልጅ፣ በውስጧ ሌላ አስፈሪ ታሪክ ሰንቃ ኖሯል። በመጨረሻም፣ እራቢያ በለቅሶ የታጀበ መራራ እውነቷን እንዲህ ስትል ተፋችው፦ "አዬው ፣እወድሃለሁ ፦እባክህን ለትንሽ ግዜ ስጠኝና አዳምጠኝ"አለችኝ፣ሀቂቃ መራራ' የሆነ "ለጆሮ"የሚከብድ 'ነገር ተፋች"" በልጅነቴ በአንድ ጨካኝ ወጣት ተደፍሬ ሕይወቴ ተበላሽቷል። ያኔ በውስጤ ለወንድ ልጅ ሁሉ የሚሆን የቂም መርዝ አቆርኩ። አንድ ወንድ ሳልበቀል አርፌ አልተኛም ብዬ ተነስቼ ነበር።እና አንተን አገኜሁ  አንተ ግን... አንተን ልጎዳህ ያልቻልኩት መልካምነትህ ስለረታኝ ነው። አሁንም ንቃ! ቁርጥህን እወቅና ከእኔ ራቅ! አንተን መጉዳት የሚችል ልብ የለኝም!"አለችኝ ወይ የሰው ልጅ ምስጢር! እንዲህ አልኩ፦ "ማር መስሎ ቢቀርብም - የንግግርሽ ጣዕም፣ ውስጡ ግን ኖሮታል - የማይረዝም ቂም፤ ውበትሽ ጽጌረዳ - ጠረንሽ ቢናፍቅም፣ እሾህሽ ገደለኝ - ዛሬ አላረፈም፡፡ በፍቅር ስም መጥተሽ - ልትበቀይኝ ስትይ፣ አላህ አሳየኝ - እውነቱን በሰፊይ።" ውድ አንባቢያን ሆይ! ተመልከቱ። እራቢያ ለካስ እንደ ማር እየጣፈጠች፣ መርዟን ልትረጭብኝ የነበረች "የበቀል ሰለባ" ነበረች። የሕይወት መበላሸት ያመጣው ቂም፣ ሌላውን ንጹህ ነፍስ ለማርከስ ሲነሳ ምንኛ ይከብዳል? አሁን እያነበባቹሁ እዚህ ደርሳቹኋል አይደል ቆይ ቆይ ተረጋጉ አልጨረስኩም ለፍርድ አቸኩሉ ⤵️ እኔ ግን ተስፋ አልቆረጥኩም። "እንደ ሚስት ትሆነኛለች" ብዬ ሳይሆን፣ አንዲት ነፍስ ከጥፋት ትመለስ ይሆን? በሚል የዳዕዋ (የጥሪ) መንፈስ ልመክራት ጀመርኩ። በበቀል የታወረ ልቧ፣ በአላህ ቃል ይፈወስ ይሆን? በሚል ጉጉት የታሪኬን ቀጣይ ገጽ መጻፍ ጀመርኩ። ይቀጥላል  ክፍል(⓮) የበቀል ፍጻሜና የንስሐ ብርሃን

አዳምጡት እህቶቸ ሙተበሪጃት በደንብ ስሙት ሀቂቃ ለብሰው ያለበሱት ስትና ስት ናቸው እናማ በሊቭ ያመለጣቹህ በደንብ 👂👂
እደታዘዝነው ቀጥ እንበል
አሏህ ይጠብቅህ ወድማቺን አቡ ሂበቱሏህ

04-የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አንገብጋቢነት ክፍል - 04 (አራት) 🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

📣ስለ ሒጃብ ግደታነትና አሳሳቢነት ተ          ጀ               መ                          ረ      በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን           ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=4afb9cceb5957308fc

ሦስተኛው ፕሮግራም ተ ጀ መ ረ በኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

➲➢ ኢስላማዊ የቴሌግራም ቻነሎች መግዛት ይፈልጋሉ ? አስቾካይ 1 ቻናል ብቻ ነዉ ያለን 🏷 3.6k subscribers 👆በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ተ ጀ መ ረ በወንድም አቡ ኢምራን ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

 🎤በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት      ሊ                   ጀ                                    መ                                            ር ነው    ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ቁርአን ዉስጥ 124 ሱራ አለ ?

