الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Ir al canal en Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 157
Suscriptores
-224 horas
+367 días
+41730 días
Archivo de publicaciones
<ሴት ልጁን ሚስቱን > አረብ ሀገር ልኮ በሷ ብር ቁጭ ብሎ የሚቅም ሰው ባለጌ ነው አለ ወድማቺን አቡ መሬም ሳዳት ከማል ነዓም✅✅
አሏህ ይጠብቅህ የእድሜና የጤናን በረካ አሏህ ይስጥህ
_እስከመጨረሻው ስሙት ንግድ ስራ እርሻ ስራ ሰርታቹህ ስትሰበስቡ ቃጥባሪን አትቀልቡ ወዬሁ ቃጥባሪን አትቀልቡቡ_
መገን ኡስታዝ ወሏህ አስለቅሰዋቹሀል ወይስ አላስለቀሷቹሁም አላለም አሏህየ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
<ሴት ልጁን ሚስቱን > አረብ ሀገር ልኮ በሷ ብር ቁጭ ብሎ የሚቅም ሰው ባለጌ ነው አለ ነዓም
ነብዩሙሀመድ ምነበር ያሉት አደራ የሴቶችን
ነገር ነው ያሉት
አደራ የወንዶችን ነገር አላሉም } ታዳ ሚስቱን ልጁን ሳይከባከብ ቃጥባሪን ይንከባከባልደ 🤔
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
ለአላህ ብየ እወድሃለሁ። ታላቁ ባለውለታችን ውዱና የተከበርከው የተውሒዱ አርበኛ የሱናው ሰባኪ ኡስታዛችን ኡስታዝ ሳዳት ከማል። አላህ ይጠብቅህ። ረዥም እድሜ ከዓፊያና ከመልካም ስራ ጋር አላህ ይወፍቅህ።
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
አንተ የተከበርከው ወድሜ ሆይ ንቃ ደዩስ አትሁን አሏህን ፍራ
በዲናችን የትዳር አጋርን ከባዕድ አይኖች መጠበቅ የኢማን ጥንካሬና የክብር ምልክት ነው።
ዑስማን ኢብኑ ዐፋን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ሚስታቸው በሌላ ሰው እንዳትታይ የነበራቸው ቅናት} ለትዳር ምን ያህል ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ ትልቅ ትምህርት ነውዛሬ ግን ምን ተፈጠረ? ብዙዎች ሚስታቸውን ለሰው እይታና ለጥቂት "ላይኮች" ሲሉ ለገበያ እያቀረቧት ነው። ለቤተሰቡ ቅናት የሌለው ሰው (ደዩስ) በኢስላም ያለውን ታላቅ ማስጠንቀቂያ ዘንግተው ሚስታቸውን በማስጌጥና ለዓለም በማሳየት "የሚስቴን ውበት እዩልኝ" ከሚሉበት ደረጃ ደርሰዋል። ይህ ግን የትዳርን በረካ የሚሰርቅ¡ የቤተሰብን ግላዊነት የሚገፍና በአላህ ዘንድ ትልቅ ተጠያቂነት የሚያስከትል ድርጊት ነው። ሚስትህ የምትኩራራባት የዕቃ ማስታወቂያ ሳትሆን} የአንተ የህይወት አጋርና በአላህ ዘንድ የተሰጠችህ ታላቅ አደራ ናት። አደራህን ጠብቅ። ቤተሰብህን ከሰው አይንና ከስሜት በሽተኞች መጋረጃ ጀርባ አድርግ። የትዳርህን ክብር ስትጠብቅ} አላህም በዚያ ትዳር ውስጥ በረካውን ያሰፍንልሃል። ሚስትህ የምትኩራራባት የዕቃ ማስታወቂያ ሳትሆን?! የአንተ የህይወት አጋርና በአላህ ዘንድ የተሰጠችህ ታላቅ አደራ ናት። የኢስላም ውበት በሃያእ (በዕፍረት) እና በቅናት የተዋቀረ ነው። የዛሬው ዘመን "ሚስቴን ለዓለም ላሳይ" የሚል አባዜ እውነተኛውን የትዳር ክብርና ሚስጥራዊነት እየሸረሸረው ነው። ሚስትህ የአንተ የግል ክብር ናት? የህዝብ መዝናኛ አይደለችም። በኢስላም ቤተሰቡን ለባዕድ አይን የሚያጋልጥ (ደዩስ) የጀነት ሽታ አይሸትም ተብሏል። የአላህ አደራ የሆነችውን የትዳር አጋርህን?! ከሰው አይንና ከስሜት በሽተኞች መጠበቅ የአንተ የትልቅነት መገለጫ እንጂ የኋላ ቀርነት አይደለም። አላህን ፍራ። አደራህን በቦታው አድርግ
