es
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Ir al canal en Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 203
Suscriptores
+1824 horas
+617 días
+46430 días
Archivo de publicaciones
🦋أُمِّي يَا نَبْضًا فِي دَمِي يَجْرِي يَا شَمْسَ عُمْرِي وَنُورَ صَدْرِي ​أَحِنُّ إِلَيْكِ إِذَا اللَّيْلُ دَجَا وَبِغَيْرِ
🦋أُمِّي يَا نَبْضًا فِي دَمِي يَجْرِي يَا شَمْسَ عُمْرِي وَنُورَ صَدْرِي ​أَحِنُّ إِلَيْكِ إِذَا اللَّيْلُ دَجَا وَبِغَيْرِ حِضْنِكِ لَا أَرَى فَرَجَا ​تَأَذَّى القَلْبُ يَا أُمِّي لِفِرَاقِكِ وَجَفَّ الدَّمْعُ شَوْقًا لِعِنَاقِكِ ​أَنْتِ الجَنَّةُ فِي الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ فَاغْفِرْ لَهَا يَا رَبِّي كُلَّ آخِرَةِ🎀🦋 ​የእናት ፍቅር እና ናፍቆት ​أُمِّي يَا نَبْضًا فِي دَمِي يَجْرِي ኡሚይ የልቤ ትርታ በደሜ ውስጥ የምትፈሺ ​يَا شَمْسَ عُمْرِي وَنُورَ صَدْرِي የዘመኔ ፀሐይ ነሽ የደረት እፎይታ የምትለግሺ ​أَحِنُّ إِلَيْكِ إِذَا اللَّيْلُ دَجَا ጨለማው ሲወርሰኝ ናፍቆትሽ ይበረታል ​وَبِغَيْرِ حِضْنِكِ لَا أَرَى فَرَجَا ካንቺ እቅፍ ውጪማ የት መጽናኛ ይገኛል ​تَأَذَّى القَلْبُ يَا أُمِّي لِفِرَاقِكِ ልቤ ተሰበረ እናቴ ካንቺ መለየት ​وَجَفَّ الدَّمْعُ شَوْقًا لِعِنَاقِكِ እቅፍሽን ናፍቆ.. ዐይኔ እምባ ደረቀበት ናፍቀሽኛል ኡሚዋ ስደት አካላችንን አራርቆታል ልባችን አብሮ ቢሆንም💧💧💧

