es
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Ir al canal en Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 157
Suscriptores
+1224 horas
+1887 días
+41030 días
Archivo de publicaciones
🌷በክብር ቁጭ በይ!🌷 ገና ለገና ለእከሌ ለትዳር የምትሆን ሴት እየመረጡለት ነው ስትባይ ተመራጭ ለመሆን ልታይ ልታይ አትበይ አሏህ ለንቺ ከፃፈው ይመጣል !! _በክብር እንዲያገኝሽ ተከብረሽ ቁጭ
🌷በክብር ቁጭ በይ!🌷 ገና ለገና ለእከሌ ለትዳር የምትሆን ሴት እየመረጡለት ነው ስትባይ ተመራጭ ለመሆን ልታይ ልታይ አትበይ አሏህ ለንቺ ከፃፈው ይመጣል !! _በክብር እንዲያገኝሽ ተከብረሽ ቁጭ በይ!,ኦክታዬ💎 •━════✿🍃🌺🍃✿════━•

ቀጥታ ስርጪት የቁርአን  ተፍሲር  ተጀምሯል ግቡ  📢📢💺📚 ፍጠኑ  ሊኩንም ሸር ሸር አርጉት ባረከሏሁ ፊኩም https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

ቃላት ልክ እንደ ልብስ ናቸው ለሌሎች ከማልበሳችን በፊት በራሳችን ላይ ልንሞክራቸው ይገባል። የምንናገረው ቃል በሰዎች ስሜት ላይ ሰፊ አሻራ ያሳርፋል። _ንግግር ከመናገራችን በፊት የቃላቱን ክብደት ማመዛዘን የጥበብ መገለጫ ነው_ ↪️የቴሌግራም ቻናል✔️ https://t.me/+H1q8ZI6SV5hmZTBk

ይህ ዚክር "ሰይዱል እስቲግፋር" (የኢስቲጝፋር አለቃ) በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ በጥዋት እና በማታ አዝካሮች ላይ ዘውትር ሊባል የሚገባ እጅግ በጣም የላቀ ምንዳ ያለው ዚክር ነው። 🌦️سيِّد الإستغفار اللهُم أنت ربي لا إله إلَّا أنت خلقتني وأنا عبدُك ، وأنا على عهدك ووعدك ما استطعت ، أعوذ بكَ مِن شرِّ ما صنعت ، أبوء لك بنعمتك عليَّ ، وأبوء لك بذنبي فاغفر لي ؛ فإنه لا يغفر الذنوب إلَّا أنت*

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላምነው ቤተሰብ *የለሊቱ የመጨረሻው ክፍል ላይ እንገኛለን ምናልባትም ነገን ላናገኘው እንችላለን 💧💧* _ለይል ሶላት ቆም በሉማ ባረከሏሁ ፊኩም ንቁ ተነሱ ያልተኛሽ እህቴ ያልተኛህ ወድሜ ቁሙ ቁሙ የተወሰኑ ደቂቃወችን ወደፈጣሪቹህ ዙሩማ በዱዓቹህ አስቡኝ ጀዛኩሙላሁ ኸይር

እመዋ ደስሲሉ 💧 አረም እየተለመነ የሚሄደው ማነው🙌 አሁንኮ እደዚህ እኳን ሰወቹ መሰባሰብ ይቅርና አረሙም የለም አይገርምም ፦ ለማንኛውም የገጠር ልጆች ትዝታ ይወዘውዛቹሀል ⁉️
እመዋ ደስሲሉ 💧 አረም እየተለመነ የሚሄደው ማነው🙌 አሁንኮ እደዚህ እኳን ሰወቹ መሰባሰብ ይቅርና አረሙም የለም አይገርምም ፦ ለማንኛውም የገጠር ልጆች ትዝታ ይወዘውዛቹሀል ⁉️

ትናንሽ መልካም ነገሮች በየዕለቱ ሲደጋገሙ ትልቅ ስኬት ይወለዳሉ

ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ሱና ሶላት ስንት ረከዓ አለው ??

