es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Ir al canal en Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
330
Suscriptores
-224 horas
+257 días
+4730 días
Archivo de publicaciones
🌞🌹🌹        💐  الصلاة خير من النوم   🌹🌹         💐  الصلاة خير من النوم ጌታችንን እናስታውስ 🫰 سبحان الله وبحمده(33) سبحان الله العظيم(33) 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا

አሏህኮ ሰጠን አልተጠቀንበትም እንጂ ሱብሀነህ ደሞ ሚገርመው ሚጨምርልን ነገርስ እና አመስግኑኝ ጨምርላቹሀለው ይላል እና አልሀምዱሊሏህ እንበል ጭማሪ ከፈለግን ግንኮ ቢሰጠንም አንጠቀምበት አንዱ ግዜ☺️ ሌላ.........ብዙ ውበት አለ ምን አለ ጤና አለ አሏህ አሏህ

በጋብቻ ገመድ መጣመር ያቃተው ያ ሚስኪኑ ላጤ ዛሬም ኩሽና ነው😁 አግባና ተፈረጅ ይልቅህ ጭንቀቱ ይቅር መዋተቱ በየቁርስ ቤቱ🤣😂

|| ቁምነገር ጨው እና ስኳር በጣዕማቸው  እንጂ በመልካቸው አይለዩም። ሰዎችንም ስትቀርባቸው እንጂ ለይተህ ማወቅ አትችልም። @ɪᴋʜʟᴀsɪᴋʜʟᴀs¹ @ɪᴋʜʟᴀsɪᴋʜʟᴀs¹

💥✍ሁሉሞ ነገር ያልፋል። ህመሙም ሀዘኑም ጭንቀቱም መደበሩም ሁሉም። እንደሚያልፍ እያወቅን ምን አስጨነቀን? So አትጨነቁአንጨነቅ

💥💥የልብ መረጋጋጊያ እና የጀነት መርግቢያ ቁልፍ ሠላት ሲሆን ሱብሂ ሰላት ደግሞ ቀንንም ልብንም ያበራል❤️‍🩹🌺                   🌹🌹 አሰላቱ ኸይሩ ሚነ ነውም🌹🌹 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا

💥~ለሺኛ ጊዜ ባጠፋ እንኳን ለሺኛ ጊዜ እቶብታለሁ። እኔ ተስፋ ቆርጨ እስካልቀረሁ ድረስ ጌታዬ ሁሌም ይቀበለኛል። እኔ እስካልሰለቸሁ ድረስ አምላኬ መቼ ይሰለቸኛል። ጌታዬ እኮ…ባርያው እጁን ወደሱ ዘርግቶ በባዶ ሊመልሰው ያፍራል። በሉ ሰናይ ለይል በዱአቹ አትርሱኝ 😊

💥 እይታ 😳 3⃣ 🤓 ​ከውጤት ወደ ዘላቂነት፦ የስኬት መንገድን ማስቀጠል! 🏆🔥 ​በክፍል 1 ጊዜያችንን መጠበቅ፣ በክፍል 2 ደግሞ ተግባር ላይ ማዋልን ተነጋግረናል አሁን ደግሞ ዋናው ጥያቄ፦ የጀመርነውን በጎ ነገር እንዴት በዘላቂነት ማስቀጠል እንችላለን? የሚለው ነው! 🤔💭 ​አብዛኞቻችን በከፍተኛ ተነሳሽነት እንጀምርና ከተወሰኑ ጊዜያት በኋላ የመሰላቸትና የማቋረጥ ስሜት ይመጣብናል የስኬት ሚስጥሩ ግን አልፎ አልፎ በከፍተኛ ስሜት መስራት ሳይሆን በትንሹም ቢሆን Consistency ማድረግ ነው ⚙️✨ ​🌱 1. ሂደቱን ውደደው (Enjoy the Process)፦ በውጤቱ ብቻ አትጨነቅ በየቀኑ የምታደርገው ጥረትና የምታሳየው እድገት እራሱ ደስታ እንዲሰጥህ አድርግ! ​📉 2. ከውድቀት በፍጥነት ተነሳ (Bounce Back)፦ አንድ ቀን ሶላት ቢ አያልፍብህ ወይም የያዝከውን እቅድ ባታሳካ ተስፋ ቆርጠህ አትተው። ዋናው ነገር ወዲያውኑ ወደ መንገዱ መመለስ ነው! ​🤝 3. ጥሩ ጓደኛና ከባቢ (Environment)፦ አላማህን የሚያስታውሱህ ወደ አላህና ወደ እድገት የሚገፉህን በጎ ጓደኞች ያዝ። አብረኸው የምትውለው ሰው አስተሳሰብህ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ አለው! ​የነገራቶች ለውጥ የሚመጣው ባለመታከት በየቀኑ በሚደረግ ጥረት ነው! 🏃‍♂️💨 ​💡 ዛሬ የምታደርጋት ትንሽ ጥረት ነገ ታላቅ ሰው ታደርግሃለች/ችso እየበረታን ! 💥 ያዘጋጀሑላቹ እንደ James Clear ያሉ ደራሲያንን ስለ ልምድና ዘላቂነት የጻፉትን ሀሳብ መነሻ አድርጌ ለኛ ለወጣቶች በሚመች መልኩ አዘጋጅቼው ነው ለኔም ለናንተም ጠቃሚ ነው ብዬ አስባለው ኢንሻአላሕ ​💭 ለናንተ ደሞ እስኪ አሑን ካነሳውት  ነጥቦች ውስጥ በዘላቂነት ለመቀጠል ከባድ የሚሆንባችሁ የትኛው ነው? ኮሜንት ላይ ጻፉልን! 👇 ​━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ​✍️ 𝒁 ........🙃 🌸 ​━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