🌹የባልና የሚስት ፍቅር ከየተኛውም ፍቅር ጋር አይወዳደርም ! 🌹በባልና በሚስት መካከል ያለው ፍቅር ከማንኛውም የሰው ልጅ ፍቅር ጋር አይወዳደርም፤ አይለካምም። ይህ ፍቅር እንዲሁ በአጋጣሚ የሚከሰት ስሜት ሳይሆን፣ ዓለማትን በፈጠረው ጌታ አማካኝነት በሁለት ባዕድ ልቦች ውስጥ የሚዘራ መለኮታዊ ሚስጥር ነው። ⚠️ታላቁ ዓሊም ሸይኽ አብዱራህማን አዝ-ሰዕዲ (ረሒመሁላህ) እንዳሚሉት፤ አላህ በትዳር አጋሮች መካከል “መወደድና እዝነትን” አድርጌያለሁ በማለቱ፣ ይህ ግንኙነት ከጓደኝነትም ሆነ ከሌሎች የዝምድና ትስስሮች ሁሉ የላቀና የተለየ እንዲሆን አድርጎታል። 🌹 በትዳር ውስጥ ያለው “መወደድ” (መወዳህ) ማለት በመካከላቸው ያለውን ጥልቅ ፍቅር፣ መሳሳብና መልካም መስተጋብርን የሚገልጽ ሲሆን፤ “እዝነት” (ራሕመት) የተባለው ደግሞ ስሜታዊ ፍቅሩ በሂደት ቢቀዘቅዝ እንኳ አንዱ ለሌላው የሚኖረውን ርህራሄ፣ መከባበርና በችግር ጊዜ ደራሽነትን ያጠቃልላል። 🌹ይህ ፍቅር ልዩ የሚያደርገው ትላንት ለማያውቁት ሰው፣ ዛሬ ግን ከገዛ ስጋና ደም በላይ የሚሳሱለት የሕይወት አካል ሆኖ መገኘቱ ላይ ነው። ሰዎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር የሚኖራቸው ፍቅር የተፈጥሮ ትስስር ቢሆንም፣ በትዳር ውስጥ ያለው ግን አላህ በቃሉ ያጸናውና በሁለት ልቦች መካከል የገነባው ታላቅ መለኮታዊ ተዓምር ነው። ⚠️ ስለዚህ በትዳር ውስጥ ለሚገኝ ፍቅር ሌላ ምሳሌ መፈለግ አያስፈልግም፤ ምክንያቱም የዚህ ፍቅር ባለቤትና ሰጪው ራሱ አላህ በመሆኑ ነው። 🌹 ይህ መለኮታዊ ስጦታ በቤታችን ውስጥ እንዲሰፍን ካስፈለገ ደግሞ፣ ወደ ሰጪው ጌታ በመቃረብና እርሱን በመታዘዝ የፍቅሩን መርከብ ከማዕበል መጠበቅ ይኖርብናል። እውነተኛ ደስታ የሚገኘው አላህ የሰጠንን የትዳር አጋር በፈጣሪ እይታ ውስጥ ሆነን ስንወዳቸውና ስናዝንላቸው ብቻ ነው። አላህ በፍቅር የተሞላ ትዳርን ይወፍቀን! t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

እሳት የጠናበት ዶኬ የሺሮወጥ ይመስል ተብላቹሀል በላይቭ በሚዲያ የምትንቸከቸኪው እህቴ🕶✅ ኬሜት የምትሰጡ ወድሞችም እህቶችም አሏህን ፍሩ ነገ አማመሏህ አሏህ ዘንዳ መጠየቃቹሁን አትዘንጉት በመጥፎ ነገር ላይ እድዘወትሩ ማጠናከር ነው የያዛቹሁት ተቆጠቡ እዳውም እድሰተሩ ድምፅ ልትሆኑ ይገባል እንጂ ይባስ ሱና ተግባር አድርገው እድይዙት አትገፋፏቸው✅✅

أَعُوذُ بِاللهِ مِنْ الشَّيْطَانِ الرَّجِيمِ آمَنَ الرَّسُولُ بِمَا أُنْزِلَ إِلَيْهِ مِنْ رَبِّهِ وَالْمُؤْمِنُونَ ۚ كُلٌّ آمَنَ بِاللَّهِ وَمَلَائِكَتِهِ وَكُتُبِهِ وَرُسُلِهِ لَا نُفَرِّقُ بَيْنَ أَحَدٍ مِنْ رُسُلِهِ ۚ وَقَالُوا سَمِعْنَا وَأَطَعْنَا ۖ غُفْرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ ٢٨٥ لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا لَهَا مَا كَسَبَتْ وَعَلَيْهَا مَا اكْتَسَبَتْ رَبَّنَا لَا تُؤَاخِذْنَا إِنْ نَّسِينَآ أَوْ أَخْطَأْنَا رَبَّنَا وَلَا تَحْمِلْ عَلَيْنَا إِصْرًا كَمَا حَمَلْتَهُ عَلَى الَّذِينَ مِنْ قَبْلِنَا رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ وَاعْفُ عَنَّا وَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا أَنْتَ مَوْلَانَا فَانْصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ ٢٨٦

