es
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

Ir al canal en Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
568
Suscriptores
-124 horas
+267 días
+6130 días
Archivo de publicaciones
📚 “የአሊሞች ቃል ልብን ያረጋጋል…” 🌿 ጣፋጭ ፣ ልብን የሚያረጋጉ ፣ ጥበብን የተሞሉ እና ኢማንን የሚጨምሩ 📖 የኡለሞች ውብ ንግግሮችን በየቀኑ ለማግኘት አሁኑኑ " JOIN " በማለት ይቀላቀሉ
📚 “የአሊሞች ቃል ልብን ያረጋጋል…” 🌿 ጣፋጭ ፣ ልብን የሚያረጋጉ ፣ ጥበብን የተሞሉ እና ኢማንን የሚጨምሩ 📖 የኡለሞች ውብ ንግግሮችን በየቀኑ ለማግኘት አሁኑኑ " JOIN " በማለት ይቀላቀሉን 👇

~አንድ ወጣት አንድ ሸይኽ ዘንድ ደውሎ አንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ ያ ሸይኽ ጥያቄ ነበረኝ? ሸይኹ፦ መርሃባ መጠየቅ ትችላለህ። ወጣቱ፦ሰለፎቻችን ከቁርዐን ጋር የነበራቸው ሁኔታ እንዴት ነበር? አብራሩልኝ
+1
~አንድ ወጣት አንድ ሸይኽ ዘንድ ደውሎ አንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ ያ ሸይኽ ጥያቄ ነበረኝ? ሸይኹ፦ መርሃባ መጠየቅ ትችላለህ። ወጣቱ፦ሰለፎቻችን ከቁርዐን ጋር የነበራቸው ሁኔታ እንዴት ነበር? አብራሩልኝ ሸይኹ፦በአሁን ዘመን ወጣቱ ከስልኩ ጋር እንደማይላቀቀው እነሱም ከቁርዐን ጋር አይላቀቁም ነበር። 

ኢብኑ_ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ነፍስ ከፈጣሪዋ ከራቀች ለፍጡራን አታዝንም!!» 📚 ۞ الـشـرح المـمــتـــع【10/223】۞ https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

+2
✔️ በኡስታዝ አቡ ሻኪራ 🎙🎙 ርዕስ:- ስለ"ትዳር🎧

قال تعالى: ﴿وَقُولُوا لِلنَّاسِ حُسْنًا﴾ — سورة البقرة: 83 أي: تكلموا بالكلام الطيب اللين، وابتعدوا عن الفُحش والسبّ. وقال ال
+1
قال تعالى: ﴿وَقُولُوا لِلنَّاسِ حُسْنًا﴾ — سورة البقرة: 83 أي: تكلموا بالكلام الطيب اللين، وابتعدوا عن الفُحش والسبّ. وقال النبي ﷺ: «إِنَّ مِنْ أَحَبِّكُمْ إِلَيَّ وَأَقْرَبِكُمْ مِنِّي مَجْلِسًا يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَحَاسِنَكُمْ أَخْلَاقًا» رواه الترمذي. وقال ﷺ: «ما مِن شيءٍ أثقلُ في ميزان المؤمن يوم القيامة من حُسن الخُلُق» رواه أبو داود والترمذي. وقال ﷺ: «أكمل المؤمنين إيمانًا أحسنهم خُلُقًا» رواه الترمذي. وقال ﷺ: «إنما بُعثتُ لأتمم صالح الأخلاق» رواه أحمد. قال الحسن البصري: “حُسن الخُلُق: بَسطُ الوجه، وبذلُ المعروف، وكفُّ الأذى.” وقال عبد الله بن المبارك: “حُسن الخُلُق: طلاقة الوجه، وبذل المعروف، واحتمال الأذى.” ومن حسن الخلق: الصدق التواضع الصبر الحِلم العفو احترام الناس حفظ اللسان الإحسان إلى الوالدين والجيران

አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى መላኢኮችን ከምን ፈጠራቸዉ ❔ For wave ➩ @Suna_waver

 ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት      ሊ                     ጀ                                    መ                                            ር ነው      ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

 🎙  በወንድም አቡ ሀይደር ርዕስ መልካም ስነ መግባር      ተ                     ጀ                                    መ                                            ረ      ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

ሼር እናድእግ

ልንጀምር ነው ኢንሻአላህ

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ኢንሻአላህ ዛሬ ሳምንታዊ የሴቶችን ሙሃደራ/ የደዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል የሚመቸዉ ካለ 11:00_11:40 ድረስ ከታች ባለዉ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ :  ባረከላሁ ፊኩም 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏من سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿 ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰 «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክር ያውለን ያረብ ﷺ 🌹 .................🌹 ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹  ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹 በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!                 https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾. «اللَّهُمَّ أسْبِغْ صَلَوَاتِكَ وَتَسْلِيمَاتِكَ وَبَرَكَاتِكَ عَلَى إمَامِ المُتَّقِينَ وَخَاتَمِ النَّبِيِّينَ وَسَيِّدِ المُرْسَلِينَ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ وَخَلِيلِكَ أكْرَمِ الخَلْقِ وَقَائِدِ الخَيْرِ وَرَسُولِ الرَّحْمَةِ أكْثَرَ وَأفْضَلَ وَأزْكَى مَا صَلَّيْتَ عَلَى أحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ». «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَأنْزِلْهُ المَقْعَدَ المُقَرَّبَ مِنْكَ يَوْمَ القِيَامَةِ ، اللَّهُمَّ آتِ مُحَمَّدًا الوَسِيلَةَ وَالفَضِيلَةَ وَابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَةَ مُحَمَّدٍ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى». https://t.me/kuruhara040

