es
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Ir al canal en Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 257
Suscriptores
+3324 horas
+2127 días
+84330 días
Archivo de publicaciones
መልሱ፦ ለ✅

5️⃣ ﴿وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ ............﴾ ሀ) إِنَّ رَبِّي قَرِيبٌ مُّجِيبٌ ለ) إِنَّ الَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِي سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ ሐ) وَا

መልሱ፦ ሀ✅

ቁርአናዊ ጥያቄ ሲሆን ተቀዛቀዛቹሳ?

4️⃣ ﴿وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا ۝ ............﴾ ሀ) وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ ለ) وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ ሐ) إِنَّ اللَّهَ بَالِغُ أَمْرِهِ

መልሱ፦ ለ✅

3️⃣ ﴿وَلَا تَيْأَسُوا مِن رَّوْحِ اللَّهِ ۖ ............﴾ ሀ) إِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ ለ) إِنَّهُ لَا يَيْأَسُ مِن رَّوْحِ اللَّهِ إِلَّا الْقَوْمُ الْكَافِرُونَ ሐ) وَاللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ

መልሱ፦ ሀ✅

2 ﴿وَقُل رَّبِّ زِدْنِي ............﴾ ሀ) عِلْمًا ለ) إِيمَانًا ሐ) هُدًى

መልሱ፦ ሀ✅

የታለ ተሳትፎ?

1️⃣ ﴿وَإِذْ قَالَ مُوسَىٰ لِقَوْمِهِ يَا قَوْمِ إِنَّكُمْ ظَلَمْتُمْ أَنفُسَكُم بِاتِّخَاذِكُمُ الْعِجْلَ فَتُوبُوا إِلَىٰ بَارِئِكُمْ ............﴾ ሀ) فَاقْتُلُوا أَنفُسَكُمْ ለ) إِنَّهُ هُوَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ ሐ) وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ

አይደለ ሙብተዲእ ላይ ቀርቶ ተሳሁል ያለበት ሰለፊይ ኡስታዝ ላይ ኢልምን መማር ራሱ ለዲናችን ጉዳት አለው🙌 https://t.me/Abu_Umer1

🍃እህቴ የሶሻል ሚዲያ ስምሽን ወይ በባልሽ አልያም በምትወጅው የልጅ ስም አድርጊና የሴት አካውንት እንደሆነ እንዳያስታውቅ አድርገሽ ሰላምሽን ጥብቅ ሲስቱ👌

አንድት ሴት ባሏን ከመዉደዷ የተነሳ ያለ አንተ መኖር አልችልም ማለት? 👇👇👇 https://t.me/nejashi_nejashi

🌳የውጪ ውበት የውስጥ ማንነትን አይገልፅም አበቃ🙌

እናቴ ኡሚዬ አንቺ አላህ በሕይወቴ ውስጥ ከሰጠኝ ታላላቅ ኒዕማዎች አንዷ ነሽ። ስለእኔ ስትጨነቂ፣ ለእኔ በሌሊት ዱዐ ስታደርጊ ስለወደፊቴ ከራስሽ በላይ ስታስቢ እነዚህን ሁሉ አላህ ይመለከታል። እኔ
እናቴ ኡሚዬ አንቺ አላህ በሕይወቴ ውስጥ ከሰጠኝ ታላላቅ ኒዕማዎች አንዷ ነሽ። ስለእኔ ስትጨነቂ፣ ለእኔ በሌሊት ዱዐ ስታደርጊ ስለወደፊቴ ከራስሽ በላይ ስታስቢ እነዚህን ሁሉ አላህ ይመለከታል። እኔ የምችለው ሁሉ ቢያንስ አንድ ቀን የልብሽን ደስታ ማየት ነው። አላህ ለእኔ የሚሰጠኝን ሁሉ በረካ ያድርገው እኔንም ለአንቺ የምትኮሪበት ልጅ ያድርገኝ። ያ አላህ እናቴን ከሁሉም ክፉ ነገር ጠብቃት፣ አፊያዋንና እምነቷን ጠንክርላት ልቧን በኢማንና በደስታ ሙላላት። ወንጀሏን ማርላት ምህረትህን አውርድላት እድሜዋንም አርዝምላት። ያ ረቢ፣ እኔ ከእናቴ ጋር በዚህ ዓለም በመልካም ሁኔታ አብረን እንድንኖር አድርገን፤ በአኺራም በጀነተል ፊርደውስ እንድንገናኝ አድርገን። 🤲🏻 رَبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا “ጌታዬ ሆይ፣ በልጅነቴ እንዳሳደጉኝ እነሱንም ማርላቸው።” እናቴ፣ አላህ ይጠብቅሽ። እወድሻለሁ ✉️ከልጅሽ

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

أَسْتَغْفِرُ ٱللَّٰهَ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ ➻

🌴አላህ አንተ ባልከው ሰዐት ሳይሆን አንተ በሚገባህ ሰዐት የሚገባህን ነገር ይሰጥሀል @light_of_sunnah