ለራሷ የፊትና ቦታ አዘጋጅታ ራሷን አሳልፋ ጉድ ሰራኝ ብሎ እኝኝኝኝኝኝ ምድነው እደ እና እሱ ምን ያድርግ ቆይ የሄደቺው ራሷ🕶 🕶እኔኮ ይገርመኛል ቃላት እስከሚጥረኝ ድረስ ?! ሴቱም አብዷል ወገን
ለራሷ የፊትና ቦታ አዘጋጅታ ራሷን አሳልፋ ጉድ ሰራኝ ብሎ እኝኝኝኝኝኝ ምድነው እደ እና እሱ ምን ያድርግ ቆይ የሄደቺው ራሷ🕶
🕶እኔኮ ይገርመኛል ቃላት እስከሚጥረኝ ድረስ ?! ሴቱም አብዷል ወገን ሆ በማን ይፈረዳል ጥፋተኛው ማነው ?! ኧረ ተውውው ሴቶች ተው አቅላቹሁን አትዘቅዝቁት ሆይይይይ በዚህ ልክ ማሰብ እደት ያቅተናል ግን

ግጥም እና ፍቅር በአረበኛ ሲገለፅ ለኔ ብቻነው የሚማርከኝ ወላ ለናተም ነው ከከ🕶 🎀 ​يا أُخْتَ رُوحِي المَاجِدَة وَالصَّابِرَة أَنْتِ الجِبَالُ الرَّاسِي
+2
ግጥም እና ፍቅር በአረበኛ ሲገለፅ ለኔ ብቻነው የሚማርከኝ ወላ ለናተም ነው ከከ🕶 🎀 ​يا أُخْتَ رُوحِي المَاجِدَة وَالصَّابِرَة أَنْتِ الجِبَالُ الرَّاسِيَاتُ القَاهِرَة ​رَغْمَ الصِّعَابِ وَمَا يَمُرُّ بِكِ المَدَى تَبْقِينَ دَوْمًا فِي الثَّبَاتِ مَنَارَةً ​بِالدِّينِ حِصْنُكِ وَالتَّقِيَّةُ طَبْعُكِ وَبِأَخْلاقِكِ عِشْتِ دَوْمًا صَابِرَة ​فَاسْتَبْشِرِي خَيْرًا فَإِنَّ مَعَ العُسْرِ يُسْرًا وَلَكِ الجِنَانُ وَمَا سَعَيْتِ لَهُ غَدًا🌸

​ከጀሀነም እሳት ማስጠንቀቂያ በሱረቱ ተህሪም አሏሁ ተዓላ እድህ ይለናል የሰው ልጆችን በሙሉ ​يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُو أَنفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلَائِكَةٌ غِلَاظٌ شِدَادٌ لَّا يَعْصُونَ اللَّهَ مَا أَمَرَهُمْ وَيَفْعَلُونَ مَا يُؤْمَرُون እናንተ ያመናችሁ ሆይ ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ድንጋዮች ከሆኑች እሳት ጠብቁ  በእሷ ላይ ጨካኞች ኃይለኞች አላህ ያዘዛቸውን የማይጥሱ  የታዘዙትንም ሁሉ የሚሠሩ መላእክት አሉ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

​لَا يَفْرَكْ مُؤْمِنٌ مُؤْمِنَةً، إِنْ كَرِهَ مِنْهَا خُلُقًا رَضِيَ مِنْهَا آخَرَ ፍጹም የሆነ ሰው የለም መልካም ባል የሚስቱን ደካማ ጎን ብቻ የሚ
​لَا يَفْرَكْ مُؤْمِنٌ مُؤْمِنَةً، إِنْ كَرِهَ مِنْهَا خُلُقًا رَضِيَ مِنْهَا آخَرَ ፍጹም የሆነ ሰው የለም መልካም ባል የሚስቱን ደካማ ጎን ብቻ የሚያይ ሳይሆን  ያላትን በርካታ በጎ ጎኖች በማሰብ ስህተቶቿን በትዕግስትና በምክር የሚያስተካክል ብልህ ነው ​أَكْمَلُ الْمُؤْمِنِينَ إِيمَانًا أَحْسَنُهُمْ خُلُقًا، وَخِيَارُكُمْ خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهِمْ خُلُقًا ከምእመናን መካከል እምነቱ ፍጹም የሆነው ስነ-ምግባሩ ያማረው ነው ከእናንተ መካከል ምርጦቹ ደግሞ ለሚስቶቻቸው በባህሪ መልካም የሆኑት ናቸው