ልዩ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም ​እነሆ የፊታችን ጁምዓ የወንድማችን ሙሀመድ አሊ እና የእህታችን ራህማ በለጠ የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ የተዘጋጀ የዳዕዋ ፕሮግራም ​በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ​�
ልዩ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም ​እነሆ የፊታችን ጁምዓ የወንድማችን ሙሀመድ አሊ እና የእህታችን ራህማ በለጠ የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ የተዘጋጀ የዳዕዋ ፕሮግራም ​በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ረያን ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ሀሳን ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ሹራ ​🎙️ ኡስታዝ አቡ አመተ ረህማን ​🎙️ ወንድም አቡ ሂበቲላህ ​ቲላዋ ተጋባዥ ወንድሞች ​🎙️ ወንድም አቡ ኢምራን ​🎙️ ወንድም አቡ ሀይደር ፕሮግራም መሪ ​🎙️ ወንድም አቡ ማሂ ቀንና ሰዓት ​⏰ በኢትዮጵያ፡ 2:30 ​⏰ በሳዑዲ፡ 8:30 ​⏰ በዱባይ፡ 9:30 ​[ ጁምዓ ምሽት ​👥 እርስዎም ለዚህ ልዩ ፕሮግራም ተጋብዘዋል! እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ​وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ ​LIVE STREAMING t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ❝አቡሁረይራ - ረዲዬሏሁ ዓንሁ ከአላህ መልክተኛ ﷺ ሰምተው ያስተላለፉት ሐዲስ ፣-ሰኞ እና ሐሙስ ስራዎች ይቀረባሉ፤ ጾመኛ ሆኘ ስራየ (ከአላህ ዘንድ) እንዲቀረብልኝ እወዳለሁ፡፡❞ ‏• إن لم تكن من صائماً ، فكن لغيرك مذكراً. ነገን መፆምን ባትወፈቅ ለሌሎች አሰታዋሽ ሁን ወደመልካም ነገር ያመላከተ የሰሪውን ያክል አጅር አለው ከሱምንም ሳይቀነስ (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) 📚(ቲርሚዝይ: 747, ጾምን ሳያወሱ ሙስሊም: 2565 በሌላ ዘገባ ዘግበውታል፡፡)

Repost from Dr. Seid Musa
"ሱናን አጥብቀን ከያዝን በሱና ላይ ቀጥ ካልን በአለም ላይ ያሉ ሱንዬች ሁሉ የቦታ ርቀት ቢገድባቸውም አብረውን ናቸው። አልሐምዱ ሊላህ።" = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid

Repost from Dr. Seid Musa
☞ ልዩ የደውራና (ኮርስ) ፕሮግራም በቡታጅራ ከተማ! = ⏱ እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ቀን 12/09/2018 ከዐስር ሰላት በኋላ በይፋ የሚጀምርና ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቀጥል የኮርስ ፕሮግራም ተሰና
☞    ልዩ የደውራና (ኮርስ) ፕሮግራም                    በቡታጅራ ከተማ! = ⏱ እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ቀን 12/09/2018 ከዐስር ሰላት በኋላ በይፋ የሚጀምርና ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቀጥል የኮርስ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቀዎታል። 🎤 ኮርሱን የሚሰጡት ታላቁ ሸይኽ፦ #ሸይኽ_ዐሊይ_ቢን_አሕመድ_አርራዚሒይ መሆናቸው ፕሮግራሙን ለየት ያደርገዋል። እንዲሁም በእለቱ ከተለያየ የሀገሪቱ ክፍል ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ጠለበተል ዒልም ኮርሱን ለመታደም ይገኛሉ። በመሆኑም ከተለያዩ አካባቢ ከሚመጡ የሱና ወንድሞች ጋር ትውውቅ የምናደርግበት ትልቅ አጋጣሚ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን!! 📚 ለኮርሱ የተመረጡ ኪታቦች በቦታው ተዘጋጅተው የሚታደሉ ይሆናል። ታዲያ ይህንን ታሪካዊ ፕሮግም እንዳያመልጣችሁ ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን ቡታጅራ እንድታደርጉ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን።         ለበለጠ መረጃ፦        ስልክ፦ 0939003858 0916270905 https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group

📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛ
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

ረሱል (ሰ.0.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ “አምስት ነገሮች ወዳንተ ከመምጣታቸው በፊት በአምስት ነገሮች ቅደማቸው። ↗️ወጣትነትህን እርጅና ከመምጣቱ በፊት፣ ↗️ጤንነትህን በሽታ ከመምጣቱ በፊት፣ ↗️ሀብትህን ድህነት ከመምጣቱ በፊት፣ ↗️ትርፍ ግዜህን ትርፍ ግዜ ከማጣትህ በፊት፣ ↗️ህይወትህን ሞት ከመምጣቱ በፊት።”