es
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Ir al canal en Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 157
Suscriptores
-224 horas
+367 días
+41730 días
Archivo de publicaciones
እዳው ያለንበት ወቅት ማሳዘኑ ጪካኔ💦💦 ግን ሰው በሰው ላይ የዚህን ያክል ይጨክናልደ💔 ያአሏህ ያአሏህ ያአሏህ አተ ከሰው እጅ ጠብቀኝ ጠብቀኝ ያረብ ሰው ግን ምን ጉድ ነን እህህህህህህ ሞት እያለ ወሏሂ በዚህ ልክ ለምን ልባችን ትንሽየ የጎመን ፍሬ ታክል እዝነት እኳ አያደርግም💦 እህህህ ምን ይሻላል ወሏሂ ዛሬ ወድም በወንድሙ የሚጨክንበት ሰአት 💦💦💦 አየ አዱኒያ ይብላኝ

🚨 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨 ➲➢ ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ 🏷 1k+ subscribers  🏷 2k+ subscribers  🏷 4k+ subscribers  🏷 6k+ subscribers  🏷 10k+ subscribers  ከ1000 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️ ቻናል በነፃ ለመሳደግ ያናግሩን 📥 @Abu_Nueym 📥 @Abu_Nueym

🔖የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አንገብጋቢነት ክፍል - 01 (አንድ) 🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ለሙስሊም ወንድሞችና እህቶች የተዘጋጀ፣ በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ትልቅ ሰላምና ስኬትን ለማምጣት የሚረዳ ሰፊና ሁሉን አቀፍ ምክር። ይህ ምክር በሦስት ዋና ዋና ምሰሶዎች ላይ ያተኩራል፦ ከፈጣሪ (አላህ) ጋር መገናኘት፣ ራስን ማሻሻል፣ እና ከማኅበረሰብ ጋር በሰላም መኖር። --- ፩. ከአላህ (ሱ.ወ) ጋር ያለን ግንኙነት ማጠንከር (አቂዳና ዒባዳ) ሕይወታችን ትርጉም የሚኖረውና ውስጣዊ ሰላም የምናገኘው ከመሰረታችን ጋር ስንገናኝ ነው። * ዒባዳን በወቅቱና በጥራት መስገድ፦ ሰላት የሕይወታችን ማዕከል ነው። በወቅቱና በኹሹዕ (በትህትና/በሃሳብ መሰብሰብ) ለመስገድ መጣር በዕለታዊ ውሎአችን ውስጥ በረካና መረጋጋትን ይሰጠናል። * ቁርኣንን የዕለት ተዕለት ጓደኛ ማድረግ፦ ቁርኣንን ማንበብ ብቻ ሳይሆን ትርጉሙን ለመረዳትና በተግባር ላይ ለማዋል መሞከር። በቀን ውስጥ ጥቂት ገጾችንም ቢሆን አዘውትሮ መቅራት ልብን ያርሳል። * ዚክርና ዱዓ ማብዛት፦ ጠዋትና ማታ የሚባሉ የአዝካር ዱዓዎችን ልማድ ማድረግ። በደስታም ሆነ በጭንቅ ጊዜ ወደ አላህ እጅን መዘርጋት የውስጥ ጥንካሬን ይገነባል። * ተውበት (ንስሐ) ማዘውተር፦ ሰው በመሆናችን እንሳሳታለን፤ ዋናው ቁምነገር ግን በሰራነው ስህተት ሳንገፋበት ወዲያውኑ በዕውነት ተጸጽተን ወደ አላህ ምሕረት መመለስ ነው። --- ፪. ራስን ማሻሻልና ዕውቀትን መፈለግ (ነፍስን መግራት) እስልምና የዕውቀትና የስራ ሃይማኖት ነው። ራስን መለወጥ ሌላውን ለመለወጥ የመጀመሪያው እርምጃ ነው። * ዕውቀትን መፈለግ፦ የሃይማኖት ዕውቀትን (ሸሪዓን) ማወቅ ግዴታ እንደሆነው ሁሉ፣ ለዚህች ዓለም ሕይወትና ለሙያችን የሚያስፈልጉ ጠቃሚ ምድራዊ ዕውቀቶችንም ማካበት ወሳኝ ነው። * ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፦ ጊዜ ውድ ስጦታ ነው። በማይጠቅሙ ወሬዎች፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ሱስና በትርኪምርኪ ነገሮች ጊዜን ከማባከን መቆጠብ። * ሃላል ሰርቶ መኖር፦ የምንበላው፣ የምንጠጣውና ለቤተሰባችን የምናቀርበው ነገር ሙሉ በሙሉ ከሀላል መንገድ የተገኘ መሆኑን ማረጋገጥ። ሀላል ምግብ ለዱዓ ተቀባይነት ትልቅ ሚና አለው። * እራስን መመርመር (ሙሐሰባ)፦ በየቀኑ ከመተኛታችን በፊት "ዛሬ ምን ጥሩ ነገር ሰራሁ? ምንስ ስህተት ፈጸምኩ?" ብሎ ራስን መጠየቅና ነገ የተሻለ ሰው ለመሆን ማቀድ። --- ፫. ከሰዎች ጋር መልካም ግንኙነት መፍጠር (አኽላቅ) ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የተላኩት መልካም ስነ-ምግባርን ለመሙላት ነው። ሙስሊም ለአካባቢው ሁሉ እፎይታና ሰላም መሆን አለበት። * ለወላጆች መልካም መሆን፦ የአላህ ውዴታ ያለው በወላጆች ውዴታ ውስጥ ነው። እነሱን ማክበር፣ መታዘዝና መርዳት የሕይወት ስኬት ቁልፍ ነው። * የአንደበት ጥንቃሬ (ምላስን መጠበቅ)፦ ሰዎችን ከሚያቆስል ንግግር፣ ከሀሜት (ጊባህ)፣ ከውሸትና ከነገር ማዋሰድ መራቅ። "የእውነተኛ ሙስሊም መገለጫው ሰዎች ከምላሱና ከእጁ ሰላም የሆኑለት ነው"። * ታማኝነትና ቃልን ማክበር፦ በንግድም ሆነ በማኅበራዊ ሕይወት ውስጥ ታማኝ መሆን። የገባነውን ቃል ኪዳን መጠበቅና ሰዎችን አለማታለል። * ለጋስነትና መረዳዳት፦ የተቸገሩትን መርዳት፣ ሰደቃ ማብዛትና በሰዎች ደስታና ሀዘን ላይ አብሮ መገኘት። ሰዎችን ይቅር ማለትን መልመድ (ይቅር ባይነት የልብ ሰላም ይሰጣል)። --- "የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ይህች ዓለም አጭርና ጊዜያዊ መሻገሪያ ድልድይ ናት። ዋናውና ዘላለማዊው መኖሪያችን የአኺራ ቤት ነው። ስለዚህ ዛሬ በምናደርገው እያንዳንዱ ነገር ላይ አላህን በመፍራት (ተቅዋ) እና በታማኝነት በመስራት ለነገው ዘላለማዊ ሕይወታችን መልካም ስንቅ እናዘጋጅ።" https://t.me/yehak_mnged https://t.me/yehak_mnged