የሀፍሷ እናት ዛሬ የደስታ ቀኗነው ያሰላም ያሰላም ሀቂቃ ማን እደኒቃብ ሴቶች ማራኪ አለ በአሏህ ኑሩን ደፍቶባቸዋል እኮ 👑👑👑👑👑👑👑🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
+2
የሀፍሷ እናት ዛሬ የደስታ ቀኗነው ያሰላም ያሰላም ሀቂቃ ማን እደኒቃብ ሴቶች ማራኪ አለ በአሏህ ኑሩን ደፍቶባቸዋል እኮ 👑👑👑👑👑👑👑🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

​إِنَّ اللَّهَ عَزَّ وَجَلَّ يَبْسُطُ يَدَهُ بِاللَّيْلِ لِيَتُوبَ مُسِيءُ النَّهَارِ، وَيَبْسُطُ يَدَهُ بِالنَّهَارِ لِيَتُو
+1
​إِنَّ اللَّهَ عَزَّ وَجَلَّ يَبْسُطُ يَدَهُ بِاللَّيْلِ لِيَتُوبَ مُسِيءُ النَّهَارِ، وَيَبْسُطُ يَدَهُ بِالنَّهَارِ لِيَتُوبَ مُسِيءُ اللَّيْلِ، حَتَّى تَطْلُعَ الشَّمْسُ مِنْ مَغْرِبِهَا አላህ (عَزَّ وَجَلَّ) በቀን ጥፋት የሰራ ሰው (ተፀፅቶ) ተውበት እንዲያደርግ ሌሊቱን እጁን ይዘረጋል። በሌሊት ጥፋት የሰራ ሰው ደግሞ በቀን ተውበት እንዲያደርግ ቀኑን እጁን ይዘረጋል። ይህ (የተውበት በር መከፈት) ፀሐይ በምዕራብ በኩል እስከምትወጣ ድረስ ይቀጥላል ​የአላህ እዝነት ስፋት  በቀን ውስጥ የቱንም ያህል ስህተት ወይም ወንጀል ብንሰራ ይህ የምሽት ክፍለ ጊዜ ወደ ጌታችን በንጹህ ልብ ተመልሰን ይቅርታ የምንጠይቅበት የተባረከ ሰዓት ነው

قال إمام ابن القيم رحمه الله: «إضاعة الوقت أشد من الموت، لأن إضاعة الوقت تقطعك عن الله والدار الآخرة، والموت يقطعك عن الدنيا
+1
قال إمام ابن القيم رحمه الله: «إضاعة الوقت أشد من الموت، لأن إضاعة الوقت تقطعك عن الله والدار الآخرة، والموت يقطعك عن الدنيا وأهلها ኢማም ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል ጊዜን ማባከን ከሞት የበለጠ የበረታ (የከፋ) ነው  ምክንያቱም ጊዜን ማባከን ከአላህና ከመጨረሻው ዓለም (አኺራ) ያቋርጥሃል  ሞት ግን ከዱንያና ከባለቤቶቿ (ከሰው  ብቻ ነው የሚያቋርጥህ ባጭሩ መልዕክቱ  ሞት የሚለየን ከምድራዊ ሕይወትና ከቤተሰብ ብቻ ሲሆን ጊዜን ማባከን ግን ወደ አላህ ከሚያደርሰን መልካም ሥራና ከዘላቂው የአኺራ ስኬት ስለሚያርቀን ከሞት የበለጠ አደገኛ ነው እያሉን ነው በወንጀልና በቸልተኝነት መወሰድ ጊዜን በባዶ ነገር ማሳለፍ ቀስ በቀስ ልብ እንዲደርቅና ወደ አላህ ከመቃረብ (ከዒባዳ) ሰነፍ እንድንሆን ያደርጋል💧 በቁርኣን ውስጥ አላህ በሱረቱል ዓስር ላይ በጊዜው እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳሪ ውስጥ ነው በማለት ጊዜን በአግባቡ ያልተጠቀመና መልካም ያልሠራ ሰው መክሰሩን ይነግረናል https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