👳‍♀️በኦንላይን ገንዘብ ስሩ🧕 🏆 የሚያስፈልገው👇🏽 ✅ስልክ እና ዳታ ብቻ ✅ join ማለት እንዳትረሱ 💢አስታውሱ❗️ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌ 🖥ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ተቀ
👳‍♀️በኦንላይን ገንዘብ ስሩ🧕 🏆 የሚያስፈልገው👇🏽 ✅ስልክ እና ዳታ ብቻ ✅ join ማለት እንዳትረሱ 💢አስታውሱ❗️ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌ 🖥ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🖥

✍ ስንቱን አስገደልሺዉ ?? እሰራለሁ ብለሽ ስደት ላይ  መጥተሽ ከመስራት ይልቅ መዘላዘል  መርጠሽ ከ30 ሳዉ ጋራ ሆነና. ዉሎና  አዳርሽ አንዱን ስትጨርሺ ከሌላዉ    ደዉለሽ ያንንም ይሄንን አፈቀርኩህ     እያልሽ ለገዉን ወንድሜን በአጨርስ  አስቀረሽ ።     ...... እንደዉ ምን ተጠቀምሽ ??... በአንች ሰበብ ወንድሜ ተገድሏል በአርብ ምድርላይ በረሀላይ. ቀርቷል ባንች የተነሳ ሂወቱ. ተቀጥፏል። አላማሽ ምንድን ነዉ የተሰደድሽበት ?? ከሀገር ተሰደሽ የመጣሺዉ. ስደት ነበርእንደ አላማሽ ወንዶቺን   መሰብሰብ ያንንም ይሄንን በደብቅ   መለብለብ ?? ቤተሰብ ሳያይሽ ዝሙት  ለመቀለብ ?? ይብላኝልሽ ላንች ለተንዘላዘልሺዉ ክብርሽን ጥልሽ እጅግ. ለቆሸሽሺዉ ይሄዉ ስደት ላይ ወንድሜን. ቀጨሺዉ ገዳይቱ አንችነሽ ይሄንን    እወቂዉ ። ባች በዘላሏ ጀግናዋ. ተነካች ሴቶች በሚል ጥሪ ወስጥ ተካተተች አንገታን ደፍታ በስራላይ. ያለች ባለቻት ሳአት ድናን የተማረች ባች በቆሻሻስራ ያዉ ተደብልቃለች ሴቶች በሚል ጥሪ አብራ ተዘልፋለች ባንች እርካሽ ስራ እሷ እጅጉን አዝናለች         ✍ ወንድሜሆይ ስማኝ !! አንተኛዉ አዳምጠኝ በሂወት ያለኸዉ ተራህገናሁኗ መንግድላ ያለኸዉ በዝሙተኛ ሴት ንፍስህን. አትቅጨዉ አዉልቀህ ጣላት ወንድምህን አትግደለዉ ። ያች አንተን አናግራ ሌላዉን ታወራች ላንተ እንዳለችህ ለሱም ፍቅሬዋ ታለች አዉልቀህ ጣላት ይች መቸም አትመች አንተንም ቤትህን እጂግ. ታረክሳለች የዝሙት መኖሪያ ቤትህን አታርገዉ ንፅህ ሁንና ንፁሁዋን. ለምነዉ አላህ ይሰጥሀል መልካም ለመልካምነዉ ለዝሙተኛ ሴት ሂወትህን. አትቅጨዉ ። ሰምተሀል ። በተለይ ጂዳና መካ ብዙ የተገደሉ ወንድሞችን ስምቻለሁ ሁሉም በሴት ነዉ አኡዙቢላህ https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?

_የምትዘራውን ታጭዳለህና ዛሬ መልካም ነገርን ዝራ) ነገ በእርግጠኝነት መልካሙን ታጭዳለህ_ _የቴሌ ግራም ቻናል_ https://t.me/+H1q8ZI6SV5hmZTBk

