es
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Ir al canal en Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 287
Suscriptores
+924 horas
+1557 días
+81630 días
Archivo de publicaciones
🔷ፈትዋ🔷 "የሀራም ቤት ተቀጥሮ ስለ መስራት" 🎙በሸይኽ አብዱልሃሚድ ሀፊዘሁላህ🎙 እንደዚህ አይነት አጫጭር ፈትዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ 👇👇👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

◆የሙስጠፋ ሹብሀ ላይ መልስ ➥መንሀጁን እንደ ጃከት የሚቀይር 📎ሼር በማድረግ ለሌሎችም ተደራሽ አድርጉ 👉ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇 🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin 🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin
https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

እብደታቹን በኒካህ ታከሙ🙌
እብደታቹን በኒካህ ታከሙ🙌

🌹ሴትነት 🌹 🌺ሴትነት የዉበት ስም ብቻ አይደለም፣የክብር፣የጥንካሬ፣የጥበብ ና የርህራሄ መገለጫ ነዉ። ሴት በፈገግታዋ ተስፉን ትዘራለች፤በትዕግስቷ ማዕበልን ታሸንፉለች፣በፍቅሯ ልቦችን ታገናኛለች፤በጥበቧም ትዉልድን ትገነባለች። ስለዚህ ሴትነትን በኩራት ልበሺ፤ክብርሽን ጠብቂ፤ዋጋሽን እወቂ። 🌺ሴትነት የሚሰጥ ማዕረግ አይደለም፤በባህሪ፣በክብር እና በምግባር በየቀኑ የሚገለፅ ዘዉድ ነዉ።👑🌷

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ። فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُو
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ። فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُونِ አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና ለኔም አመስግኑ፤ አትካዱኝም፡፡ - «سُبْحَانَ اللهِ». - «الحَمْدُ للهِ». - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ». - «اللهُ أكْبَرُ». - «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ». - «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ». - «رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إنَّكَ أنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ». https://t.me/nejashi_nejashi

ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌 በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

✅السلام عليكم وراحمة الله و بركاته✅ ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት  ምፈልጉ ብቻ  በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Mujahid_Selefi  የምንቀበለው ተማሪ ብዛት ቃኢዳ 5  ነዘር 5 ሂፍዝ 5  ተማሪ ብቻ ከሞላ በኃላ መዝግቡኝ አይሰራም

​💎 እውቀት የነቢያት ውርስ ነው! ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 👇

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ♦️| በአዳማ ከተማ የሂጅራ መስጂድ ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ ‼️ ¶ ዛሬ ማታ ማለትም ነሐሴ 16 ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00ጀምሮ አላህ ካለ ኡስታዝ አቡ ኑዐይም ሱልጣን ኢብን ሐሰን አብረውን ይቆያሉ በመሆኑም ሁላችንም ተዘጋጅተን እንጠብቅ ፡ ¶ የቻናል ባለቤቶች ደግሞ በየ ቻናሉ በማሰራጫት ለሁሉም እንዲዳረስ የበኩላችሁን ተወጡ ‼️ https://t.me/hijra_masjid

ለመውሊድ የታረደን ነገር መብላት ይፈቀዳልን? 🎙ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁላህ🎙 እንደዚህ አይነት አጫጭር ፈትዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ 👇👇👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ካላችሁ መግለጫውን ተከታተሉ!!

#NationalExam የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ እየሰጡ ነው። ከላይ ይከታተሉ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ #TikvahEthiopiaFamilyAA
#NationalExam የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ እየሰጡ ነው። ከላይ ይከታተሉ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia

በቁርአን ላይ እጅን አስቀምጦ መማል ፍርዱ ምንድነው? 🎙ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁላህ🎙 እንደዚህ አይነት አጫጭር ፈትዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ👇👇👇😭 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

ለመውሊድ መግለጫ ከሚያወጣ መጅሊስ ጋር ተደምረህ የምታስከብረው ዲንህን ሳይሆን ኪስህን ነው🙌 https://t.me/Abu_Umer1

ዘፈን ነሺዳ ስለተባለ ሀላል አይሆንም🙌 https://t.me/Abu_Umer1
ዘፈን ነሺዳ ስለተባለ ሀላል አይሆንም🙌 https://t.me/Abu_Umer1

🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎤ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ መውሊድን የማክበር ቢድዓነት! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

የደሃ ልጅ በዛ ላይ ሰለፊይ ኒቃቢስት ጥንካሬያቸው ይለያል ነው ምልህ💪 እነዚህን አግባ ህይወትህን ቀለል ያደርጉልሃል🙌

🌙 መውሊድ — ሱና ወይስ ቢድዓ? መውሊድን እንደ የዒባዳ በየዓመቱ ማክበር ከነቢዩ ﷺ፣ ከሰሐቦቻቸው رضي الله عنهم እና ከመጀመሪያዎቹ ትውልዶች አልተዘገበም። የመውሊድ ማክበር በኋለኛው ዘመን የተነሳ ልማድ ነው፤ በ6ኛው የሂጅራ ክፍለ-ዘመን አካባቢ መስፋፋቱ ተጠቅሷል። 👉 ረቢዕ አል-አወል 12 ደግሞ በብዙ የሲራ ምንጮች የነቢዩ ﷺ የሞት ቀን ተብሎ ይጠቀሳል፤ ሆኖም ትክክለኛው ቀን ላይ ዑለማዎች ልዩነት አላቸው። እንዲሁም በአንዳንድ የመውሊድ ስነ-ሥርዓቶች የሚታዩ ጭፈራዎች፣ ሙዚቃዎችና ከሸሪዓ ጋር የማይስማሙ ድርጊቶች መወገድ ያለባቸው ነገሮች ናቸው። قال النبي ﷺ: «مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ» — متفق عليه 🤍 ነቢዩን ﷺ መውደድ በሱናቸው መከተል ነው፤ ዲን ውስጥ ያልመጣን ዒባዳ መጨመር አይደለም።. ረሱል ሰኞ የተወለድኩበትን ቀን ነው በፆም አሳልፉት እንጂ ጨፍሩበት ደግሱበት አላሉም ረሱልን የሚወድ በዐመት 48 ሰኞዎች አሉለት የቻለ ይፁም اللهم ارزقنا حبَّ نبيك ﷺ واتباعَ سنته. ✍عبدالرحيم(Abdure) https://t.me/meabdure https://t.me/meabdure

አንድ ሰው ንፅፅር ላይ ዘሎ ከመግባቱ በፊት ማወቅ እና መቅራት ያለበት ፈኖች። (በእኔ እይታ) 1) ዐቂዳ (በተለይ አስማእ ወሲፋት) 2) ሙስጠለሁል ሀዲስ 3) ኡሱሉል ፊቅህ 4) ቀዋኢዱል ፊቅህ 5) ኡሱሉ ተፍሲር ከቻልክ ሁሉንም አድምተህ በደንብ ቅራ ካልሆነ ቢያንስ ቢያንስ ሂንቱ እንኳን እንዲኖርህ አምስቱም ፈኖች ላይ አንድ አንድ ኪታቦችን ቅራ ያለበለዚያ በስሜት ገብተህ ብዙ ነጥብ ትጥላለህ ዲኑንም ነው የምታስመታው!
https://t.me/habibresponds