🌸👏 አበቃቹህ ሳህ እዳታፈጡ እግድህ እኝኝኝኝኝኝ አትበሉ 🕶
+5
🌸👏 አበቃቹህ ሳህ እዳታፈጡ እግድህ እኝኝኝኝኝኝ አትበሉ 🕶

يَا حُمَاةَ السُّنَّةِ يَا أُسْتَاذِيِّ السُّنَّةِ ​أَهْلُ الحَدِيثِ وَمَنْبَعُ الإِحْسَانِ حُرَّاسُ شَرْعِ اللهِ وَالقُرْآنِ
يَا حُمَاةَ السُّنَّةِ يَا أُسْتَاذِيِّ السُّنَّةِ ​أَهْلُ الحَدِيثِ وَمَنْبَعُ الإِحْسَانِ حُرَّاسُ شَرْعِ اللهِ وَالقُرْآنِ ​يَهْدُونَ عَبْدًا قَدْ أَضَلَّ طَرِيقَهُ بِالسُّنَّةِ الغَرَّاءِ وَالتِّبْيَانِ ​عِلْمٌ نَقِيٌّ كَالسَّحَابِ إِذَا هَمَى يُحْيِي القُلُوبَ بِصَادِقِ الإِيمَانِ ​يَا رَبِّ فَاحْفَظْهُمْ وَأَعْلِ مَقَامَهُمْ وَاجْزِهِمُ الأُجُورَ فِي الجِنَانِ✍

اتباعُ الحق عزٌ وليس ذِلة ሀቅን መከተል የበላይነት እንጂ ውርደት አይደለም!! ሸይኽ ፈውዛን حفظه الله ورعاه