🔺〰〰〰_እዉነተኛ_ታሪክ〰〰〰🔺   #የታሪኩ_ርዕስ #በሰለፍያ_ጥላ_ስር_የነፍስ_ዋጋ_ያስከፈለኝ_የፍጡር_ፍቅር"       #ክፍል_☞ #ሁለት_⓶ ፣ ✍ #ፀሀፊ_☞ #አቡ_ኹዘይማ .................. #እራቢያ ................ #ባለቤቱ_የሌለው_ስደት" ውድ አንባቢያን ሆይ! እዚህ ጋር ልባችሁን ሰብሰብ አድርጉና አድምጡኝ። "የጥላቻ ትዳር?" ብላችሁ በግርምት እንደምትጠይቁኝ እረዳለሁ። አዎን! ፍቅር ሳይቀድመው፣ መግባባት ሳይታጀበው፣ በሥጋት አጥር የታጠረን ትዳር ሌላ ምን ስም ልሰጠው እችላለሁ? ነገሩ እንዲህ ነው... ያኔ ገና የለጋነት ወዝ ያልለቀቀኝ፣ የሕይወት ፊደል ያልቆጠርኩ ትንሽ ልጅ ነበርኩ። ካሳደገችኝና ማኅፀኗን እንደ ዓለም ካሟሟቀችልኝ እናቴ ተለይቼ፣ ከቤተሰቦቼ ርቄ፣ በማላውቀው ባዕድ ምድር እኖር ነበር። በሥራ አጋጣሚ ከእኔ በእድሜ ከሚበልጡ ሰዎች ጋር በአንድ ጣራ ስር ለመኖር ተገደድኩ። እነዚያ ሰዎች ለእኔ የሥራ ባልደረቦች ቢሆኑም፣ በልጅነት ዓይኔ ግን እንደ ጥላ ይከተሉኝ ነበር። ታዲያ... ባልታሰበ ዕለት፣ በአንዲት ቅጽበት ከአንዲት ሴት ጋር ባዩኝ ጊዜ፣ የጥርጣሬ ደመና በራሳቸው ላይ አጠሉብኝ። "ይህ ልጅ ስህተት ይፈጽማል፣ መንገዱን ይስታል" የሚል የሥጋት ድምፅ ከቤት እስከ ሰማይ አስተጋባ። የወለደችኝ እናቴ በሌለችበት፣ እኔን የሚረዳኝ ወዳጅ በራቀበት በዚያ ባዕድ ምድር፣ እነርሱ ለኔ ሌላ የታሪክ ጽዋ ቀዱልኝ። እንዲህ አልኩ፦ "የሰው ሥጋት ለካስ ሕግን ይደነግጋል፣ ያልታሰበ ጋብቻ ሕይወትን ይተባል፤ እናት በሌለችበት 'ሆሆ' ቢባል ምን ዋጋ አለው? የልብን ቁስል የሚያውቅ አላህ ብቻ እኮ ነው!" በዚህ መሀል ግን፣ የአላህ (አዘወጀል) ረቂቅ ፍቃድ ሆነና አቡ .......ተብዬ የምጠራባት ዓለምን ያደሰች ቅንጣት ፍሬ፣ ያቺ ውብ ና ክብርት.ንግስት]ሴት ልጅ ሴት የሆነች  ልጅ መከሰት ቻለች። እርሷ ለእኔ የጨለማዬ ፋና፣ የቆሰለው ልቤ መድኃኒት ሆነች ፤ አልሃምዱሊላህ ነገር ግን ያ ስሙ ትዳር የተባለው ግንባታ ግን መሠረቱ አሸዋ ነበርና ሊቆይ አልቻለም። የለዛ ቢስ ትዳር ዕድሜው፦ እንደ ጧት ጭጋግ በነነ። ያኔ ነበር... አዲስ ውሳኔ የወሰንኩት። ያንን ቦታ፣ ያንን ትዝታና ያንን የስህተት ድባብ ትቼ፣ አገር ቀየርኩ። ከድሮው ቀዬ ወጥቼ፣ ወደ አዲስ ምዕራፍ ተሸጋገርኩ። አዲሱ ምዕራፍ ተጀመረ! ግን ይህ አዲስ ጅማሮ ለብቻዬ አልነበረም፤ በደከመ ትከሻዬ ላይ የታቀፍኩት ትልቅ ተስፋና በአላህ ላይ ያለኝ ጽኑ እምነት እንጂ! ከጥፋት ሸለቆ ወደ ተውሂድ አምባ                    ክፍል ⓷ #ይ_ቀ_ጥ_ላ_ል....~                            ⤵️

🛜ሁለተኛው ፕሮግራማችን ▶️ 🎤በአማኞች መካከል መተዛዘን       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ➡️አቡ ፋሩቅ ኑረድን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

➲➢ ለሽያጭ የቀረቡ ትላልቅ ኢስላማዊ የቴሌግራም ቻነሎች መግዛት ይፈልጋሉ ? 🏷 3+k subscribers 🏷 5+k subscribers 🏷 10+k subscribers 👆በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ👇

ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
➲➢ ቁርአን የማን ቃል ነዉ ??

