الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Ir al canal en Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 151
Suscriptores
-224 horas
+367 días
+41730 días
Archivo de publicaciones
🌐ሉዩ የሰርግ እና የደዕዋ ፕሮግራም"የፊታችን ኡሁድ"⏱ ከምሽቱ « 3:30
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير🌺
🎊የወንድማችን አብድል ከሪም ሙሀመድ،
እና
🎊የእህታችን ሰአዳ አህመድ،
የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ ተጋባዥ ወንድሞቻችን✉️
🔭ኡስታዝ~አቡ ዩስራ
🔭ኡስታዝ~አቡ ጃቢር
🔭ኡስታዝ~አቡ ነሚር
እናንተም" የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዛችኋል🛍
🔍https://t.me/AbuNemirMuktar
+1
ህይወት ምንድናት?
ህይወት ማለት ለአጭር ጊዜ የተሰጠን፣ በየቀኑ የምንገነባውና የምንኖረው ትልቅ እድል ነው። ደስታ፣ ሀዘን፣ ፈተና፣ ፍቅርና ስኬት የሚፈራረቁበት፣ ማንነታችንን የምናገኝበትና በምድር ላይ አሻራችንን የምናስቀምጥበት መድረክ ነች።
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🌟 ታላቅ የምስራች | ቢሻራ 🌟
🕌 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ድግስ በአልብኮ ወረዳ ሰላም መስጅድ 🕌
እንሆ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 22/2018 ዓ.ል
ከመሽቱ 3:00 በኢትዮ አቆጣጠር ጀመሮ በአልብኮ ወረዳ ሳልመኔ ከተማ በሰለም መስጂድ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ደማቅና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተንልዎታል። በእለቱ ተገኝተው የእውቀት ግብዣውን ይቋደሱ ዘንድ በታላቅ ደስታና አክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
🎙️ የእለቱ የተከበሩ ተጋባዥ ኡስታዞች፦
(ሀፊዘሁሙላህ)፦
• 🔹 ኡስታዝ አቡ አዩብ
• 🔹 ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ
• 🔹 ኡስታዝ አቡ ሀሳን
• 🔹 ኡስታዝ አቡ ሹራ
የፕሮግራም መሪወች
አቡ ኑርሀን ጀወሀር ዩሱፍ
አቡ አይመን ሙሀመድ ዓሊ
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ሊንክ
https://t.me/+jP5daAxIoSllNDdk
መርከዝ አቢ የህያ
📖ቁርአንን መቅራትና መማር ይፈልጋሉ?
በቤትዎ፣ በስራ ቦታዎ ወይም ባሉበት ቦታ ሆነው የቁርአንን ትምህርት በጥራት መከታተል የሚችሉበትን መንገድ መርከዝ አቢ የህያ አመቻችተንልዎታል።
🔹 ጥራት ያለው ቂራኣት
🔹 መሠረታዊ ትምህርት፣ ሂፍዝ እና ተጅዊድ
ጊዜው አሁን ነው! ዛሬውኑ በመመዝገብ የቁርአን እውቀትዎን ያዳብሩ። ለአዲስ ጀማሪዎችም ሆነ ሙራጀዓ ለሚያደርጉ ልጆች በራችን ክፍት ነው።
ለበለጠ መረጃ ፦
👉 @official3241 ያገኙናል
مَنْ أَصْبَحَ مِنْكُمْ آمِنًا فِي سِرْبِهِ، مُعَافًى فِي جَسَدِهِ، عِنْدَهُ قُوتُ يَوْمِهِ، فَكَأَنَّمَا حِيزَتْ لَهُ الدُّنْيَا
"ከእናንተ መካከል በቤተሰቡ (በማህበረሰቡ) ውስጥ ተረጋግቶ፣ በሰውነቱ ጤነኛ ሆኖ፣ የዕለቱን ቀለብ (ምግብ) አግኝቶ ያነጋ (ጠዋቱን የጀመረ) ሰው፤ አለም በሙሉ እንደተሰጠችው (እንደተሟላችለት) ይቆጠራል። (ቲርሚዚ
💺🍫☕️🫖
💎نور القرانየኛ ድምቀት👑
የኑር አል ቁርአን ተስፋ
ኑር አል ቁርአን ነው የኛ የዕውቀት መኖሪያ
የሱና መንገድ ነው የጀነት የክብር መዳረሻ።
ተፍሲርና ኪታብ የልብ ስር የብርሃን መሰረቷ
አንድነት በፍቅር የኛ ነው የፍቅር መገለጫዋ።
መድረሳችን ተስፋችን ነው የኸይር መሰብሰቢያ
በእውቀት ለተጓዙ የልብ እረፍት መጠለያ።
የሚቀሩት ሰበባችን ነው ለረህመት መጣሪያ
አላህ ይጨምርልን የዲን ማማ የትልቅ ማዕረግ።
🌸🌸🌸🌸
🌟 የቁርአን ተፍሲር የቀጥታ ስርጭት ግብዣ 🌟
የልባችን ብርሃን የነፍሳችን ረፍት ከሆነው ከታላቁ የጌታችን ቃል ጋር የምናሳልፈው ድንቅ ጊዜ ደርሷል።
የቁርአን ተፍሲር ቀጥታ ስርጭት (Live)
ሱረቱል አል-አንፋል (
🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ
ተ
ጀ
መ
ረ
👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ
ግቡ ተከታተሉ 📢
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
📚መርከዝ አቡ አምር 📔
🌙 "የቁርአን ኑር በቤትዎ እንዲበራ ይፈልጋሉ❓
✅️መርከዛችን ጥራቱን የጠበቀ የቁርአን እና የኢስላማዊ ትምህርቶችን በኦንላይን📲
በቤቶት ሆነው በተመጣጣኝ ክፍያ ማስተማር ጀምሯል‼️
✅ የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦
👉ወርሽ አቀራር
👉ቁርአን ነዘር
👉ቁርአን ሂፍዝ
🔸 ማስተማሪያ መንገዶች፦
➦በቴሌግራም
➦እና በኢሞ
💰 የክፍያ ሁኔታ፦
✅በወር፦ 1️⃣5️⃣0️⃣0️⃣ ብር ብቻ❕
✅የአንድ ወር ቅድመ ክፍያ ይፈጸማል
📰ትምህርቶን ሲያጠናቅቁ የምስክር ወረቀት(ሸሀዳ) የሚሰጥ ይሆናል::
💭 ለመመዝገብና አሁኑኑ ቦታ ለመያዝ፦
📥
ጥሩ ወዳጅ እና ጥሩ ቡና... ሁለቱም ልብን የማሞቅ አቅም አላቸው! ☕️👑 እህህ✅ በህይወታችን ውስጥ መከፋትን በትዝታ፣ ድብርትን በፈገግታ የሚቀይሩልን ውድ ሰዎች አሉ። ልክ እንደ ማለዳ ቡና ቀናችንን ለሚያደምቁልን ንፁህ ልቦች... የሰላም ለናተ ይሁንላችሁ!👑💎 ✨
አንብቡት እህቶች አሏህ ይዘንልን እና ከብዙ እህቶች የገጠመኝ ነው ወላሂ ሸርም አርጉና አድርሱላቸው ጀዛኩሙላሁ ኸይራ👆
🌸 የእንቁዋ ሚስጥር፤ የነፍስሽ መስታወት
ውድ እህቴ ሆይ! እስኪ ቆም ብለን እናስተንትን...
