es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

Ir al canal en Telegram

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
1 714
Suscriptores
Sin datos24 horas
+247 días
+17930 días
Archivo de publicaciones
Repost from N/a
ማንኛውም አይነት ከሸሪዓ ጋር የማይጋጩ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ቻናል ላይ በነጻ ማስተዋወቅ እንዲሁም ስራ ለማግኘት ከፈለጉ Halal Jobsን ይቀላቀሉ!👇

Repost from N/a
📖 ወደ “ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር እንኳን በደህና መጡ! 🎉 ለመመዝገብና በውድድሩ ለመሳተፍ ፍላጎት ስላሳያችሁ በጣም ደስ ብሎናል። ከምዝገባ ጀምሮ መጽሐፉን እስከማግኘትና በውድድሩ
📖 ወደ “ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር እንኳን በደህና መጡ! 🎉 ለመመዝገብና በውድድሩ ለመሳተፍ ፍላጎት ስላሳያችሁ በጣም ደስ ብሎናል። ከምዝገባ ጀምሮ መጽሐፉን እስከማግኘትና በውድድሩ ለመሳተፍ ድረስ የሚያስፈልጋችሁን ሙሉ ትብብርና መመሪያ እንሰጣችኋለን። 🤝 🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀው “ጛሩ ሒራ” የንባብ ውድድር እንድትሳተፉ እና መልካም ውጤት እንድታመጡ እኛም በጉጉት እንጠብቃችኋለን። 🏆📚 👨‍👩‍👧‍👦 የ“ጛሩ ሒራ” ቤተሰብ አባል እንድትሆኑ እንፈልጋለን! ከሁሉም በላይ ለእኛ ታማኝነትና ግልጽነት ወሳኝ ናቸው። ስለዚህ ስለ ውድድሩ፣ ምዝገባው ወይም ሌላ ጥያቄ ማረጋገጥ ከፈለጋችሁ፦ 📞 0942 189 967 / 0946 248 626 ደውላችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ። 📍 ወይም አዲስ አበባ፣ አብነት አደባባይ  ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘው የምዝገባ ቢሮአችን በአካል በመምጣት መረጃውን ማረጋገጥ ትችላላችሁ። 🎥 እንዲሁም ለመመዝገብ፣ መጽሐፉን ለማግኘት እና ተወዳዳሪ ለመሆን የሚያስፈልጉትን ሂደቶች በደረጃ የሚያብራሩ ቪዲዮዎችን እንልካለን። 🌹 አላህ በመረጣችሁት መልካም ምርጫ ያስደስታችሁ፣  መልካም ውጤት እንመኝላችኋለን! 🤲 📚 “ጛሩ ሒራ” — ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር የምዝገባ ዘርፍ ለመመዝገብ https://sulmahira.et/register?ref=121 በቴሌግራም ቦት: https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121 በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት በስልክ: 0942189967                     0946248626 አዘጋጅ: Falah Islamic Organization ከሡልማሒራ ተቋም  ጋር በመተባበር https://t.me/sulmahira_et

​🖤 «የጨለማ ብርሃን» ⚪️ (እውነተኛ ህይወትን መሰረት ያደረገ አሳዛኝና አስተማሪ ታሪክ) ከቤተሰቦቼ ፍቅርና ሰላም ተከብቤ አድጌአለሁ...አሚሬ ላይ ትልቅ ተስፋ አለኝ... ግን ዘመኑ ያስፈራኛል!
​🖤 «የጨለማ ብርሃን» ⚪️
(እውነተኛ ህይወትን መሰረት ያደረገ አሳዛኝና አስተማሪ ታሪክ) ከቤተሰቦቼ ፍቅርና ሰላም ተከብቤ አድጌአለሁ...አሚሬ ላይ ትልቅ ተስፋ አለኝ... ግን ዘመኑ ያስፈራኛል! ነገር ግን የካምፓስ ህይወት ደግሞ የራሱ የሆነ የጨለማ መንገድ አለው..." አንብበው የማይጨርሱት፣ በደስታና በሀዘን የተሞላ ውብ ታሪክ!

Repost from N/a
#ማነው_ጥፋተኛ #እሱ_ወይስ_እኔ አዲስ ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ!🌷 ✨ #ክፍል1 ✨ ነገ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ......
#ማነው_ጥፋተኛ       #እሱ_ወይስ_እኔ አዲስ ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ!🌷    ✨ #ክፍል1 ✨ ነገ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ......

Repost from N/a
✅የሚሸጥ የ 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺📣channel 🏷️ 🔢🔢🤩🤝🤝🤝🤝 ✅islamic   𝗖𝗼𝗻𝘁𝗲𝗻𝘁 😒Nice view      💱መሸጥ  የሚፈልግ
🛒ያናግረኝ
@kalido_123

Repost from N/a
የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?   መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ  ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🚨ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇 https://t.me/abuyusuf1595

🤎 እሾህ 🌵ሳይወጉ አበባን 🌷መቅጠፍ አይቻልም የህይወት ውበትም ከፈተናዋ በኋላ ይገለጣል።⏳

Repost from N/a
‼️አሰደሳች ዜና ከፉርቃን 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 አካዳሚ!📖 🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 ​ ⚡️በቤቶት ሆነው የቁርአንና የኪታብ ትምህርቶችን በተመጣጣኝ ክፍያ በኦንላይን ይማሩ!📖 ​📚 ትምህርቶች፦ ቃኢዳ፣ ቁርአን (ነዘር/ሂፍዝ) እና ኪታቦች 📖🧕 (በሳምንት 5 ቀን) ✉️ ማስተማሪያ፦ በቴሌግራም፣ ዋትስአፕ እና ኢሞ 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ​⏬ Join በማለት ይቀላቀሉን፦🫥

በኣላህ ጆን እያላችሁ ተቀላቀሉን🤗

Repost from N/a
photo content

ተቀላቀሉን🤗🤗

እርሱ ብቻ እኮ ነው በሰከንዶች ውስጥ ሀዘኔን የሚያጠፋው እንዴት አልወደውም🫠                   የኔ ጌታ❤️‍🩹

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። Free promoter👉 @selluhi 👉ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

☔️ለክረምት የሚነበቡ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ትፈልጋላችሁ⁉️ 👇🏽ከስር ነክተው በምርጥ ታሪኮች ይደሰቱ👇🏽 😊ወላሒ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው😊
☔️ለክረምት የሚነበቡ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ትፈልጋላችሁ⁉️ 👇🏽ከስር ነክተው በምርጥ ታሪኮች ይደሰቱ👇🏽 😊ወላሒ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው😊

Repost from N/a
ኢስላማዊ ታሪኮች ዲናዊ ምክሮች የተለያዩ ዳዓዋዎችን ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት 🧩 ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨       # ተቀላቀሉ ✅👇 https://t.me/+KXmTq2tJLzxjYzQ0

የቀረው 30 minute ብቻ ነው ያላላችሁ ጆይን በሉልኝ 1 ጆይን ለእኔ ዋጋ አለው ጀዛከላሁ ኸይር🥹💐 https://t.me/+ztjlzYPfCkNiODFk

የቀረው 1 ሰኣት ብቻ ነው ያላላችሁ ጆይን በሉልኝ 1 ጆይን ለእኔ ዋጋ አለው ጀዛከላሁ ኸይር🥹💐 https://t.me/+ztjlzYPfCkNiODFk