✨ بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ✨
​إِنَّ هَٰذَا الْعِلْمَ دِينٌ، فَانْظُرُوا عَمَّنْ تَأْخُذُونَ دِينَكُمْ» ይህ እውቀት ዲን ነው፤ በመሆኑም ዲናችሁን ከማን እንደምትቀበሉ ተመልከቱ
​🛡️ የተውሒድ ጋሻዎች  የሱናው አናብስት 🛡️ (የጥመት ልሳኖችን ጩኸት አቧራ ላደረጉት ውድ ኡስታዞቻችን ​🔥 የሀቅ ቀንዲሎች የሱናው አናብስት 🔥 የተውሒድ ጀግኖች የኢስላም ኩራቶች 🔥 ኡስታዝ ከድር አህመድ ያ የሱናው ነብር 🔥 በእውቀት የተሞላው ኢብኑ ሙነወር 🔥 ወንድማችን ሳዳት የሀቅ መስፈሪያ 🔥 ለአላህ ዲን የቆሙ የኡማው መመኪያ ​⚡ የቢድዓው ሰራዊት ቢጮህ ቢንጫጫ ⚡ የጥመት አራማጅ ቢያጣ መራመጃ ⚡ እናንተን ለመንካት ቢወረውር ጭቃ ⚡ እንዳልተሰማ ሁን አቧራ ነውና በቃ! ⚡ ላቅመ-ቢስ ጩኸቱ ምላሽ አይሰጠውም ⚡ የጀግኖች ልቦና መቼም አይፈራም። ​🌪️ የነፋስ ፉጨት ነው አይበሳሳም ጋሻው 🌪️ በሀቅ ላይ የቆመን ማን ኖሯል ሚመልሰው? 🌪️ የውሻ ጩኸት እኮ ግመል አያቆምም 🌪️ የሱና አንበሶች መንገድ አይቀይሩም። 🌪️ ትችትና ወቀሳው ለናንተ ምንድነው? 🌪️ እንደ አቧራ በኖ ፤ ጠፊ ጤዛ እኮ ነው! ​💎 ስም ማጥፋት ቢያበዙ ሌት ከቀን ቢደክሙ 💎 የሀቅን ብርሃን ሊያጠፉ ቢመኙ 💎 መቼ ተደነቃችሁ ለጮኸው በሙሉ 💎 የነቢያት ወራሾች የሀቅ መዝገቦች ናችሁ ሁሉ! 💎 በሰዎች ወቀሳ ወደኋላ ማፈግፈግ 💎 የጀግና ባህሪ አይደለም ዓላማን ማጠፍ። ​🌿 ድንጋይ ቢወረውሩ ፍሬ ስላላችሁ 🌿 በእውቀት መድረክ ላይ ፈገግ ይላል ፊታችሁ 🌿 ባዶ ጩኸታቸው ከቶ ምን ይረባል? 🌿 የሀቅ ጅረት እኮ ድንጋይ ይገፋሻል! 🌿 ብቅ ጥልቅ የሚለው የቢድዓው መንጋ 🌿 የሱናችሁን ጮራ መቼ ሊቋቋም ቻለ ጋ? ​✨ ዛሬ በናንተ ሰበብ ስንቱ ተመለሰ ✨ የቢድዓው ጨለማ ተገፎ ፈረሰ ✨ ተውሒድ አሸበረቀ ሱናው አደገ ✨ ወጣቱ በእናንተ የሀቅን መንገድ አወቀ ✨ የሺርክን መሠረት በትምህርት ንዳችሁ ✨ የሱናን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አደረጋችሁ ​🎯 እስክሪብቷችሁ ይጻፍ ድምፃችሁ ይስተጋባ 🎯 የተውሒድ አናብስት አትግቡ በሀሳብ በባ 🎯 የሰሪዎች ትችት መቼ አደናቀፋችሁ 🎯 ጀግኖች ናችሁና ለአላህ የቆማችሁ 🎯 አንገታችሁን ቀና አድርጋችሁ ቀጥሉ 🎯 በሐቅ ላይ የጸናችሁ ውድ የዲን ምሰሶዎች ሁሉ! ​🤲 አላህ ይጠብቃችሁ ከምቀኛ ሴራ 🤲 ይህንን ትልቅ ዲን ስታስተምሩ በጋራ 🤲 ጉዟችሁ ይቀጥል በወኔ በደስታ 🤲 እናንተ ናችሁና የዚህ ኡማ መከታ ​