Repost from ነበእ የቂርአት ሴንተር
⚠️ተውሒ! ተውሒድ! ተውሒድ!❗️
"ሙስሊም ዘንድ ያለው ውድ ነገር ተውሂድ ነው። የሰው ልጆች ዓይናቸውን ከሚጠብቁት በላይ፣ ውድ ሀብቴ የሚሉትን ነገር ከሚጠብቁት በላይ፤ ተውሂዳቸውን ሊጠብቁ ይገባል። ሀብትና ስልጣንን ከሚፈልጉት በላይ ተውሂድን ሊፈልጉ ይገባል።
⚠️ በዱንያም በሰላም የሚኖረው፣ የውስጥ ሰላምንና መረጋጋትን ማግኘት የሚቻለው በተውሂድ ስለሆነ ነው። ከሞት በኋላ ባለው ሕይወትም በሰላም መኖር የሚቻለው፣ የጀነት ደረጃዎች ላይ መውጣት የሚቻለው በተውሂድ ስለሆነ ነው።
⚠️ ሰዎች ድህነትን፣ የዱንያ እሳትን፣ አውሬንና ጠላትን ከሚፈሩት በላይ፤ የተውሂድ ተቃራኒ የሆነውን ሽርክ ሊፈሩና ሊጠነቀቁ ይገባል። በአላህ ያሻረከ፣ ከአላህ ውጭ ባለ አካል በማረድ ሊሆን ይችላል፤ ለቀብር ጠዋፍ በማድረግ ሊሆን ይችላል፤ ከአላህ ውጭ ያለ የሞተንና የበሰበሰን አካል 'ድረስልኝ፣ ከጭንቅ አውጣኝ' በማለት ሊሆን ይችላል፤ ለጂኒ በማረድ ሊሆን ይችላል፤ ጠንቋይን
'የሩቁን ያውቃል' ብሎ አምኖ በመቀበል ሊሆን ይችላል። የሽርክ ዓይነቶች ብዙ ናቸው።
⚠️ በአላህ ያሻረከ የተውሂድን ብርሃን ያጣል። የሠራውን ያህል መልካም ሥራ ቢሠራ፣ አንድ ሰው እሱ ጋር ሽርክ ካለ፣ ተውሂድ ከሌለው ሥራው ተቀባይነት አያገኝም። ከዚያ በፊትም የሠሯቸው መልካም ሥራዎች ካሉ፤ ሽርክ ከተተገበረ፣ ሽርክ ላይ ከወደቀ፣ ሽርክ ከሠራ አንድ ሰው የሠራው መልካም ሥራ ሁሉ ዋጋ ያጣል። የበተነ አቧራ ይሆናል፤ የፈሰሰ ውኃ ይሆናል።
⚠️ ስለዚህ ሙስሊም የሆነ፣ የጀነትና የጀሃነም ምንነት የገባው በሙሉ ከሽርክ ሊጠነቀቅ፣ ተውሂድን ነቅቶ ሊያውቅና ሊጠብቅ ይገባል። የተውሂድን ሙሉነት ከሚያሳጡ ነገሮችና ተውሂድን ከሚጎድሉ ነገሮች ሊርቅና ሊጠነቀቅ ይገባል።"
https://t.me/yehak_mnged
https://t.me/yehak_mnged
ለሁሉም አዳርሱ
"يا أخواتي في الله، يا رفيقات دربيرفقةٌ في الله، تسيرُ بنا نحو الجنان. قلوبنا على قلبِ رجلٍ واحد، نتواصى بالحق، ونتعاهدُ على الثبات. بارك الله في هذه الصحبة الصالحة التي تُذكّرني بربي كلما نظرتُ إليها. "በአላህ የጀመርነው ጉዞ ወደ ጀነት ይመራናል። ልባችን የአንድ ሰው ልብ ያህል የተሳሰረ ነው በሃቅ (በእውነት) ላይ እንመካከራለን፣ በመንገዱም ላይ ጽናት እንዲኖረን ቃል እንገባለን። ወደ እነርሱ በተመለከትኩ ቁጥር ጌታዬን እንድታስታውሱኝ የሚያደርጉኝን ይህን መልካም ወዳጅነት አላህ ይባርክልኝ እህታቹህ ኡሙ ዓፊፋ👑🌸
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
➤አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
🌹➥ቁርአንን በተጅዊድ ማስተካከል የተቸገራችሁ
መቼ ነው ቁርአንን አስተካክየ የምቀራው ብላችሁ ያሠባችሁ የተጨነቃችሁ መርከዛችን ዳሩል ሀድስ ለሁለት ተከታታይ ወራቶች የሚሠጥ የተጅዊድ ትምህርት ስልጠና አዘጋጅቶልዎታል
➥➤በዚህም ስልጠና የሚሠጡ ትምህርቶች
◆1.መኻሪጀል ሁሩፍ
◆2.ሲፋቱል ሁሩፍ
◆3.የቃዒዳ ደርሱል አወል ስልጠና
◆4.ሌሎችን የተጅዊድ ህግጋቶች ይሠጣሉ በእነዚህ አጭር ቀናቶች የተጅዊድ ህግጋቶችን መከታተል ከፈለጉ ይመዝገቡ ይማሩ
➥➤ስለዚህ ለመመዝገብ መስፈርት
◆1.ሙጧለዓ ማድረግ የሚችል
◆2.ወርሀዊ ክፍያ መክፈል የሚችል
◆3.በሠዓት መገኘት የሚችል
🔰🌹ማሳሰቢያ:-ፈተናቸውን ተፈትነው ከዘጠና በላይ ላመጡ ተማሪዎች ሠርተፊኬት(ኢጃዛ)የምስክር ወረቀት ይሠጣል◀◀◆
➲➢ለመመዝገብ ከታች ባለው ዩዘር ኔም ይመዝገቡ
➤ወንዶች ለመመዝገብ 👇👇👇
@abu_Mahirah
@abu_Mahirah
➤ሴቶች ለመመዝገብ 👇👇👇
@Umuomer85
@Umuomer85
ወደቻናሉ ለመቀላቀል 👇👇👇
https://t.me/Muhammed_bnu_abdillah
Repost from ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
#አፋልጉን #ሼር
ትላንት ጠዋት በኬሚሴ ከተማ የሚገኙ ሁለት ህጻናት ልጆቻችን ወደ ኹለፋኡራሽዲን መስጂድ መድረሳ እንደወጡ እስካሁን ድረስ አልተመለሱም።
1ኛ ሁዳ ሰይድ ዕድሜ፡ 14 ዓመት
2ኛ ህጻን ሊና ሰይድ ዕድሜ፡ 10 ዓመት
የለበሱት ልብስ ጥቁር ጅልባብ
📞 መረጃ ለማድረስ ስልክ ቁጥሮች
ህጻናቱን ያያችሁ ያለቡበትን የምታውቁ ወይም ጥቆማ ያላችሁ ደግ ሰብዕና ያላቸው ወገኖች በነዚህ የስልክ ቁጥሮች በማንኛውም ሰዓት ደውላችሁ እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንለምናችኋለን፦
09 19 91 93 52
09 60 74 08 53
09 14 73 02 64
Repost from 💎🎀 قَنَاةُ آلَنــســآءِ آلَســلَفــيــآة🎀💎
ግቡ ግቡ "ኡስታዝ ገብቷል አዳምጡ ግቡና " ይሄን ያክል ኸይር ከመስማት ከማሰራጨት ያገደን ምን ይሆን አጂብ ይሄ ቴክቶክ አበላሸን ልባችንን ደፈነው አእምሯችንን አቆሸሸው ያአሏህ💦💦💦💦💦
"🕌 የጁሙዓ ኹጥባ ሊጀመር ነው!
የዛሬው የጁሙዓ ኹጥባ ሊጀመር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል። ሁላችሁም አሁኑኑ በመግባት ጥቅሙን ተካፈሉ፤ ለጓደኞቻችሁም በማጋራት ወደ ቀጥታ ስርጭቱ እንዲቀላቀሉ ጋብዟቸው።
🕌 خطبة الجمعة على وشك البدء — انضموا إلينا الآن!
قال الله تعالى في القرآن الكريم:
"يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ..." (سورة الجمعة: 9)🕌 خطبة الجمعة على وشك البدء — انضموا إلينا الآن! قال الله تعالى في القرآن الكريم: البث المباشر لخطبة الجمعة سيبدأ بعد قليل. سارعوا بالانضمام إلينا للاستماع والاستفادة من الخطبة، ولا تنسوا مشاركة الرابط مع الآخرين ليعم الأجر والثواب. https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
اللهُمَّ صلِ عَلىٰ مُحمَّد وعَلىٰ آلِ مُحمَّد ،
كمَا صليتَ عَلىٰ إبراهيم وعَلىٰ آلِ إبراهيم ،
إنَّك حَميدٌ مَجيد .
اللهُمَّ بارِك عَلىٰ مُحمَّد وعَلىٰ آلِ مُحمَّد ،
كمَا باركتَ عَلىٰ إبراهيم وعَلىٰ آلِ إبراهيم ،
إنَّك حَميدٌ مَجيد .
በዚህ ከታች ባለው ሊክ ወደዋሳፕ ቻናል ግቡ በተለይ ዚክር የምትረሱ ወድሞችና እህቶች ሰአቱን ጠብቀው ዚክርና ዱአወችን ይለቁበታል እኛም እናስታውሳለን እድንዘክርም እንሆናለን ኢንሸአሏህ👇👇
https://whatsapp.com/channel/0029Vb7FTagAu3aQqZ7ifb1f
