es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

مَكْتَبَة دَار الْهِجْرَتَيْنْ لِتَقْدِيمَ فَوَائِدِ وَأَقْوَالِ مَشَايْخِنَا مثل الفِيدِيُو وَالصَُوَرِ البطاقة الشرعيَة

مَكْتَبَة دَار الْهِجْرَتَيْنْ لِتَقْدِيمَ فَوَائِدِ وَأَقْوَالِ مَشَايْخِنَا مثل الفِيدِيُو وَالصَُوَرِ البطاقة الشرعيَة

Ir al canal en Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል የሀገራችን መሻይኮቻችን እና ኡስታዞቻችን ፈዋኢዶች የምለቀቅበት ልዩ ቻናል ነው ቪዲዮ ኤዴት እና ፎቶውን ጥራት ባለው መልክ እናቀርባለን እናንተም ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ሁኑ. https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
1 973
Suscriptores
Sin datos24 horas
+537 días
+36130 días
Archivo de publicaciones
🔷ለሰልፍዮች ምክር "እውነተኛው ሰለፍይ ሆይ! በሌሎች አገሮች የሚገኙ የነብዩን መውሊድ በዓል የሚያከብሩ የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶችን አትመልከት። ሐቅ የሚታወቀው በቁጥር ብዛት ሳይሆን ፣ በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ቁርአንን እና ሐዲስን በመከተል ፤ የነብዩ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - ባልደረቦች የነበሩበትን አጥብቆ በመያዝ ነው።" في رسالته : يوم المولد يوم الشرك الأكبر وبيان حال دعاة التمييع ص/٢١ الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي الإثيوبي حفظه الله https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

✅ Yoma Namoonni Hedduun Haqa (Dhugaa) Qeebaluu Didanillee Nuti Haqa ifsuu ( Imuu) hindhiifnu. 🎙Shek Salih Al-fawzan Hafizahu
✅ Yoma Namoonni Hedduun Haqa (Dhugaa) Qeebaluu Didanillee Nuti Haqa ifsuu ( Imuu) hindhiifnu. 🎙Shek Salih Al-fawzan Hafizahullah ሰው ባይቀበልም ሐቅን ከመግለፅ አንወገድም ! እኛ ብዙ ሰው ባይቀበለውም ሐቅን ግልፅ ማድረግን አንተወውም " ። 🎙️ሸይኽ ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው http://t.me/bahruteka دعوة التوحيد وسهام المفوضين 📚[19] اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا: #Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel

🌱نَصِــــــيـــحــــــة لِلسَّلَفِيِّين قَالَ الشَّيخْ الفَاضِلُ الدُّكْتُورْ حُسَين بن مُحًمَّد السِّلطِي الإِثْيُوبِي حفظه
🌱نَصِــــــيـــحــــــة لِلسَّلَفِيِّين قَالَ الشَّيخْ الفَاضِلُ الدُّكْتُورْ حُسَين بن مُحًمَّد السِّلطِي الإِثْيُوبِي حفظه الله ​«وَلَا تَلْتَفِتْ أَيُّهَا السَّلَفِيُّ الصَّادِقُ إِلَى كَثْرَةِ مَنْ يَحْتَفِلُ بِالْمَوْلِدِ فِي سَائِرِ الْأَقْطَارِ مِنْ أَهْلِ الْبِدَعِ وَالْأَهْوَاءِ، فَإِنَّ الْحَقَّ لَا يُعْرَفُ بِالْكَثْرَةِ، وَإِنَّمَا يُعْرَفُ، بِاتِّبَاعِ الْكِتَابِ وَالسُّنَّةِ، وَالتَّمَسُّكِ بِمَا كَانَ عَلَيْهِ أَصْحَابُ النَّبِيِّ ﷺ [بِفَهْمِ السَّلَفِ الصَّالِحِ] من مكتبة دار الهجرتين. بقلم أبي قتيبة الدغويي اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا: #Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_chann

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሰለፊዮች እንኳን ደስ ኣላችሁ ይህቺ አፕ በተሳካ ሁኔታ በplay store ተጭናለች ከዚህም ቦሀላ የምንሰራቸው አፖችን በፕሌይስቶር ስለምንጭን ሰርች ሲደ
+1
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሰለፊዮች እንኳን ደስ ኣላችሁ ይህቺ አፕ በተሳካ ሁኔታ በplay store ተጭናለች  ከዚህም ቦሀላ የምንሰራቸው አፖችን በፕሌይስቶር ስለምንጭን ሰርች ሲደረጉ ከፊት እንዲመጡ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ  አምስት ኮከብ እንድትሰጡ በታለቅ አክብሮት እና ትህትና እያጠየቅን መላው ሰለፊይ የቻናል በልተቤቶች ለሌሎች እንዲደርስ ሼር መድረግን አትርሱ! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abdulrezak.tuhfetulatfal&utm_source=chatgpt.com 📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ☝☝ 🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት 👉 @JJ_selfy_app_developer 📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer

🚫ለ መውሊድ በዓል የታረደ የተዘጋጀ ምግብ መብላት ይፈቀዳልን⁉️ Qalma Foon Ykn Nyaata Ayyana Mawlidaaf Quphaae Nyaachuun Hinta'aa ❓Deebisaa Quufsaa ሼይኽ ሳሊህ ቢን ፈውዛን አልፈውዛን ሐፉዘሁሏህ ሙሉ ቪዲዮውን አዳምጡ 38ስከንድ ብቻ ነው 🎙Shek Salih Al-fawzan Bin Abdullaah Al-fawzan Hafizahullah Video Guutuu Dhaggeeffadhaa Scondi 38 Qofadha من مَكْتَبَةُ دَار الْهِجْرَتَيْنِ اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا: #Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channe

بِدْعَةُ الِاحْتِفَالِ بِيَوْمِ الْمَوْلِدِ قَالَ الشَّيْخ الدُّكْتُور حُسَيْن بْن مُحَمَّدٍ السّلطِيّ الْإِثْيُوبِيُّ، حَفِظَهُ اللَّه: — أَنَّ الْيَوْمَ الَّذِي يَحْتَفِلُ فِيهِ أَهْلُ الْأَهْوَاءِ هُوَ الْيَوْمُ الَّذِي تُوُفِّيَ فِيهِ النَّبِيُّ ﷺ، بِالْإِجْمَاعِ؟ فَكَيْفَ يُفْرَحُ وَأَمَّا يَوْمُ مَوْلِدِهِ فَمُخْتَلَفٌ فِيهِ، كَمَا تَقَدَّمَ، كَيْفَ يَرْقُصُونَ وَيَضْرِبُونَ الدُّفُوفَ وَيَأْكُلُونَ الْقَاتَ فِي هَذَا الْيَوْمِ، أَفَلَا يَعْقِلُونَ؟ بَلْ يُشْرِكُونَ بِاللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ وَيَعْمَلُونَ أَعْمَالًا يخْرجُونَ بِهَا عَنْ دَائِرَةِ الْإِسْلَامِ وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ. وَأَيْنَ دُعَاةُ التَّوْحِيدِ وَالسُّنَّةِ؟ وَأَيْنَ هَؤُلَاءِ الَّذِينَ اشْتَرَوُا الْحَيَاةَ الدُّنْيَا بِالْآخِرَةِ وَتَرَكُوا الْأَمْرَ بِالْمَعْرُوفِ وَالنَّهْيَ عَنِ الْمُنْكَرِ؟ (يعني المميعة ) وَاللَّهُ الْمُسْتَعَانُ وَعَلَيْهِ التُّكْلَانُ. الرِّسَالَةُ: يَوْمُ الْمَوْلِدِ يَوْمُ الشِّرْكِ الْأَكْبَرِ وَبَيَان حَالِ دُعَاةِ التَّمْيِيعِ، صَ [٢١–٢٢]. من مَكْتَبَةُ دَار الْهِجْرَتَيْنِ بِقَلَمِ أَبِي قُتَيْبةَ الدَّغْوِيّي اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا: #Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channe

هل تعلم أن هناك لشيخنا الشيخ الدكتور حسين السلطي حفظه الله رسالة تسمى: يوم المولد يوم الشرك الأكبر: ؟ وإذا أردت قراءتها بPdf اضغط الذي من فوق👆🖕 فتجدها تماما اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا: #Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channe

قَالَ الشَّيْخُ الدُّكْتُورُ حُسَيْنُ بْنُ مُحَمَّدٍ السُّلَطِيُّ الْإِثْيُوبِيُّ، حَفِظَهُ اللَّهُ وَأَهْلُ الْمَوْلِدِ هُمْ
قَالَ الشَّيْخُ الدُّكْتُورُ حُسَيْنُ بْنُ مُحَمَّدٍ السُّلَطِيُّ الْإِثْيُوبِيُّ، حَفِظَهُ اللَّهُ وَأَهْلُ الْمَوْلِدِ هُمْ أَكْثَرُ النَّاسِ مُخَالَفَةً لِهَدْيِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فِي الْعِبَادَاتِ وَالْمُعَامَلَاتِ وَالْأَخْلَاقِ. وَلِهَذَا تَجِدُ فِيهِمْ جَمِيعَ أَهْلِ الْأَهْوَاءِ وَالضَّلَالِ وَأَهْلِ الْمَعَاصِي وَالْفُجُورِ. فِي رِسَالَتِهِ: يَوْمُ الْمَوْلِدِ يَوْمُ الشِّرْكِ الْأَكْبَرِ وَبَيَانُ حَالِ دُعَاةِ التَّميِيعِ 📚ص/ [٢١] مَكْتَبَةُ دَار الْهِجْرَتَيْنِ. بِقَلَمِ أَبِي قُتَيْبَةَ الدَّغْوِيِّي اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا: #Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channe