⚠️ ሰዎች ሦስት ዓይነት ናቸው ⚠️ (ከቀደምት ደጋግ ሰዎች የተገኘ ድንቅ ምክር) قَالَ أَحَدُ السَّلَفِ: النَّاسُ ثَلاثَةُ أَصْنَافٍ: አንዱ ሰለፍ (ደጋግ ቀደምት) እንዲህ አሉ፦ "ሰዎች (በባህሪያቸው) ሦስት ዓይነት ናቸው፦ صِنْفٌ يُشْبِهُ الْمَلائِكَةَ، وَصِنْفٌ يُشْبِهُ الْبَهَائِمَ، وَصِنْفٌ يُشْبِهُ الشَّيَاطِينَ.
1️⃣ መላእክትን የሚመስሉ፣ 2️⃣ እንስሳትን የሚመስሉ፣ 3️⃣ ሰይጣናትን የሚመስሉ።
فَالَّذِي يُشْبِهُ الْمَلائِكَةَ فَهُمُ الْمُؤْمِنُونَ، فِي لَيْلِهِمْ وَنَهَارِهِمْ طَائِعُونَ، يُحِبُّونَ أَهْلَ الطَّاعَةِ. ⚠️ መላእክትን የሚመስሉትማ፦ እነሱ አማኞች (ሙእሚኖች) ናቸው። ሌሊትና ቀናቸውን አላህን በመታዘዝ ያሳልፋሉ፤ ደጋግና አላህን ታዛዥ የሆኑ ሰዎችንም ይወዳሉ። وَأَمَّا الَّذِينَ يُشْبِهُونَ الْبَهَائِمَ فَالَّذِينَ لَيْسَتْ لَهُمْ هِمَّةٌ إِلَّا الأَكْلُ وَالشُّرْبُ وَالنِّكَاحُ وَالنَّوْمُ، فَهُمْ كَالْبَهَائِمِ. 🌾 እነዛ እንስሳትን የሚመስሉትማ፦ እነሱ ከመብላት፣ ከመጠጣት፣ ስሜታቸውን ከማርካት ከፍትወትና ከመተኛት ውጭ ሌላ ምንም ዓላማና ጭንቀት የሌላቸው ናቸው። ተግባራቸው ልክ እንደ እንስሳ ነው። وَأَمَّا الَّذِينَ يُشْبِهُونَ الشَّيَاطِينَ فَالَّذِينَ هُمْ فِي مَعَاصِي اللَّهِ مَسَاءً وَصَبَاحًا. 🔥 እነዛ ሰይጣናትን የሚመስሉት ደግሞ፦ እነሱ ጧትና ማታ አላህን በማመጽና በወንጀል ላይ የሚገኙት ናቸው።" ዋናው ጥያቄ፦ እኛ ከየትኛው ወገን እንሆን የሚለው ነው? ነፍሳችንን እንፈትሽ! አላህ ከመላእክት ባህሪ ጋር የሚመሳሰል ተግባር ያላቸው ታዛዥ አማኞች ያድርገን። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እደት ናቹህ ቤተሰብ፦ የለሊቱ የመጨረሻው ክፍል ላይ እንገኛለን ንቁ ንቁ ወንጀል አብዝተናል ተዘናግተናል ሞትን ረስተናል ግን በወንጀል ተጨማልቀናል ) በዚች ለ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እደት ናቹህ ቤተሰብ፦ የለሊቱ የመጨረሻው ክፍል ላይ እንገኛለን ንቁ ንቁ ወንጀል አብዝተናል  ተዘናግተናል ሞትን ረስተናል ግን በወንጀል ተጨማልቀናል  ) በዚች ለይል ኢኽላስ ጋራ እስጊ ወደአሏህ እንዙርማ   ለማስታወስ ነው ባረከሏሁፊኩም ተነሱ 📢📢 አንብባቹህ ችላ አበሉ ጀዋል ጣል አርጉና ወዱዕ በማድረግ ረከዓቴን ሶላት ቁሙ  በዱዓቹህ አስቡኝ💧             ።።።።።።።።።።።። وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌۖ أُجِيبُ دَعۡوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِۖ فَلۡيَسۡتَجِيبُواْ لِي وَلۡيُؤۡمِنُواْ بِي لَعَلَّهُمۡ يَرۡشُدُونَ ١٨٦ ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ እንዲህ በላቸው፡ እኔ ቅርብ ነኝ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ በኔም ይመኑ   እነሱ ሊመሩ ዘንድ وإذا سألك - أيها النبي - عبادي عن قربي وإجابتي لدعائهم  فإني قريب منهم  عالم بأحوالهم  سامع لدعائهم، فلا يحتاجون إلى وسطاء ولا إلى رفع أصواتهم  أُجيب دعوة الداعي إذا دعاني مخلصًا في دعائه فلينقادوا لي ولأوامري، وليثبتوا على إيمانهم، فإن ذلك أنفع وسيلة لإجابتي، لعلهم يسلكون بذلك سبيل الرشد في شؤونهم الدينية والدنيوية قُرْب الله تعالى من عباده وإحاطته بهم وعلمه التام بأحوالهم ولهذا فهو يسمع دعاءهم ويجيب سؤالهم 🤲🤲🤲አደራ በዱአቹህ አትርሱኝ