አንዳንዴ አለመናገር መናገር ቢሆንና ባለመናገር የምንናገረውን መናገር ቢችል መናገር ቆሞ አለመናገር መናገርን ባስረዳ ነበር 😉😅 እየሞከራቹ ፈገግ በሉ ፈግግታ ሱና ነው!

ስንት ሰው ሰማ react አርጉ እስቲ

አህባብ አንድ ነገር ልል ነበር እና ትቀበሉ ይሁን እስቲ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እናተግን 😂🤣 እናንተ ስል አው እናንተ ወሏሂ ማለት ስጋይን ለይቶ በአጥንት ያስቀረኝ ብላቹ ያስተማራቹን እሁንም እንደዛ ሚመስለው አለ ወሏሂ ዛሬ ጁምዕ መስጂድ አንዱ ትልቅ ሰው ለአንድ ልጅ እንዲ ብሎ ሲመክረው ሰምቼ 😅 ብቻ ግን ወሏሂ ማለት
በአሏህ ይሁንብኝ ማለት ነው እሺሺ
ይህም አንድ ነገር ላይ አሏህን አስገባነው ማለት ነው ለምሳሌ ይህ እውነት ነው ብለው ወሏሂ ካልን አሏህ ምስክር ይሁንምኝ እንደማለት አሏህን አስገብተን ከዎሸን ደሞ ያው ከባድ ይሆናል ማለት ነው ምክንያቱም አሏህ ነው እና የፈለገውን ማረግ.....ጨርሱት ☺️

መኖር ግድ ይለናል ቀኑ ቢሰለችም! 🥺

💥💥ጁምኣህ ነውና☺️ የተዛናጋህ ካለህ ቶሎ ተጣጥበህ ፏ ! ብለህ መስጅ ከች! ☺️VIP_ በግመል🐪                በበሬ🐂                በበግ 🐑ቢየንስ ...                 በእንቁላል 🥚ስደቃ ድረስ 😉 ☀️اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸

﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ ﷺ"                                                                  الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ

የምር እንዳንዴ ልባችን ሁሉ አልችልም በቃኝ የሚለን ያህል ህመም አዝለን ከእምባጋ ታቅፈን እናሳልፋለን ! ግን ያም ቀን አለፈ Thanks to allah ❤‍🩹 አሁንም ያልፋል አትጠረጠሩ!

👥 ደና አትመስዪም ደና ነሽ? Me: ለናንተ ደና እንዳልሆንኩ ከተሰማቹ ለምን ደና ነሽ እያላቹ ትጠይቃላቹ? ግን ااحمد الله ደና ነኝ ደናም እሆናለው ❤‍🩹

እየሄድኩ የምመጣው፣ እየጠፋሁ የምመልሰው ካንተ ዉጭ መኖር ስለማልችል ነው የኔ ጌታ።

    💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌺
ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች ተነሱሱሱ🥰
      💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐   
💥 አዝካር ደሞ አትርሱ እ...
🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا ((اللَّهُمَّ رَبَّ السَّمَوَاتِ السَّبْعِ وَرَبَّ الأَرْضِ، وَرَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ، رَبَّنَا وَرَبَّ كُلِّ شَيْءٍ، فَالِقَ الْحَبِّ وَالنَّوَى، وَمُنْزِلَ التَّوْرَاةِ وَالْإِنْجِيلِ، وَالْفُرْقَانِ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ كُلِّ شَيْءٍ أَنْتَ آخِذٌ بِنَاصِيَتِهِ. اللَّهُمَّ أَنْتَ الأَوَّلُ فَلَيْسَ قَبْلَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الآخِرُ فَلَيسَ بَعْدَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الظَّاهِرُ فَلَيْسَ فَوْقَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الْبَاطِنُ فَلَيْسَ دُونَكَ شَيْءٌ، اقْضِ عَنَّا الدَّيْنَ وَأَغْنِنَا مِنَ الْفَقْرِ)). 🍃🌻 Z✍...