እህቴ_ሆይ ↬ፊተናዎች በሚሰራጭበት ፈትና በበዛበት ዘመን ልብሽን ጠብቂ!! ↬በዚህ ዘመን ከማንኛውም ሹቡሀት ለመራቅ ሞክሪ!! ↬ከማንኛውም ሙከር ማዕስያ ነገር እራቂ ሀራም ከሆኑ ነገሮች እራስሽን ልታ
እህቴ_ሆይ ↬ፊተናዎች በሚሰራጭበት ፈትና  በበዛበት ዘመን  ልብሽን ጠብቂ!! ↬በዚህ ዘመን  ከማንኛውም   ሹቡሀት  ለመራቅ ሞክሪ!! ↬ከማንኛውም  ሙከር ማዕስያ ነገር  እራቂ  ሀራም ከሆኑ ነገሮች እራስሽን ልታርቂ ይገባል!! «በዚህ ዘመን ከተበላሹት እህቶች  አንዷ እንዳትሆኝ ተጠንቀቂ» ↬ጥንቁቅ  እና  ጥብቅ  ነፍስያዋን  አላህ  ከሚጠላው  ነገር  ሁሉ እራሷን  ያራቀች_ ልቦን ሁሌም  ወደ  አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ያስጠጋች አንስት ሁኚ!! ↬ሷሊህ  የሆኑ ጎደኞችን  ፈልጊ  ከነሱጋም ተቀማመጭ!! ↬ከአላህ እርዳታን ጠይቂ በሀቅ መንገድ ላይ እንድያፀናሽ። ↬እህቴ ጀግና አንስት ሁኝ   ይህን ስልሽ በተግባር እንጅ በወሬ አይደለም!! ↬ስሚኝ እህቴ ከወሬ ምንም አታገኝም  እልቅ ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሽ እና!!

ውድ እህቴ! ትዳር በአላህ (ሱ.ወ) ጥበብ የተደነገገ፣ የሁለት ነፍሶች መረጋጋትና ሰላም መገኛ የሆነ ታላቅ የህይወት ምዕራፍ ነው። ይህንን የተቀደሰ ጉዞ በስኬትና በደስታ ለመምራት የሚረዱሽን ዋና ዋና ምክሮች ከዚህ በታች አዘጋጅቼልሻለሁ። 1. የትዳር አጋር ምርጫ እና መስፈርት - ዲንና ስነ-ምግባር፡ የትዳር አጋርሽን ስትመርጪ ከሁሉ አስቀድመሽ ለአላህ ያለውን ፍርሃትና ስነ-ምግባሩን ተመልከቺ። አላህን የሚፈራ ወንድ ቢወድሽ ያከብርሻል፣ ባይስማማሽ እንኳ አይበድልሽም። - እውነተኛ ዝግጁነት፡ ትዳር በደስታ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በፈተናም ጊዜ አብሮ መቆም መሆኑን ተረጂ። በትዳር ውስጥ ሃላፊነትን ለመሸከም ራስሽን በዕውቀትና በስነ-ልቦና አዘጋጂ። 2. ፍቅርና መተሳሰብ በቤት ውስጥ - የቤት ውስጥ ሰላም መሆን፡ ወንድ ልጅ ከውጪ ድካምና ውጥረት በኋላ ወደ ቤቱ ሲመጣ የሚፈልገው እረፍትንና ሰላምን ነው። ለባልሽ መረጋጋትንና ደስታን የምትለግስ ንጹህ መጠለያ ሁኚለት። - ምስጋና እና አድናቆት፡ ባልሽ ለቤትሽና ለአንቺ የሚያደርገውን ጥረት እውቅና ስጪ፣ አመስግኚው። መከባበርና መደጋገፍ ባለበት ቤት ውስጥ ፍቅር በቀላሉ አይጠፋም። - ይቅር ባይነት፡ ፍፁም የሆነ ሰው የለም። ትናንሽ ስህተቶችን ማለፍንና ይቅር መባባልን ልመዱ። ጭቅጭቅና አለመግባባቶችን በውይይትና በለስላሳ ንግግር መፍታት የብልህ ሴት መለያ ነው። 3. ሚስጥራዊነት እና ታማኝነት - የቤት ውስጥ ሚስጥር፡ በባልሽና በአንቺ መካከል የሚፈጠሩ ማናቸውንም ነገሮች (ምስጢሮችም ሆኑ አለመግባባቶች) ለሶስተኛ ወገን፣ ለቅርብ ጓደኛም ሆነ ለቤተሰብ አታውጪ። የቤትሽን ክብር በውስጥሽ ጠብቂ። - ታማኝነትና ክብር፡ ባልሽ ባለበትም በሌለበትም ሰዓት እራስሽን፣ ክብሩንና ንብረቱን በአግባቡ ጠብቂ። ይህ በአላህ ዘንድም ትልቅ አጅር (ምንዳ) የሚያስገኝ ታላቅ አማና ነው። 4. ከአማችና ከቤተሰብ ጋር ያለው ግንኙነት - መልካም ግንኙነት፡ የባልሽን ወላጆችና ዘመዶች እንደራስሽ ቤተሰብ አድርገሽ ተመልከቻቸው። ለእነሱ የምታሳይው መልካምነት በባልሽ አይን ውስጥ ያለሽን ቦታ በእጅጉ ከፍ ያደርገዋል። - በጎ መመኘት፡ በቤተሰብ መካከል አለመግባባት ቢፈጠር እንኳ በትዕግስትና በጥበብ እለፊው። መልካም ስነ-ምግባር ሁልጊዜም ያሸንፋል። ማጠቃለያ፡ ውድ እህቴ! መልካም ሚስት ማለት የዱንያ ትልቁና ውዱ ጸጋ ናት። ትዳርሽን በአላህ ፍርሃት ላይ መስርቺ፣ በትዕግስትና በደግነት አስውቢው። አላህ የተባረከና የሰላም ትዳር ይወፍቅሽ! https://t.me/yehak_mnged https://t.me/yehak_mnged

