es
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

Ir al canal en Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
570
Suscriptores
+1324 horas
+267 días
+6030 días
Archivo de publicaciones
ሰውን ባነጋገሩ፣ ባለባበሱ፣ በስራው፣ በኢኮኖሚያዊ ሁኔታው፣ በቋንቋው፣ በዘሩ፣ በትምህርት ደረጃው ፣ ... የተነሳ መናቅ አይገባም። ምናልባትም አላህ ዘንድ ያለው ደረጃ ከኛ የበለጠ ሊሆን ይችላል።
ሰውን ባነጋገሩ፣ ባለባበሱ፣ በስራው፣ በኢኮኖሚያዊ ሁኔታው፣ በቋንቋው፣ በዘሩ፣ በትምህርት ደረጃው ፣ ... የተነሳ መናቅ አይገባም። ምናልባትም አላህ ዘንድ ያለው ደረጃ ከኛ የበለጠ ሊሆን ይችላል። አላህ እንዲህ ይላል፦ { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقۡنَـٰكُم مِّن ذَكَرࣲ وَأُنثَىٰ وَجَعَلۡنَـٰكُمۡ شُعُوبࣰا وَقَبَاۤىِٕلَ لِتَعَارَفُوۤا۟ۚ إِنَّ أَكۡرَمَكُمۡ عِندَ ٱللَّهِ أَتۡقَىٰكُمۡۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِیمٌ خَبِیرࣱ } "እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው።" [አልሑጁራት፡ 13] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

"አላህ አራት ቦታዎች ላይ ቃል ገብቷል" 💎 አላህ (سبحانه وتعالى) በቅዱስ ቁርአኑ ውስጥ ለኛ ለአገልጋዮቹ አራት ታላላቅ ቃላቶችን (ቃል ኪዳኖችን) ገብቶልናል። እነዚህ ቃላቶች የማይታጠፉና በሕይወታችን ውስጥ ትልቅ ሰላም የሚሰጡን ዋስትናዎች ናቸው 💎 አላህ (سبحانه وتعالى) በገባልን የመጀመሪያው ቃል ኪዳን "ለምኑኝ እቀበላችኋለሁ" ይለናል፤ እኛ በችግራችንም ሆነ በደስታችን ጊዜ በዱዓ ወደ ጌታችን ስንጮህ፣ እርሱ ደግሞ በታላቅ እዝነቱ ጥያቄያችንን ለመመለስ ቃል ገብቶልናል። 💎 ሁለተኛው ቃል ኪዳን "አስታውሱኝ አስታውሳችኋለሁ" የሚል ነው፤ እኛ በልባችንም ሆነ በአንደበታችን ጌታችንን በዚክርና በውዳሴ ስናወሳው፣ እርሱ ደግሞ በመላእክቱ ፊትና በላቀው መድረክ በክብር ያወሳናል። 💎 ሦስተኛው የአላህ ቃል ኪዳን "ብታመሰግኑኝ እጨምርላችኋለሁ" የሚል ነው፤ እኛ በተሰጡን ጸጋዎች ላይ ትክክለኛ ምስጋናን ስናቀርብ፣ አላህ ደግሞ በበረከቱና በሲሳዩ ላይ ይበልጥ እንዲጨምርልን ዋስትና ሰጥቶናል። 💎 አራተኛውና እጅግ ተስፋ ሰጪው ቃል ኪዳን "እነርሱ ምሕረትን እስከጠየቁ ድረስ አላህ የሚቀጣቸው አይደለም" የሚለው ነው፤ እኛ በሠራነው ስህተትና ወንጀል ተጸጽተን ኢስቲግፋር (ምሕረት መለመን) ማድረጋችንን እስካልተውና ድረስ፣ ከጌታችን ቅጣትና ቁጣ የተጠበቅን ነን ጌታችን አላህ በነዚህ ቃላቶቹ ተጠቃሚ ከሚሆኑት ባሮቹ ያድርገን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሟች ማለት ሩሁ ከሰውነቱ የወጣችበት ማለት አይደለም ፣ ይልቁንስ ለጌታው በሱ ላይ ያለበትን ሀቅና መብት ያልተገነዘበ ነው።» 📚 ۞ التذكرة فى الوعظ【18】۞

❓ በአጠቃላይ በቁርዓን ዉስጥ ስንት ሱራዎች አሉ ❔

ኢብኑ_መስዑድ ረዲየሏሁ ዓንሁ እንዲህ ይላሉ : - «አንድ ወንድማችንን ስናጣው ወደሱ እንሄድ ነበር። ታሞ ከሆነ ጥየቃ ይሆናል ፣ ቢዚ ሆኖ ከሆነም እገዛ ይሆናል፣ ከዚህ ውጭ ከሆነም ዚያራ ይሆናል።» 📚 ۞ آداب الصـحــبة【1/107】۞ ───────────

እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይ
እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን፤ እውቀትዎን ያሳድጉ! 👇

photo content

ማን ልበለው??"👍#⃣#⃣ ⬅⬅⬅⬅⬅⬅⬅ የሄደበትን የሰረዘ፣ የነገር ሸርን ያረገዘ፣   በዛ ካልከው በዚህ ገብቶ፣     ግራ አጋቢ ግራ ገብቶ፣    በሰው ጫንቃ ሰርቶ እውቅና፣   ተራ ሁኖ መሳይ ጀግና፣ ፈሪ ሁኖ የአፍ ጀግና፣ ወሬ ብቻ ለፍቶ መና። በልቶ እረጋጭ፤ ቀምቶ ሰጭ፤ ሰብሮ ጠጋኝ፣ ጨክኖ አዛኝ፤ ማን ይመስልሀል ይሄ ሰው??፣ ስጠረጥርስ ማን አልከው?፣ ተሸፍኖ በውብ  ልብሶች፣ ተመሳስሎ በደጋጎች፣ ሰብል መስሎ አንክርዳዲ፣ ዘሪ መስሎ የሚያጭዲ፣ እውነት ነቅሎ  ውሸት ተካይ፣ ፋሲድ ሁኖ ሷሊህ  መሳይ፣ ይህንን ሰው ማን ልበለው?፣ ስም ስጥልኝ የምታውቀው። ደስ የሚለው ሲታጀብ፣ ግራ ቀኙን ሲከበብ፣ በሰው ደንደስ ሲወደስ፣ ያለ ድርሻው ስም ሲወርስ። ጩኸት ቀሚ በጉልበት፣ ረግዶ ወዳጅ በሰው ቤት፣ የፈተለ የውሸት ለምድ፣ አለቃቅሶ የሚሸውድ፣ ክብር ፣የለው  ለትልቅ፣ ደስ የሚለው መሳለቅ። በለለው ላይ አለኝ ባይ፣ የሰው አውሬ ሰው መሳይ፣ ባልጠሩበት አቤት ባይ፣ የሰው እንባ የሚያነባ፣ የሚታወቅ በወከባ፣ አሊም የለ ከሱ በላይ፣ መስአላን ፈቶ የሚያይ፣ ሁሉን እኔ ልሁን የሚል፣ ነጋ ኡዙር የሚፈትል፣ መቶ አልቃሽ፣ ቀድሞ ከሳሽ፣ ከዚህ በላይ  ስሙ ቀረኝ፣ እየገባህ አታሶራኝ። ባድስ ፊክራ እግር ሰዶ አበዱ አለ ለራሱ አብዶ ማነው ካልከኝ ጦሳ ማዶ።        አይ ጦሳ ማዶ🖊       የረያን..............✍ https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ተ ጀ መ ረ በኡስታዝ አቡ ረያን ሐፊዘሁላሁ ተዓላ https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=807d2c59bbecf3a10e

ገባ ገባ እያልን እናድምጥ ባረከላሁ ፊኩም 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_hayder_aliy

የሚሉ ሰማልል?

ገባ ገባ በሉ

እንዴተለመደው ዛሬ ሳምንታዊ የድዕዋ ፕሮግራም ዪኖረናል ኢንሻኣላህ https://t.me/abu_hayder_aliy

🕋 ረሱል ﷺ በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ __ሰለዋትን ያወርድበታል። ғᴏʀ ᴡᴀᴠᴇ ➙ @Suna_waver

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏من سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿 ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰 اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد   በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!                 https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

ኪታብ ከክፍያ ነፃ መቅራት የምትፈልጉ እህቶች ብቻ በዚህ አናግሩኚ @bintiomer

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"

"إن الله لم يضع داءً إلا وضع له شفاءً أو دواءً إلا داءً واحدًا" قالوا: يا رسول الله ما هو؟ قال: "الهرَم". قال الترمذي: هذا حد
+1
"إن الله لم يضع داءً إلا وضع له شفاءً أو دواءً إلا داءً واحدًا" قالوا: يا رسول الله ما هو؟ قال: "الهرَم". قال الترمذي: هذا حديث حسن صحيح (2). المصدر ،الداء والدواء(٥/١)

photo content

الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ (እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ልብ በንፅህናዋና በጥራቷ ላይ አትቆይም፣ ይልቁንስ ትዝጋለች። የዚህ ጊዜ ፅዳትና ህክምና ያስፈልጋታል። ህክምናዋም የእውቀት ኪታቦችን መመልከት ነው።» 📚 ۞ تلبـيس إبـلـيــس【290】۞ https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy