الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Ir al canal en Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 157
Suscriptores
-224 horas
+367 días
+41730 días
Archivo de publicaciones
➲➢ ለሽያጭ የቀረበ ኢስላማዊ
የቴሌግራም ቻናል
🏷 7.7k subscribers
ሊንክ https://t.me/Ke_Hadith_Alem
👆በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ👇
📨 @Abu_Nueym
📨 @Abu_Nueym
🔹🔹🔹🔹🔹
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች በአሏህ ፍቃድ ዛሬ ቅዳሜ ከምሽቱ 9:30 ማታ የአርበዒን ሀዲስ ይጀመራል ሊንክ ሼርር እያደረጋቹህ በወንድም አደም ኢብራሂም በአቡ አብድሮህማን!!#⃣
ዘወትር ጁማዓ 10:30
ቅዳሜ 9:30 ደርሱ የሚሰጥ ይሆናል ኢንሻ አሏህ
ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ
💎💎💎💎💎💎💎
https://t.me/Asslfyaa
Repost from قناة ابي حنيفة حسين بن ادريس الوالربابي
አሁን ቀጥታ ስርጪት ቁረአን ተፍሲር ተጀምሯል ግቡ 👇👇
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አድስ ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ
📌እነሆ ለመርከዝ ኢብኑ ዓባስ ተባባሪዎች በሙሉ አድስ ብስራት ይዘንለዎት ብቅ ብለናል!!! በቴሌግራም Online ቀጥታ ስርጭት አዳድስ ኪታቦች ሊጀመሩ ነው!!1//ኡሡሉ ሠላሳ ......ሌሎችም የመንሀጅ ኪታቦችን አካቶ የሚቀራ ይሆናል!!! ደርሱም የሚሰጠን በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል -ከሚሴ ይሆናል!!! 📍
እናም የኡሱል ሰላሳ ደርስ በቅርብ የሚጀመር ሲሆን ደርሱን መከታተል የምትፈልጉ በሙሉ ሊኩን በመጫን ይቀላቀሉ ለሌሎችም Share በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!!!☞መርከዝ ኢብኑ ዓባስ ከሚሴ☟ https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0
በ 2፦3፦4 ለተጠመዱ ሱሰኞች?!✍️`_"ብዙዎች ለብዙ ማግባት (ለቁጥር) ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ፤ ነገር ግን በውስጡ ያለውን የፍትህ እና የኃላፊነት ግዴታ ይረሳሉ። ትዳር ማለት ልክ እንደ ሶላትና ጾም ግዴታዎች ያሉት፣ አላህ (ሱ.ወ) በትንሿም በታላቂቱም የምንጠየቅበት ከባድ ኃላፊነት ነው። አንድ ወንድ በሸሪዓ የተፈቀደለትን መንገድ ሲጠቀም፣ መጀመሪያ የቤቱን ሀቅ* _(የመጀመሪያዋን ሚስት ሀቅ) በማሟላት ፍትሐዊ መሆን ግዴታው ነው። አላህ የብናኝ ክብደት ያላትን በደል እንኳ አይተውም። ስለዚህ በቁጥር ከመብዛት ይልቅ በፍትህ እና በምግባር የተዋበ ትዳር መገንባት ለነገው ዓለም መዳኛ ነው።_ ትዳራችሁን በአላህ ፍራቻ (ተቅዋ) እና በፍትህ አስተዳድሩ።👇👇 ?የእኛ ወንዶች እኮ ሱና ሶላት ወይም ሱና ጾም ሳይጾሙ ሁለት ሶስት እና* _አራት ማግባትን ብቻ እንደ ዋጅብ (ግዴታ) አድርገው ይወስዱታል።_ _መቼም ደግነቱ ላስቻለው እና ለታገሰው ታላቁ አሏህ ፍትሐዊ ጌታ ስላለ የብናኝ ክብደት_ ፦ያላትን ወንጀልም ሆነ መልካም ስራ 'ትንሽ ናት' ብሎ አያልፋትም፦ በእርግጠኝነት የመነዳ ቢሆን እንጂ። እና እናንተ ውድ እህቶቼ የእናንተን ሀቅ ሳያሟሉ ሌላ የትዳር አጋር ቢጨምሩ እናንተ በበኩላችሁ ያለባችሁን የትዳር ኃላፊነት ተወጡ ይህን ለማድረግም አላህን ለምኑ ዱዓ አድርጉ። በእሱ በኩል የጎደለውን ነገር ግን ወደ አላህ ስንቀርብ የአለማቱ ጌታ ሀቃችሁን ያስመልስላችኋል። ፍትሐዊው ጌታችን (ጀባሩ) ስላለ ልባችሁ ይረጋጋ መጽናኛችሁም በእርሱ ላይ ይሁን። اللهم أعنا على وفاء حقوقك وحقوق عبادك"🤲☝️
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
🚨አዲስ ቻሌንጅ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨
➲➢ ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ
🏷 1k+ subscribers
🏷 2k+ subscribers
🏷 4k+ subscribers
🏷 6k+ subscribers
🏷 10k+ subscribers
ከ1000 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️
ቻናል በነፃ ለመሳደግ ያናግሩን ፍጠኑ
📜🔗📌በትዳር ላይ ሆኖ ሌላ ቦታ መማተር የልብ መድረቅና የአላህን ቁጥጥር (ሙራቀባህ) የመርሳት ውጤት ነው።📌
ሂጃብንና ድንበርን መጠበቅ በተለይ በማህበራዊ ሚዲያ (ቲክቶክ ቴሌግራም...) "ወንድም ነህ" "እህት ነኝ" በሚል ስም የሚጀመሩ አላስፈላጊ የፈገግታና የጫወታ ልውውጦች የዚና መግቢያ መንገዶች ናቸው። አላህ ወደ ዚና አትቅረቡ ነው ያለው መንገዱንም ጭምር ዝጉት ማለት ነው
مَّا يَلۡفِظُ مِن قَوۡلٍ إِلَّا لَدَيۡهِ رَقِيبٌ عَتِيدٞ
ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ፡፡ (ሱረቱ አል ቃፍ 18)
በዚህ መስመር ውስጥ ያሉ ሰዎች ሳይቀደዱና ሳይዋረዱ የአላህ ቁጣ ሳይወርድባቸው በአስቸኳይ ግንኙነቱን አቋርጠው ወደ አላህ ሊመለሱና ሐላላቸውን ሊያከብሩ ይገባል
📍እውነት ነው በጣም የሚያሳዝንና የሚያስገርም ነገር ነው! አላህ በሐላሉ ባርኮላቸው በትዳር ውስጥ ያለውን ክብርና ሰላም ሰጥቷቸው ሳለ ደግሞ ዞር ብለው ከሌላ ባለ ትዳር ወንድ ጋር የማይረባና የማይመጥን ግንኙነት ውስጥ የሚገቡ ሰዎችን ሲያዩ መታዘብ አይቀርም።
ትዳር እኮ የአላህ ትልቅ ጸጋ መተማመኛና መከባበሪያ የፍቅር ቤት ነው። ታዲያ ያንን ሁሉ ክብር ጥለው የአላህን ስትርና ጥበቃ አቅልለው ወደማይሆን ነገር የሚንሸራተቱት—ምናልባትም በልባቸው ውስጥ ባለው የኢማን ድክመት በስሜት መነዳትና ባላቸው ነገር ላይ ካለመብቃቃት (ቃናዓ ከማጣት) የተነሳ ነው።
📌አላህ በሐላሉ ሰትሯቸው ከዚህኛው ምን አላቸው?" ምንም የላቸውም! ከባዶ ስሜትና ከጸጸት ውጪ የሚያተርፉት ነገር የለም። የራስን ትዳር ማፍረስ ብቻ ሳይሆን የሌላውንም እህት የትዳር ህይወት ማናጋትና ቤተሰብ መበተን ትልቅ በደል ነው።
📌ይህ የጊዜያችን አንዱ ትልቅ የሞራል ዝቅጠትና የማህበራዊ ሚዲያ መበላሸት ያመጣው ፈተና ነው። አላህ ልባችንን በሐላሉ የሚያረካ በትዳራችን ላይ በረካን የሚያወርድና ሁላችንንም ከእንዲህ አይነቱ የውሸትና የሃጢአት መንገድ የሚጠብቀን ይሁን። ስትሩን አይንሳን
📌አሏህ ሆይ ? በዚህ ነገር የተሰማሩትን ወድም እህቶች አተ ሂዲያውን ስጣቸው አተ በሀላላቸው አብቃቃቸው እኔንም ጠብቀኝ አሚን 📝
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
የጀመርነው እውነተኛ ታሪክ ከክፍል [ 5 ] ነገ ጀምሮ ይለቀቃል ኢንሻአሏህ ጠይብ ወደታች ያለው አስተማሪነው እዳያልፋቹህ ✅👍
من مطرح الكرامة والإخلاص العجيب‼️
👈 هذه الكعك أتت من نساء مأرب إلى مطرح الكرامة.
ومن جميل الإخلاص أن أختًا كريمة جعلت خاتمها الذهب في الكعكة، ابتغاء ما عند الله ونصرةً للمجاهدين ، نسأل الله أن يتقبل منها، وأن يبارك لها في مالها وأهلها، وأن يخلف عليها خيرًا، وأن يضاعف لها الأجر أضعافًا مضاعفة، ويجعل ما قدمته في ميزان حسناتها ، آمين.🤲🏻
#عبدالرحمن_بن_حسن_الدروبي
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን
ተ
ጀ
መ
ረ
በኡስታዝ አቡ ረያን
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=807d2c59bbecf3a10e
➲➢ ለሽያጭ የቀረቡ ትላልቅ ኢስላማዊ
የቴሌግራም ቻነሎች
🏷 9.3k subscribers
🏷 7.6k subscribers
👆በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ👇 @Abu_Nueym
@Abu_Nueym
አሁን ቀጥታ ስርጪት ቁረአን ተፍሲር ተጀምሯል ግቡ 👇👇
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