🟠 አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂራአት ~~ 📖 የቁርአን ተፍሲር ሱረቱ አተዉባህ    🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ ተ    ጀ       መ           ረ 👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f

እናተ ዝብላቹህ ቡና ኬክ አበባ ማን እየሰጠሽ ነው በሉ በስ ሊኳን ሸር አታደርጉም ኤ አልነግርም ሆ እራሴ ብላቹሁስ ምን ትላላቹህ 👑👌 አንዳድ ቀን ለራሳቺሁ ግዜ ስጡ ወላሂ ዱኒያ እኮናት አንድ ቀን ትተናት ለምኔድ ለዚች ውሸታም አለም💧 እየሰራን ራሳችንንም ጋበዝ ዘና ማድረግ አለብን ✅

🌸የኔውድ🌹 ትልቅ ነገር ለመስራት የምትችይው በየቀኑ በትንሽ ነገር መጀመር ስትችይ ነው። ዛሬ የምታደርጊው ትንሽ ለውጥ ነገ ለምትደርሺበት ትልቅ ድል መጀመሪያ ነው። አትቸኩይ የራሰሽን ፍጥነት ተከ
+2
🌸የኔውድ🌹 ትልቅ ነገር ለመስራት የምትችይው በየቀኑ በትንሽ ነገር መጀመር ስትችይ ነው። ዛሬ የምታደርጊው ትንሽ ለውጥ  ነገ ለምትደርሺበት ትልቅ ድል መጀመሪያ ነው። አትቸኩይ የራሰሽን ፍጥነት ተከተይ እንጂ የሌሎችን አትቅጂ። ዛሬሽ ለወደፊት እራስሽ የምታደርጊው ምርጥ ስጦታ ነው🌸። https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ወንድ ልጅ ነብስ ሲያቅ ሲበስል ዲኑ ሲገባው ከሴትጋር ያለውን ጋጋታ ያቆማል
ወንድ ልጅ ነብስ ሲያቅ ሲበስል ዲኑ ሲገባው ከሴትጋር  ያለውን ጋጋታ ያቆማል