Orthodox mezemur ኦርቶዶክስ መዝሙር
Ir al canal en Telegram
እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ ልቤም በመድኃኒትህ ደስ ይለዋል የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለልዑል እግዚአብሔር ስምም እዘምራለሁ ። መዝሙረ ዳዊት 13 : 5 - 6 o:-)- ለማንኛውም ጥያቄ በስር ባስቀመጥነው ሊንክ ሊጠይቁን ይችላሉ 👇👇 - @tan_flf -
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
283
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
+2530 días
Archivo de publicaciones
+1
ለእህታችን ቻሌንጅ!
50 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 50 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል
ከ50 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️
CBE - 1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፲፯/17
🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
📌በዚች ቀን አስቀድሞ ክርስቶስን ከዶ የነበረና በኋላ ግን ንስሐ ገብቶ በታላቅ ተጋድሎ የሰማዕትነት አክሊልን የተቀበለው አሞራዊው ቅዱስ እንጣዎስ አረፈ።
📌 ይህ ቅዱስ አስቀድሞ ገንዘብ በመሰብሰብ የሚተጋና ክርስቲያኖችን የሚጠላ ነበር።
በአንዲት ዕለት ወደ ደማስቆ ከተማ ወደ ቅዱስ ቴዎድሮስ ቤተ ክርስቲያን ገብቶ ዕቃዎችን ማቃጠልና መስቀል መስበር ሲጀምር፣ በሰማይ የብርሃንና የእሳት ፍላፃዎችን አይቶ አንዲት ፍላፃ የቀኝ ጎኑን ነደፈችው።
📌 ወዲያውኑም ተጨንቆ ከልቡ በመጮህ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አመነ።
ወደ ኤልያስ ጳጳስም ሄዶ በሆነው ነገር ተጠመቀ፤ በዚያም ጊዜ እንደ ቀስተ ደመና ያለ የብርሃን ምሰሶ ወረደ።
ከእርሱም ጋር ፲ ሺህ ፯ መቶ ፱፰ (10,798) ሰዎች አምነው ተጠመቁ።
📌 ከዚህ በኋላ በሕልሙ እመቤታችን መርታ ወደ ኢየሩሳሌም እንደወሰደችውና ቅዱስ ቁርባን እንደተቀበለ አይቶ ሃይማኖቱ ይበልጥ ጠነከረ።
📌 ንጉሡ ሰምቶ አስይዞ አስጨናቂ በሆነ ሥቃይ አሠቃየው፤ ጥርሱ እስኪበተን አፉን አደሙት፣ እህልና ውኃ ከልክለው ፯ (7) ቀን አሰሩት፣ በፈላ ዲንና ዝፍት ውስጥም ጣሉት።
እግዚአብሔር ግን ካለው መከራ ሁሉ ያለ ምንም ጉዳት አዳነው፤ ከእሳቱም መልካም መዓዛ ወጣ።
📌 ንጉሡም ተስፋ በቆረጠ ጊዜ ራሱን በሰይፍ እንዲቆርጡ አዘዘ፤ ቅዱስ እንጣዎስም ቆሞ ሲጸልይ "ከእስጢፋኖስና ከጊዮርጊስ ጋር ታርፍ ዘንድ ና" የሚል አምላካዊ ድምፅ ሰማ።
ራሱንም ተቆርጦ ሰማዕትነቱን ፈጸመ፤ ከሥጋውም ቁጥር የሌላቸው ድንቆችና ተአምራት ተገለጡ።
"ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ ሰማዕት ጸሎት ይማረን፤ በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን።"
ምንጭ፦📖📖#መጽሐፈ_ስንክሳር
"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"
(የቅዱሳንን ዜና/ታሪክ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል)
✍️አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር📖)
📌ከክህደት ወደ ታላቅ እምነት ተመልሶ ለሰማዕትነት የበቃውን የታላቁን ሰማዕት የቅዱስ እንጣዎስን ገድል Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ❕
ሁላቹም join በማለት በ አሪፍ አሪፍ ዋግጋዎች በሁሉም እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ቦርሳዎች ማግኘት ትችላላቹ እና join. በማለት family ሁኑ አመሰግናለሁ!!!!
🍂ስለዚህ ከንጹሓን መላእክት ጋራ በፍጹም ደስታ ደስ ተሰኝተን እናመስግን፡፡ በሰማይ ለእግዚአብሔር ምስጋና በምድር ዕርቅ ይኹን እንበል ፡፡ 🍂
🍂ክብር ፣ የክብር ክብር ያለው እርሱ አንቺን ለእናትነት መርጧልና ቅድስት ሆይ ! ለምኝልን ፡፡🍂🤌❤️🩹☦️
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
💚💛❤ አንድ ቅንጥብ በጽሑፍ ሳጥን ላይ ለመለጠፍ መታ ያድርጉት። ❤💛💚
🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ደብተራ ፍጽምት
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
በልጅነት ያኔ ገና
በልጅነት ያኔ ገና
ከመረጥከኝ ለምስጋና
ከፍ ላርግህ ዝቅ ብዬ
እግዚአብሔር እረኛዬ
አልፋ ያልኩብህ የዘለዓለሜ
ስደክም ምርኩዝ ጉልበቴ አቅሜ
አምናን ማለፊ ዛሬን ማየቴ
ነገም ባንተ ነው ቀሪው ሕይወቴ
እስከ ሽበት አምንሃለሁ
ማዳንህን አወራለሁ
ሳይለየኝ ጥባቆትህ
እኖራለሁ በምህረት
አዝጣትህ ባትይዘኝ ስንገዳገድ ጣልቃ ባትገባ በእኔ መንገድ እየጠበቅከኝ ከአዳኙ አውሬ ስንቱን አለፍኩት ሆነኸኝ ክብሬ እስከ ሽበት አምናለሁ ማዳንህን አወራለሁ ሳይለኝ ጥባቆትህአ እኖራለሁ በምህረት
አዝጅማሬዬ አንተ መዳረሻዬ እፎይ ያልኩብህ ሁሉን መርሻዬ እያፅናናኸ ኝ ምርኩዝ በትሬ አቁመኸኛል ከአምና እስከ ዛሬ እስከ ሽበት አምናለሁ ማዳንህን አወራለሁ ሳይለኝ ጥባቆትህ እኖራለሁ በምህረት
አዝከዚያ ማዕበል ከሚያስፈራው በጠላት ሰፈር ከሚወራው ተዘልያለሁ በአንተ ትድግና አምላኬ ላንተ ይኸው ምስጋና እስከ ሽበት አምናለሁ ማዳንህን አወራለሁ ሳይለኝ ጥባቆትህ እኖራለሁ በምህረት መዝሙር 🎙️ዘማሪ የአብቃል
