es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Ir al canal en Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
330
Suscriptores
-224 horas
+257 días
+4730 días
Archivo de publicaciones
10 ​ሐምዛን (ረ.ዐ) በጦር መትቶ የገደላቸው ባሪያ ማን ይባላል?
Anonymous voting

9 ሐምዛ (ረ.ዐ) በሸሂድነት የሞቱበት የታወቀው ዘመቻ የትኛው ነው?
Anonymous voting

8 በበድር ጦርነት ከመደበኛው ውጊያ በፊት በነበረው የነጠላ (Duel) ውጊያ ሐምዛ ማንኛውን የቁረይሽ ጀግና ገደሉ?
Anonymous voting

7 በበድር ዘመቻ ወቅት ሐምዛ (ረ.ዐ) በደረት ላይ ምን ምልክት አድርገው ነበር የሚዋጉት?
Anonymous voting

6 ሐምዛ ኢብኑ አብዱልሙጠሊብ በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ የተሰጣቸው ታዋቂ ቅጽል ስም ምንድን ነው?
Anonymous voting

5 ​ሐምዛ (ረ.ዐ) አቡ ጃህልን በሰደበበት ወቅት በምን መታው?
Anonymous voting

4 ​ሐምዛ (ረ.ዐ) እስልምናን መቀበላቸው ለሙስሊሞች ምን ዓይነት ጥቅም አበሰረ?
Anonymous voting

3 ሐምዛ (ረ.ዐ) እስልምናን የተቀበሉት ማን ነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) እንደሰደበና እንደበደለ በሰሙ ጊዜ ነበር?
Anonymous voting

2 ሐምዛ (ረ.ዐ) እስልምናን ከመቀበላቸው በፊት በምን ይወዱና ይታወቁ ነበር?
Anonymous voting

1 ​ሐምዛ ኢብኑ አብዱልሙጠሊብ (ረ.ዐ) ለነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ምን አጎታቸው ከመሆናቸው ባሻገር ሌላ ምን ዝምድና ነበራቸው?
Anonymous voting

Aselam Alykum werahmetullahi weberekatu yajema alachu 👋 በሰሀባው ሀምዛ ኢብኑ አብዱል ሙእጦሊብ ረ. ዐ ዙርያ 20 ጥያቄውች ተዘጋጅቶል እስኪ ራሳቹን ፈትሹ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ደህናናቹሀ አማንነው ዛሬ ጥያቄ ይኖረናል አላቹ

📜ከሀዲስ ገፅ ...part 8 ~ ስንቶቻችን ነን በሰዎች ቃል ተሰብረን የቀረነው ዳግም ላንነሰሰ የወደቀነው❤‍🩹 ።አንድች ምላስ በተናገረች #የ7_ሆሄ ግጥጥሞሽ ያሰው የእድሜውን 70% አመት ውስጡን ሲያቆስለው ይቆያል! ለዚህ ነው ረሱላችን እንዲህ ያሉት.... «مَنْ كَانَ يُؤْمِنُ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الآخِرِ فَلْيَقُلْ خَيْرًا أَوْ لِيَصْمُتْ» 〰"በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ምያምን መልካምን ይናገር አሊያ ዝም ይበል ።" እኛ ዘንድ ግን ዛሬ ላይ ሰብር አድርጎ ዝም ከማለት ትልቅ ምላሱን መሰንዘር ሁሉም ይመርጣል ።ይልቁንም መጥፎ ከመናገር ብሎ ዝም የሚል ሰው ፋራ የልሰለጠነ ተብሎ ሙድ ይያዝበታል 😔 ። ሰዎች እኮ" በአፍጢማቸው የሚደፋቸው በተናገሩት ነገር ነው "ወላህ ...ስንቱ ንፅሁ ሰው በመጥፎ ምላሳችን ተናገርን፣ ስድቦች normal ተደርገዋል፣ ከዛ ባለፈ በፊት አፀያፍነታቸው የከፋ ስድቦች ዛሬ የተሻለ ነው የምንለው ሰው እናትህ እንዲ ትሁን እንዲ ላድርጋ አንተ የእንትን ልጅ እያሉ መሳደብ ከቁብ አይቆጠርም ፣ በሀሜት ተወጠርን መጨረሻችን ምን ይሁን! 🥹 ከመልካም ተናጋሪዎች ያድርገን 🤲🏻
ከእድገት ማዶ 🌱
ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 🌱@Binaulzat

ትናንት የወደቀውን አላማ ዛሬ Rebuild አድርገው… አቧራውን አራግፈህ ተነሳ! 🏗️✨ ​ትናንት ካፈገፈግክ ደግሞ ዛሬ Step forward በል… ስኬት የሚጀምረው ከመጀመሪያው እርምጃ ነው😉 ​አን
ትናንት የወደቀውን አላማ ዛሬ Rebuild አድርገው… አቧራውን አራግፈህ ተነሳ! 🏗️✨ ​ትናንት ካፈገፈግክ ደግሞ ዛሬ Step forward በል… ስኬት የሚጀምረው ከመጀመሪያው እርምጃ ነው😉 ​አንድ በር ስለተዘጋ ብቻ መንገዱ አለቀ አትበል Find another way ብለህ መፍትሄ ፈልግ 🏃‍♂️🔥 ​እኔ ምንም የለኝም ብለህ ራስህን አታናንሰው… አላህ ዘንድ ሁልጊዜ አዲስ Opportunity & Rizq አለህ 🤲✨
​صباح الخير ☕
🌸 ✍️ Z...

💥الصلاة خير من النوم 🍇 ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ 💥 አዝካር 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا

🌞🌹🌹        💐  الصلاة خير من النوم   🌹🌹         💐  الصلاة خير من النوم 💥ጌታችንን  እናስታውስ🥰 سبحان الله وبحمده(33) سبحان الله العظيم(33) الصباح الخير🌸

💥الصلاة خير من النوم 🍇 ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ 💥 አዝካር ደሞ አትርሱ እ... 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا ደጋጎቹማ…የለይል ሶላትን ከመውደዳቸው የተነሳ ስድስተኛው ግዴታ ሶላታቸው አደረጉት እኛግን ሱብሂ ሲደርስ በንጭንጭ እንነሳለን አላሕ ይዘንልን ወላሒ🥹
Z✍...

💥💥~ጭው ባለው የሌሊት ጊዜ ተነስታችሁ በሁለት ረከዓም ቢሆን ወደ አምላካችሁ ተቃረቡ እጃችሁን ዘርጉና ጌታችሁን ለምኑ ተመሳጠሩ አንሾካሽኩ ጉዳያችሁን ለነፍሣችሁ ጌታ ተናገሩ በሉ ሰናይ ለይል ተነስታቹ ብሰግዱ ጥሩ ነው 2 ረከአ አላሕ ያግራልን 🤲

💥💥💥💥💥💥💥 جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرً ሀሳባቹን ላካፈላቹንም በዝምታ ላያቹንም እናመሰግናለን በጣም🥰🥰 ወላሒ ሚገራርም ሀሳብ የሰጣቹ ልጆች አላቹና አላሕ ይመንዳቹ ሳሊሕ የሆነውንም ዘውጅ ጀባ ይበላቹ🥰 💥💥 Allah hasabachun bemulu yemulalachu 👇👇 @al_musafirah_83 @bintawol01 @TITA6522