قال إبراهيم الحربي: «الصَّغِيرَ إِذَا أَخَذَ بِقَوْلِ رَسُولِ اللهِ ﷺ وَالصَّحَابَةِ وَالتَّابِعِينَ فَهُوَ كَبِيرٌ»①. قال ال
قال إبراهيم الحربي: «الصَّغِيرَ إِذَا أَخَذَ بِقَوْلِ رَسُولِ اللهِ ﷺ وَالصَّحَابَةِ وَالتَّابِعِينَ فَهُوَ كَبِيرٌ»①. قال السجزي: «فَالْمُتَّبَعُ لِلْأَثَرِ يَجِبُ تَقْدِيمُهُ وَإِكْرَامُهُ، وَإِنْ كَانَ صَغِيرَ السِّنِّ غَيْرَ نَسِيبٍ»②. ــــــــــــــــــــ ① شرح أصول اعتقاد أهل السنة للالكائي، دار طيبة، السعودية، الطبعة الثامنة، 1423هـ، ج1، ص95. ② رسالة السجزي إلى أهل زبيد، عمادة البحث العلمي، المدينة المنورة، الطبعة الثانية، 1423هـ، ج1، ص340. #فيلاليات_أثرية. https://t.me/HadithOfficial مكتبة دار الهجرتين. بقلم أبي قتيبة الدغويي https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel

እንዲህ ነበሩ ደጋግ ቀደምቶች… ——— በቢድዐህ ባለ ቤቶች ላይ የነበራቸው ጥንካሬ!! قال ابن بطة -رحمه الله - في الإبانة ص ٢٦٢ (ولا تشاور أحداً من أهل البدع
እንዲህ ነበሩ ደጋግ ቀደምቶች… ——— በቢድዐህ ባለ ቤቶች ላይ የነበራቸው ጥንካሬ!! قال ابن بطة -رحمه الله - في الإبانة ص ٢٦٢ (ولا تشاور أحداً من أهل البدع في دينك، ولا ترافقه في سفرك، وإن أمكنك أن لا تقربه في جوارك. ومن السنة مجانبة كل من اعتقد شيئاً مما ذكرناه - أي من البدع - وهجرانه والمقت له، وهجران مَنْ والاه ونصره وذبَّ عنه وصاحبه وإنْ كان الفاعل لذلك يظهر السنة!) ታላቁ ኢማም 387 ዓ.ሂ ላይ የሞቱት አቢ ዐብደላህ ዑበይዲላህ ቢን ሙሀመድ ኢብኑ በጠህ አል-ዑክበሪይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ከቢድዐህ ባለቤት የሆነን አንድም ሰው በዲንህ ጉዳይ አታወያይ!። በጉዞህ ላይም ጓደኛ አታድርገው፣ ከተመቻቸልህም በጉርብትና አትጠጋው። ከሱንናው የሚታወቀው ቢድዐን እምነት አድርጎ ከያዘ አካል መራቁ ነው። እሱንም በማኩረፍ መቅጣቱ ነው። ይልቁንም እርሱን የሚወዳጅን፣ የሚረዳንና ለእርሱም ጥብቅና የሚቆምን፣ እንዲሁም ባል ደረባ አድርጎ የሚይዝን መራቅ ነው። ይህን የሚያደርገው አካል ሱናን የሚያንፀባርቅ አካል ቢሆን እንኳ።” [አል-ኢባና 262] ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

❓ በእውነት እና በሱና ላይ የተመሰረተ ህይወት መኖር ይፈልጋሉ? • ትክክለኛው የሰለፎች (የቀደሙት ደግ ሰዎች) መንገድ ምንድን ነው? • ከተለያዩ ብዥታዎች (ሹብሃቶች) ራስዎን እንዴት መጠበቅ ይችላሉ? • ልብን የሚያረጉ እና እውቀትን የሚጨምሩ የዲን ትምህርቶችን የት ያገኛሉ? ለነዚህና ለሌሎች መሠረታዊ የዲን ጥያቄዎችዎ አስተማማኝ ምላሽ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👉 አሁኑኑ ተቀላቀሉን፦ J O I N