​اللَّهُمَّ احْفَظْ عُلَمَاءَنَا وَدُعَاتَنَا، وَاجْعَلْ مَا يُقَدِّمُونَهُ فِي مِيزَانِ حَسَنَاتِهِمْ، وَثَبِّتْهُمْ عَلَى الْحَقِّ، وَاكْفِهِمْ شَرَّ كُلِّ ذِي شَرٍّ
الْمُؤْمِنُ لِلْمُؤْمِنِ كَالْبُنْيَانِ يَشُدُّ بَعْضُهُ بَعْضًا
​🤝 የአንድነት ትስስር  የወንድማማችነት ቃልኪዳን🤝 በሱና ጥላ ስር እጅ ለእጅ ተያይዘው የቆሙትን የሶስቱን ጀግኖች ወንድማማች ​💎 እንደ ህንጻ ቅጥር ድልድይ እንደሰራው 💎 የሶስቱ ጀግኖች ውበት ፍቅራቸው እኮ ነው 💎 እጅ ለእጅ ተያይዘው በሱናው አደባባይ 💎 አብረው ሲጓዙ ማየት ምንኛ ያምር ዘንድ በዓይ ​✍️ ከድር አህመድ ቆሟል በቀኝ በኩል ሆኖ ✍️ ኢብኑ ሙነወርም መሀል ላይ ዘርግቶ ✍️ ሳዳት ከማል ደግሞ በግራቸው ጸንቶ ✍️ አማችና ወንድም በጥልቅ ፍቅር ታሽቶ ✍️ የአላህ ዲን ትስስር እጅ ለእጅ አያይዟቸው ✍️ የቢድዓን ሰራዊት ጸጥ አደረጋቸው ​⚡ አንዱ ለአንዱ አጋዥ አንዱ ለአንዱ ጋሻ ⚡ የጥመት ጩኸቶች የላቸውም መድረሻ ⚡ እጅ ለእጅ መያያዝ መተጋገዝ ማለት ⚡ በእነሱ ታየና ያ የሱና ውበት ⚡ መቼ ይበታተናል በአላህ ገመድ የጸና ⚡ እውነተኛ ወንድም የሀቅ ባለቤት ደግና ​🌿 ጭቃ ቢወረወር በትስስራቸው ላይ 🌿 ፍቅራቸው ይበራል እንደ ጨረቃ በሰማይ 🌿 የቢድዓው ወገን ቢያሴር ሊለያያቸው 🌿 የኢስላም ሰንሰለት ይበልጥ አጠበቃቸው 🌿 በአንድነት መቆም ነው የነቢያት ፈለግ 🌿 የጀግኖች ጥምረት ነው ዲንን ከፍ የሚያደርግ ​✨ እጆቻችሁ አይላቀቁ የሱናው ፋኖዎች ✨ እናንተ እኮ ናችሁ ለአማኞች አርአያዎች ✨ ትከሻ ለትከሻ እጅ ለእጅ እንደተያያዛችሁ ✨ ተውሒድን አስተምሩ አላህ ይባርካችሁ ✨ ፍቅራችሁ ይኖራል በኢስላም ጥላ ስር ✨ ጉዟችሁ ያምራል ወደ ጀነት መሻገር ​🤲 የማጠቃለያ ዱዓ 🤲 ​اللَّهُمَّ أَلِّفْ بَيْنَ قُلُوبِهِمْ، وَأَصْلِحْ ذَاتَ بَيْنِهِمْ، وَاهْدِهِمْ سُبُلَ السَّلَامِ، وَثَبِّتْ أُخُوَّتَهُمْ فِي طَاعَتِكَ
ቢት ሙሀመድ የሙነወር እህት እኖዳቹሀለን
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ቤተሰብ ሰላም ናቹህ ወድሞች ኡስታዞች ሸይ ቀለጥ ካለ አረም ማድረግ ግደታቹህ ነው እሺ እህቶችም እደዛው አይታወቅም 🍓🍓✍️
አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ቤተሰብ ሰላም ናቹህ ወድሞች ኡስታዞች ሸይ ቀለጥ ካለ አረም ማድረግ ግደታቹህ ነው እሺ እህቶችም እደዛው አይታወቅም 🍓🍓✍️