الدنيا ساعة اجعلها طاعة والنفس طماعة علمها القناعة ↩️↩️ الله على الكلام الجميل كلمتين يلخصون الحياة كلها. الدنيا قصيرة وتمشي
الدنيا ساعة اجعلها طاعة والنفس طماعة علمها القناعة ↩️↩️ الله على الكلام الجميل كلمتين يلخصون الحياة كلها.  الدنيا قصيرة وتمشي بسرعة، فأحسن ما نقضيها هو في اللي يبقى لنا: طاعة ورضا.  والنفس ما تشبع لوحدها، لازم نربيها على القناعة عشان نرتاح.

    🎁የሰርግ ፕሮግራም💍🎁 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌸 የእህታችን አለም ታደሰ እና የወንድማችን ሙሀመድ መኮነን 🌺 🌸  የእህታችን ዘይነብ ሙሀመድ እና የወንድማችን አወል ክብረት  🌺   ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ➋ ኡስታዝ አቡ ሙሃመድ                🔖ርዕስ ​"በሰአቱ ❸ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❹ ወንድም አቡ ሂበቲሏህ 🔖ርዕስ "በሰአቱ ❺ ኡስታዝ ዩሱፍ             🔖ርዕስ "በሰአቱ ❻ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን 🔖"በሰአቱ ይነገራል ❼ ወድም አቡ ሹራ 🔖ርዕስ "በሰአቱ 📖ቲላዋ🌺 🎤አቡ አፍናን 🎤አቡ ኢምራን 🎤አቡ ሀይደር 🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ አፍናን 🗓ቀን እለት እሁድ ምሽት             ⏰ ሰአት           🇪🇹በኢቶ 3:00            🇸🇦በሳዑዲ 9:00              🇵🇸በዱባይ 10:00 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇                 👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

.🎤 🚨አስደሳች ዜና 🚨 📡 የእስላማዊ ትላልቅ የቴሌግራም ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵 እጃችን ለይ 1 ቻናል አለ ፍጠኑ . 3600 subscribers ሊንክ https://t.me/Ath_Thabat 🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ

​📜 አደራ... አደራ... አደራ!"
​"ሴቶች በእናንተ ዘንድ (በእጃችሁ ስር) ያሉ ምርኮኞች ናቸው! በደካማ ጎናቸው አትጫከኑባቸው ጫንቃቸውንም አታክብዱት።
​ውድ ወንድሜ ሆይ! ይህቺ በአላህ ቃል ኪዳን ወደ አንተ ቤት የመጣችው ስስ ፍጡር የወደፊት እጣ ፈንታዋን ሙሉ በሙሉ በአንተ ስር ያደረገች ‘ምርኮኛህ’ ናት። ምርኮኛ ደግሞ እኮ እንክብካቤ እዝነትና ጥበቃ እንጂ ጭቆናና መገለል አይገባውም። ​አደራን ጠብቅ እሷን መውደድና ማክበር ደካማነት ሳይሆን የልብ አርበኝነት ነው። ​ጫና አታብዛባት ካቅሟ በላይ የሆነን ከባድ ሀላፊነትና የልብ ስብራት ጫንቃዋ ላይ አትጣልባት። ​የነብያችን  ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም  የመጨረሻው የህይወት አደራ "ስለ ሴቶች አላህን ፍሩ!" የሚል ነበር። አደራውን ያከበረ... እርሱ በአላህ ዘንድ የተከበረ ነው ሚስቱን በሚንከባከብ እና በሚያከብር ወንድ ላይ የአሏህ እዝነት በዚህ ሰውላይ ይስፈንበት