ጥግ ድረስ ስራየ ብላቹህ 2 3 4 ወንዶችን የምጀነጅኑትን ነው🙌🙌 እባካቹህ ድበር አትለፉ ወንድሞች ሴቶች ድምፅ ሁኑን እያሉ ነው እነሱ ቢጀነጅኑ ወግ ነው ማግባት ይቺላሉ አቺ ለምድን እደምትዳረቂ አላቅም እህት አለሜ ?! ሆ እኔምለው አሏህን መፍራት እና ማፈር የሚባል የለም ወይ አቺን 40 ነበር መግረፍ

በሰላም ነው ግን እህቶቸ ውድ ሙስሊም እህቶቸ ⁉️⁉️ ምሁናቹህ ነው አኽዋቲ ፊላህ ቂያማ ሊቆምብን ነው መሰል ⁉️⁉️ እስኪ ስትር ድብቅ ያሉትን እህቶችም)>` ሴቶች በማለት በናተ አይነቱ ጋጠ ወጥ ሴቶች በጂምላ ይሰደባሉ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን 💧💧 _ያገኘሺውን ወንድ የምትጀነጅኒው ለመሆኑ አቺ የምታገቢው ስት ወንዶችን ነው⁉️ 1 አደለምደ ያቺ ድርሻሽ ወይስ ምድነዎ ⁉️ ኧረ ተው ተው ያንም ይሄንም እያወራሽ በዚህ በዘመኑ ፊልተር እየተሽሞነሞንሽ ተይ ተይ ወንድሞችሺን ለጩቤ ለሽጉጥ አታድርጊቸው ሰበብ አትሁኚ ተይ ተይ ተይ ቁጥብ ሁኚ ወናኡዙ ቢላህ ወላሂ ወድሞች እያለቁ ነው ያገኘሺውን ወንድ ለካፊ አትሁኚ ሲለ ምን ጉድ ነው_ ያአሏህ ያአሏህ ያአሏህ ያረሕማን

ቀጥታ ስርጪት ተጀምሯል ግቡ  📢📢💺📚 ፍጠኑ  ሊኩንም ሸር ሸር አርጉት ባረከሏሁ ፊኩም https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

أمسينا وأمسى المُلك لله والحمدُ لله، لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الملكُ وله الحمدُ وهو على كل شيء ٍ قدير، ربِّ أسألك خير ما في هذه الليلة وخير ما بعدها، وأعوذ بك من شرِّ ما في هذه الليلة وشرِّ ما بعدها، ربِّ أعوذُ بك من الكسل وسُوء الكِـبَـر، ربي أعوذُ بك من عذابٍ في النار وعذابٍ في القبر. ዘወትር ጧትና ማታ ዚክርና ዱአወችን ያገኛሉ ኢንሻአሏህ🤝 _ይቀላቀሉ_ ☕🍫 https://whatsapp.com/channel/0029Vb7FTagAu3aQqZ7ifb1f

🕶🕶እዚቤት  ሁሌ ቁጥሩ  እደ ሴቶች እድሜ ወደታች ወደታች ነው የሚድገው ቭራቮ🙌👏👏 🕶 

ولّدت أم المؤمنين عائشة رضي الله عنها هذا الأثر الجميل في وصف جمال الرجال باللحية فقالت ​الحَمْدُ لِلَّذِي زَيَّنَ الرِّجَالَ
ولّدت أم المؤمنين عائشة رضي الله عنها هذا الأثر الجميل في وصف جمال الرجال باللحية  فقالت ​الحَمْدُ لِلَّذِي زَيَّنَ الرِّجَالَ بِاللِّحَى የሙዕሚኖች እናት አኢሻ ቢት አቢበከር አሏህ መልካም ስራዋን ይውደድላትና የወንዶችን የፂማቸውን ውበት ስትናገር እድህ አለች ለዚያ ወንዶችን በፂም ላስዋባቸው አሏህ ምስጋና የተገባው ነው ያሰላም ፂማም ሪጃል ውበታም ናቸው✅ ኢላሂ አደራህን ...........‼️