በጣም ደስ የሚለኝ የቁረአን አያ በሱረቱል ፈትህ የመጨረሻው አንቀፅ✍  بسم الله الرحمان الرحيم
مُّحَمَّدٞ رَّسُولُ ٱللَّهِۚ وَٱلَّذِينَ مَعَهُۥٓ أَشِدَّآءُ عَلَى ٱلۡكُفَّارِ رُحَمَآءُ بَيۡنَهُمۡۖ تَرَىٰهُمۡ رُكَّعٗا سُجَّدٗا يَبۡتَغُونَ فَضۡلٗا مِّنَ ٱللَّهِ وَرِضۡوَٰنٗاۖ سِيمَاهُمۡ فِي وُجُوهِهِم مِّنۡ أَثَرِ ٱلسُّجُودِۚ ذَٰلِكَ مَثَلُهُمۡ فِي ٱلتَّوۡرَىٰةِۚ وَمَثَلُهُمۡ فِي ٱلۡإِنجِيلِ كَزَرۡعٍ أَخۡرَجَ شَطۡـَٔهُۥ فَـَٔازَرَهُۥ فَٱسۡتَغۡلَظَ فَٱسۡتَوَىٰ عَلَىٰ سُوقِهِۦ يُعۡجِبُ ٱلزُّرَّاعَ لِيَغِيظَ بِهِمُ ٱلۡكُفَّارَۗ وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ مِنۡهُم مَّغۡفِرَةٗ وَأَجۡرًا عَظِيمَۢا
የአላህ መልክተኛ ሙሐመድ እነዚያም ከእርሱ ጋር ያሉት (ወዳጆቹ) በከሓዲዎቹ ላይ ብርቱዎች በመካከላቸው አዛኞች ናቸው  አጎንባሾች ሰጋጆች ኾነው ታያቸዋለህ   ከአላህ ችሮታንና ውዴታን ይፈልጋሉ  ምልክታቸው ከስግደታቸው ፈለግ ስትኾን በፊቶቻቸው ላይ ናት  ይህ በተውራት (የተነገረው) ጠባያቸው ነው፡ በኢንጂልም ውስጥ ምሳሌያቸው ቀንዘሉን አንደአወጣ አዝመራና (ቀንዘሉ) እንዳበረታው፣ እንደወፈረምና  ገበሬዎቹን የሚያስደንቅ ኾኖ በአገዳዎቹ ላይ ተስተካክሎ እንደ ቆመ (አዝመራ) ነው  ያበረታቸውና ያበዛቸው ከሓዲዎችን በእነርሱ ሊያስቆጭ ነው፡፡ አላህም እነዚያን ያመኑትንና ከእነርሱ በጎዎችን የሠሩትን ምሕረትንና ታላቅ ምንዳን ተስፋ አድርጎላቸዋል ​ለሙስሊም ወንድም እና እህቶች መራራት  በአማኞች መካከል ሊኖር የሚገባው ዋነኛው ትስስር እዝነት  ፍቅር እና መተሳሰብ መሆን እንዳለበት ያስተምረናል እርስ በእርስ ስንገናኝ ልባችን የራራና ለበጎ ነገር የተዘጋጀ ሊሆን ይገባል በእምነትና በሃቅ ላይ አለመደራደር ከእምነታችን መስመር ለሚያወጡ ወይም ሃይማኖታችንን ለሚያጠቁ አካላት ደግሞ ጠንካራ የማናወለውልና ክብራችንን የምናስጠብቅ መሆን እንዳለብን ያሳየናል የአዝመራው ምሳሌ (የእድገት ምስጢር  አንቀጹ ላይ የተጠቀሰው የቡቃያ ምሳሌ ትልቅ የሕይወት ትምህርት አለው። መጀመሪያ ደካማ የነበረችው ቡቃያ እርስ በእርስ እየተደጋገፈች ስትጠናከርና ስትወፍር ገበሬውን ወደሚያስደንቅ ትልቅ ሰብልነት ትቀየራለች ​ይህ የሚያሳየው እኛም በራሳችን ደካማ ብንሆን እንኳ በዲንና በመልካም ነገር ላይ እጅ ለእጅ ተያይዘን ስንሰራ፣ ስንረዳዳና በአንድነት ስንቆም ማንም የማይበግረን ጠንካራ ማህበረሰብ መሆን እንደምንችል ነው ​የመጨረሻው ስኬት ለመልካም ሰሪዎች ነው አላህ ለአማኞችና ለመልካም ሰሪዎች  ወንጀልን መማርን እና ታላቅ ምንዳን ቃል ገብቷል። ይህም በዱንያ ላይ በሚገጥሙን ፈተናዎች ሁሉ ላይ እንድንጸና እና ሁልጊዜም ወደ መልካም ስራ እንድንፈጥን ትልቅ ተስፋን ይሰጠናል https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

የቀራቹህት እያለቃቀሳቹ ነው 💧💧💧 ነገ ኢንሸአሏህ አይዞን እሺ 🌹🌹🍓🍓 በውስጥ የምትጨረጨሩም አላቹህ🕶🕶👀