🚫الرد العلمي على التكفيري مصطفى عبد الله 🎙️فضيلة الشيخ أبو ذر بن حسن الولوي حفظه الله تعالى الشيخ حفظه الله ● يَدُكُ حُصُونَ جَهُولٍ وَيُبْطِلُ غُرُورَ مَغرُور الا وهو مصطفى عبد الله أبو نبراس التكفيري عامله الله بما يستحق. ( الحقة 1) ተክfiሪይ በሆነ በሙስጠፋ አብደላህ አቡ ኒብራስላይ የተሰጠ ምላሽ (ረድ )
Part 1️⃣
🎙️ሽይኽ አቡ ዘር ኮንቦልቻ አሏህ ይጠብቃቸው ለቻናላችን አድስ የሆናችሁ ከታች ያለውን ልንክ በመጫን ተጨማሪ ትምህርት ያገኙ اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا: #Join_Join እያረጋችሁ ተከታተሉን ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel

🚫 ረድ በሙስጦፋ ዐብደሏህ ● ክፍል (2) 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ከተዳሰሱ ነጥቦች፦ —  የነብያት ወራሾች የሆኑትን ዑለማኦች ክብር መጠበቅ ግደታ ነው .! — ጃሂሉ አቡ ኒብራስ በሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አል-መድኸሊይ ላይ በተናገረው አግባብነት የሌለው ንግግር ላይ መልስ ተሰጥቶበታል .! — ስለ ዑዝር ቢል-ጀህል፣ ተክፊር አል-ሙጥለቅ፣ ተክፊር አል-ሙዐየን የሸይኹል-ኢስላምን ንግግር በማጣቀስ   ተብራርቷል .! 🎤 በደንብ ይደመጥ ክፍል (1) ለማግኘት፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/17621 || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

قال الشيخ عبد الحميد اللتمي حفظه الله ❇️الفلاح كل الفلاح في اتباع النبي صلى الله عليه وسلم والهلاك كلا الهلاك في ابتداع في دي
قال الشيخ عبد الحميد اللتمي حفظه الله ❇️الفلاح كل الفلاح في اتباع النبي صلى الله عليه وسلم والهلاك كلا الهلاك في ابتداع في دين الله عز وجل ሼይኽ አብድል ሃሚድ ብን ያሲን አለተሚ- አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ 🔰​እውነተኛ ስኬት ሁሉ ያለው ነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በመከተል ላይ ነው፤ ጥፋት እና ውድመት ሁሉ ያለው ደግሞ በአላህ ኃያል እና ትልቅ ሃይማኖት ውስጥ አዲስ ነገርን በመፈልሰፍ በቢድዓ ላይ ነው مكتبة دار الهجرتين.   بقلم أبي قتيبة الدغويي https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel

سبحان الله هذا هو نهاية مصطفى عبد الله المعروف بأبي نبراس التكفيري الخبيث عامله الله بما يستحق ويقول ان الشيخ ربيع والشيخ محمد ابن هادي المدخلي مرجئة ⚠️ ሱብሃንሏህ.ተመልከቱንግድ የተክፊሪ ሙስጠፋን መጨረሻስሙ ❌
ሽይኽ ረቢኢን አልመድኽሊ ሽይኽ ሙሀመድ አልመድኽሊ
በግልፅ ወቶሙርጅዓናቸው⚠️ ብሎ ስፈርጃቸው ስሳደባቸው አሏህ ይርሀማቸውና ምን ብሎ እንደምሳደብ እናንተው በራሳቸው ከአንደበቱ ሰሙ እኔ መናገር አልችልም ይሄነው እንግዲህ የሙስጠፋ መጨረሻ ይሄንን ተክፊሪ ጃሂል ሰውዬ ተጠንቀቁ ስንላችሁኮ በ ምክንያት ነው በምገባለት አሏህ ይይዘው اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا: #Join_Join እያረጋችሁ ተከታተሉን ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel

من فوائد الدغويي وفقه الله ويا سعادة وفلاح من وفقه الله التوحيد والثبات عليه ولم يشرك به واجتنب عن الشرك وأهله ويا سعادة من و
من فوائد الدغويي وفقه الله ويا سعادة وفلاح من وفقه الله التوحيد والثبات عليه ولم يشرك به  واجتنب عن الشرك وأهله ويا سعادة من وفقه الله السنة والثبات عليه واجتنب عن كل البدع والمحدثات وأهله وسلك مسلك سلفه الصالح  وعبد ربه حتى أتاه اليقين الأخ الفقير أبو قتيبة الدغويي وفقه الله مكتبة دار الهجرتين.     بقلم أبو قتيبة الدغويي ለቻናላችን አድስ የሆናችሁ ከታች ያለውን ልንክ በመጫን ተጨማሪ ትምህርት ያገኙ اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا: #Join_Join እያረጋችሁ ተከታተሉን ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel