es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

Ir al canal en Telegram

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
1 742
Suscriptores
+524 horas
+337 días
+16230 días
Archivo de publicaciones
❓.. ❶ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

Amin lalachuh hula Allah yasakalachu 🥹🫶 Eshi enen 1 neger tebaberugn😭

ያ ረቢ ይቺ ልጅ ያለችበትን አህዋል አንተ ነህ እና የምታውቀው ፣ ያ ረብ ያሰበችውን አሳካለት🫶🥹

Repost from N/a
☘ልብ የሚነኩ ዲናዊ ምክሮች ፤ቁርዓንና ሐዲሶች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙌 🗯✨ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉ ✨❕🗯

እኔ ብቻ ነኝ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ እንዴት ማለፍ እንዳለብኝ ግራ የገባኝ❤️‍🩹🥺

❓.. ❶ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

ጓደኛሞች እንሁን 😌 🥹

"‘በታገሳችሁት ምክንያት ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን፤ የመጨረሻይቱም አገር ምንኛ መልካም ሆነች!’(ይባላሉ) ።".... ለማን ነው ሚባሉት? ካላቹኝ ጀነት ለገቡ ሰዎች 🥹 ኢላሂ ከነሱ መሃል አርገን🫶

ጥያቄ ❸ ያለ አባት እና እናት የተፈጠሩት ነብይ ማናቸው❔

ጥያቄ ❸ ያለ አባት እና እናት የተፈጠሩት ነብይ ማናቸው❔

#የመናዊቷ የተሰኘውን እጅግ አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ በነገው ዕለት በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??
#የመናዊቷ የተሰኘውን እጅግ አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ በነገው ዕለት በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??

Repost from N/a
☘ልብ የሚነኩ ዲናዊ ምክሮች ፤ቁርዓንና ሐዲሶች የሚያገኙበት ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🙌 🗯✨ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉ ✨❕🗯

¶📖 አል-ነጃሺ ኦንላይን የቁርአን ንባብ  እና ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል
ባሉበት ሆነው  በተመቾት ሰኣት እና በመረጡት ቋንቋ ቁርኣንን እኛ ጋር ይማሩ ➫ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች ➫ ነዘር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር ➫የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት ➫የቁርዐን ሂፍዝ  ከሙራጀዐ ጋር።

የማትገመቱ ሁኑ እስኪ በ react ፏ አርጉት😌 እኔም surprise ልሁን😒

ወገን ምነው አላችሁሳ REACT and SHARE የለም እኮ ተዉ😭

ሰላም ለነዛ የኛ ሁኔታ አስጨንቋቸው እና አሳስቧቸው ጊዜ ሰጥተው ለሚጠይቁን🥹 ዱዐ ለሚያደርጉልን ደጋግ ሰዎች ....🫶🤍

💡ጥያቄ ❷ 🚨በህመም የተፈኑት ነብይ ማን ናቸው❓ ..