በዚህ ምድር ላይ ውድና እጅግ የከበሩ ነገሮች ሁሉ በጥንቃቄ የተሸፈኑና የተጠበቁ ናቸው። ዕንቁ በባህር ጥልቀት ውስጥ በሼል ይሸፈናል፣ አልማዝ ከመሬት በታች በጥልቀት ይደበቃል፣ ወርቅም በካዝና ውስጥ በጥንቃቄ ይቀመጣል።
አንቺማ የአላህ ድንቅ ፍጥረት፣ የዚህች ኡመት ትልቅ ሀብት ነሽ! ታዲያ ያንቺ መሸፈንና በሂጃብሽ መብራት ውድነትሽንና ክብርሽን ለመጠበቅ እንጂ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል? ✨
📜 "ዋናው ልብ ነው" ለምትለው እህቴ...
"እኔ እኮ ልቤ ንፁህ ነው፤ አላህም የሚያየው ልብን ነው" የሚለው ሃሳብ ጥንቁቅ በሆነው ቀልብሽ ውስጥ የሚመላለስ ከሆነ፣ ይሄው ውብ እውነት ካለሽበት ቦታ ሆኖ እንዲህ ይጠይቅሻል፡
ልብሽ ንፁህ ከሆነማ... ለምን ያ ንፁህ ልብሽ የአላህን ትዕዛዝ ለመፈጸም አይቸኩልም?
የልብ ንፅህናማ ትልቁ መገለጫው ለአላህ ትዕዛዝ እጅ መስጠት (ተስሊም) መሆን አይደለምን?
የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡
"በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ሥጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች አካል ሁሉ ይስተካከላል..."
(ቡኻሪና ሙስሊም)
የልብ መስተካከልና መንጻት መጀመሪያ ፍሬው የሚታየው በውጫዊው ስነ-ምግባርና በአለባበስሽ ላይ ነው። ልብ ሲያርፍ፣ አካልም ለአላህ ትዕዛዝ ይገዛል።
✍️ የልብ ስንቅ ግጥም
የሂጃብሽ ውበት፣ የክብርሽ መገለጫ፣
የአላህ ስጦታ ነው፣ የነፍስሽ ማረፊያ።
"ልቤ ንፁህ ነው" በሚል ማባበያ፣
አሳልፈሽ አትስጪው፣ ለባለጌ እይታ።
የአዝማሪው አድናቆት፣ የወንዱ ማመስገን፣
ዛሬን አሳምሮ፣ ነገን ያጠፋል።
የአላህ ትዕዛዝ ግን፣ ሂጃብሽን መልበሱ፣
በዱንያም በአኼራም፣ ክብርን ያጎናጽፋል።
💡 ለአፍታ እናስተውል!
ሂጃብ ማለት ለአጅነቢ ወንዶች መመልከቻ መሆንን መከልከል ማለት ነው። ለአላህ ብለሽ ራስሽን ስትሸፍኚ፣ አላህ ደግሞ ባልሽው ቦታ ሁሉ ክብርትና ውድ ያደርግሻል።
🌹 ውድ እህቴ ሆይ! ውበትሽንና እንቁነትሽን በአላህ መመሪያ ውስጥ ፈልጊው። ንፁህ ልብሽን በሂጃብሽ ውበት አጅቢው፤ ያኔ በምድርም በሰማይም የተከበርሽ ትሆኚያለሽ።
#የሂጃብ_ነጻነት #የሙስሊም_ሴት_ክብር #የልብ_ውበት
👇
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal👑🌸
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
👉 መልካም ዕድል የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ
🚀
𝙉𝙪𝙧 ᴾʳᵒᵐᵒᵗⁱᵒⁿ🚀 👉 1k+ subscribers 👉 10k+ subscribers 👉 15k+ subscribers 👉 20k+ subscribers 👉 50k+ subscribers 👉 100k+ subscribers ⭐️ ሁለተኛ ፎልደር ተዘጋጅቷል 5k+ ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ ✅ "🙅♂️ ከ1000 በታች ያላቹ እንዳትመጡ