🔺〰〰〰#_እዉነተኛ_ታሪክ〰〰〰🔺   #የታሪኩ_ርዕስ #በሰለፍያ_ጥላ_ስር_የነፍስ_ዋጋ_ያስከፈለኝ_የፍጡር_ፍቅር"       #ክፍል_☞ #አስራ_ሁለት_⓬ ፣ ✍ #ፀሀፊ_☞ #አቡ_ኹዘይማ .................. #እራቢያ ................ #ባለቤቱ_የሌለው_ስደት" የሞት ሽረት ሩጫና የሳዑዲ መሬት - ጠይባ ደረቴ ላይ ተደግፋ በምትተነፍስበት ያች የጭንቅ ሰከንድ፣ ውስጤ በጸጸትና በሐዘን ተቀደደ። በሱማሌ፣ በየመንና በኢትዮጵያ ድንበር ከእራቢያ ጋር የሰራሁት ወንጀል ሳያንስ፣ አሁን ደግሞ ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ በሚባልበት የሞት አፋፍ ላይ ሌላ ፈተና ተደቀነብኝ። "ኢላሂ ሆይ! በማልችለው አትፈትነኝ" ብዬ ተማጸንኩ። ጥይቱ እንደ በረዶ በሚዘንብበት በዚያ ተራራ ላይ፣ ጠይባን ደግፌ አስነሳኋት። ጃኬቴን ሰጥቻት፣ ወገቧን ጠበቅ አድርጋ እንድታስር ረዳኋት። "አብሽሪ! አትሞቺም" አልኳት። የመጨረሻውን ሩጫ ስንጀምር ግን፣ ድንገት የጥይት እሩምታ መሬቱን በአቧራ አደባለቀው። ከመካከላችን ሁለት ልጆች በጥይት ፍንጣሪ ተመቱ። አንደኛው ወንድማችን ደረቱ ላይ ተመትቶ መጓዝ ስላልቻለ ከመሪው ጋር ቀረ፤ አንዲት እህታችን ደግሞ እጇ ላይ ቆሰለች። ያኔ የሰው ልጅ አቅመ ቢስነት፣ የድንበሩ ጭካኔና የመከራው ጥልቀት ፍንትው ብሎ ታየኝ። እንዲህ አልኩ፦ "ጥይቱ ሲዘንብ - ተራራው ሲናወጥ፣ ነፍስ ትባዝናለች - መዳኛ ስትመርጥ፤ ጠይባን ደግፌ - በሞት ሸለቆ ውስጥ፣ አላህን ተጣራሁ - እንዲሰጠኝ መንፈስ።" ቀኑን ሙሉና ሌሊቱን ሙሉ በእግር ተጉዘን "ፈርሻ" ደረስን። እዚያ ከትግሬ ደላላዎች ጋር አርፈን፣ በረሃባችን ላይ ጥቂት ቀምሰን ዋልን። ከዚያም ወደ "ሳቢያ" የሚወስደን መኪና መጣ። ወይ የሳቢያ መኪና! እንደ አቡላስ የሚጋልብ፣ በውስጡ ሙቀቱ እንደ እቶን እሳት የሚለበልብ የብረት ሳጥን! በዚያ ጠባብ መኪና ውስጥ ታፍነን፣ ላባችን መኪናውን አርጥቦት፣ ትንፋሽ አጥሮን ሳቢያ ደረስን። እዚያ የራያ ደላላዎች ተቀበሉን። ጫካ ውስጥ ቢሆንም፣ ምግቡ ከሌላው ይሻላል። ያኔ ነበር... የሳዑዲን አየር ተንፍሼ "ገባሁ!" ያልኩት። ከኢትዮጵያ ተራራ ተነስቼ፣ በጅቡቲ ባሕር አልፌ፣ በየመን ጅራፍ ተገርፌና በድንበሩ ጥይት ተመትቼ... ዛሬ ሳዑዲ ቆሜያለሁ። ነገር ግን የገባሁት እኔ ብቻ አይደለሁም፤ የሰራሁት ወንጀል፣ የተሸከምኩት አደራና የጠፋችው እራቢያ ትዝታም አብረውኝ ገብተዋል። የሳቢያ "ጅራፍ" እና የመንፈስ ትንሣኤ እንቀጥል ሳዑዲን ብረግጥም፣ "ሳቢያ" ውስጥ የገጠመኝ ፈተና ግን ከበረሃው ያልተናነሰ መራራ ነበር። እዚያ የተቀበሉን የራያ ደላሎች "የኢትዮጵያ ብር አንቀበልም፣ ሪያል ነው የምንፈልገው" በማለት በባዕድ አገር የብቸኝነት ጽዋዬን አጎነጩኝ። ሳዑዲ ውስጥ ብር የሚቀይርልኝ ቤተሰብ ባለመኖሩ፣ በጭካኔ ተቀጠቀጥኩ። ያኔ... በየመንና በራጎ መከራ ያስከበረኝ እምነቴ፣ ዛሬ እምነትን ተኮር ያደረገ (ሙስሊም ባልሆኑ ደላሎች) ፊት ወድቂለሁና  ከዱላው በላይ እምነት ተኮር ያደረገ ግፍ ሲሆን ስለመከት ልቤን አቆሰለው።ውሀብያ ነው እያሉ ምራቃቼውን ትፍ ይሉብኝ ጀመር  በሰራሁት ወንጀል ምክንያት "የትንሿን ጽዋ" የመቅመስ"ያህል ተሰማኝ። ታዳ' ሲብራቼው ሲርባቼ እዬተነሱ' ይቀጠቅጡኝ' ነበር ያለምን እረፍት ሀያ ሁለት ቀን የኔ ምግብ' ዱላ ሆነ' አሳለፍኩኝ። ነገር ግን ያ ሃያ ሁለት ቀን የመከራ ሌሊት አልፎ፣ "አሊያ" በምትባል የጅዛን አካባቢ ከሚገኝ ቅን ሰው ጋር ተቀላቀልኩ። እዚያ... ለአንድ ወር ሙሉ ስተኛና ስበላ ከረምኩ። የባሕሩና የበረሃው ቁስሌ ሻረ፤ ሰውነቴም ወደ ነበረበት ተመለሰ። ያኔ ...ነው  እንግዲህ ስራ ሲጀምር ግን፣ ከስጋዬ በላይ ለነፍሴ ተጨነቅኩ። የናፈቀኝን የሼኩን ትምህርት ሼይኽ አወል አህመድ ኬሚሴ ከስት ቆይታ ቡኋላ ድንቅ ግንኙነት  "ኦንላይን" (በቴሌግራም) መከታተል ጀመርኩ። በሳዑዲ ምድር የሚገርመው ነገር፣ ጌታዬ እኔን የሚያግዝ ደግ "አሰሪ" ሰጠኝ። የሚፈለገውን ኪታብ (መጽሐፍ) ሁሉ እየገዛ ያመጣልኛል፤ እምነቴን እንዳጠናክርም ይመክረኝ ነበር። እንዲህ አልኩ፦ "የሳቢያ ዱላ - ገላዬን ቢያደማው፣ የአላህ እዝነት ግን - ነፍሴን አከመው፤ ከደላላው ግዞት - ወጥቼ በሰላም፣ ወደ ቂርዓቴ ተመለስኩ -ወደዕውቀት ዓለም።" በሳዑዲ አራተኛ ወሬን እያገባደድኩ፣ ወደ ድሮው "የሱና ወንድሜነቴ" ማንነቴ በሚገባ ተመልሼ ሳለ... ድንገት ስልኬ ጠራ። አነሳሁት። ከማላውቀው ድምፅ መሃል፣ ያ የማይረሳው፣ የስደቱ መረቅ የሆነው... የእራቢያ ድምፅ ጆሮዬ ላይ አስተጋባ!        የሕሊና ወጥመድ እና የቆሰለ ቃል ኪዳን     ⤵️ክፍል⓭                     ይቀጥላል

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ! ቀጣይ ክፍል ልልቀቅ ወይ ?! ወድም እህቶች አንዳድ እህቶች ምንም ተራነገር ነው በማለት ቀለል አደረጉት እኔግን አዳድ ነጥቦችን ይዜበታለሁኝ ሀቂቃ ይታወቃል የሰውልጅ ፀባይ ባህሪና ፍላጎታችን በጣም የተራራቀነው አይገናኝም እዳውም አንዳዶቹ ከእስልምና የወጣ ሞኝ ታሪክ አደርገው ተመልክተውታል ያደግሞ የራሳችን ፍላጎት ሆኖነው ማለትም አንድ ነገር በሞኝ ከሳልከው ሞኝ ስለሆነ ? አልሞሄም አይ በቃ ካላቹህ👎👎 ይለቀቅ 👍👍🤝

📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ

Repost from N/a
📚 ተጅዊድ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቶሎ በሉ እንዳያመልጣቺሁ
📚 ተጅዊድ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቶሎ በሉ እንዳያመልጣቺሁ

ይሄኛው ደግሞ ማን የሚባለው ሩዝ ነው ?! ዘድሮ አይታይ የለም 🙌 ኢላሂ ቺሎታውን ስጣቸው ...... አሚን💧
ይሄኛው ደግሞ ማን የሚባለው ሩዝ ነው ?! ዘድሮ አይታይ የለም 🙌 ኢላሂ ቺሎታውን ስጣቸው ...... አሚን💧

ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል እምነታቺሁ ምንድነው ?