العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል
Ir al canal en Telegram
ይህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን በአሏህ ፍቃድ የምናስተላልፍበት ይሆናል
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
342
Suscriptores
+924 horas
+797 días
+7930 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+347
en 9 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 29 julio | +1 | |||
| 28 julio | +10 | |||
| 27 julio | +20 | |||
| 26 julio | +14 | |||
| 25 julio | +15 | |||
| 24 julio | +24 |
Publicaciones del Canal
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ
ውድ ሰለፍዮች በጣም ቀላል የሆነ
ከ ኪታብ አተውሂድ ደርስ ቀለል ብሎ የወጣ የፈተና ጥያቄ ነው
ሙሉውን ለመለሰ ኢንሻአሏህ ስጦታ ይኖራል
ሞክሩት
https://t.me/Menhajeaselefya
https://t.me/Menhajeaselefya
| 2 | https://t.me/Menhajeaselefya | 33 |
| 3 | Sin texto... | 1 |
| 4 | ሀቅ ነው ወሏህ አሏህ ፅናትን ሶብርን ይስጣቸው
ያረብ ከሸረኞች ተንኮል አተ ጠብቃቸው | 70 |
| 5 | 🟢ሀገር ያወቀው ፀሃይ የሞቀው እውነታ
በሀቅ ላይ የፀኑ የሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ ደረሶች በሀገራችን ደዕዋ ላይ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው። ዲንን በአጠቃላይ ሰለፊያን በተለይ በትጋት እያገለገሉ ይገኛሉ።ሁሉንም አላህ ይጠብቃቸው።
https://t.me/Abuhemewiya | 68 |
| 6 | https://t.me/Menhajeaselefya | 60 |
| 7 | ወሳኝና ጠቃሚ ምክር
ከቀደምቶች አንድበት...👌
ርዕስ"✅
የቢዳዓ ባህሪው ምንድን ነው
ቢዳዓማኮ ያ መጤ አምልኮ እሱ ቦታ ይዞ ሱናውን ሰርዞ መልካም ነው በማለት ከፊሉ በሶላት ከፊሉ በዱዓ ከፊሉ በሰርጉ የሰገሰገውን መጤ በድን ውስጥ የሌለ ነብያቶች የማያውቁት ሶሀቦዎች የማያውቁት ቀደምት ደጋግ ሷሊሆች የማያውቁት ያልሰሩት ቢዳዓ በመባል ይታወቃል እሱም መሰረተቢስ ወሬ ነው
⚙በውስጡ ወሳኝና ጠቃሚ ምክሮች ተካተውበታል ተወስተውበታል ሰምተን እንጠቀምበት👌
🎙በሸይኽ ሀጅ ሙሐመድ ወሌ....
[ረሂመሁሏህ]
⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/hussenhas
https://t.me/hussenhas | 64 |
| 8 | 🆕📲 የኪታብ ቁጥር 18 አፕልኬሽን!
↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ عقيدة الطحاوية.
↪ የኪታቡ ስም፦➘➷➷
➡️ ዐቂደቱ ጠሐዊያ
↪️ የኪታቡ ደራሲ፦➘➷➷
➡️ አል'ኢማም አቡ ጃዕፈር አጠሀዊይ «ረሒመሁላህ»
🎙 ደርሱ የተሰጠው፦ በወንድም ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ
📡 ደርሱ የተሰጠው በኢብን ተይሚያህ አስ'ሰለፊይ online የእውቀት ማእከል ለጀማሪ ተማሪዎች ነው!!
📱👇👇👇👇
http://t.me/ibnuteimiyya
http://t.me/ibnuteimiyya | 1 |
| 9 | https://t.me/Menhajeaselefya | 82 |
| 10 | 📢 አሠላሙአለይኩም ጀመአው አንድ ጥያቄ አለኝ ለመለሠ የ50 ብር ካርድ ሺልማት አለው
✅✅ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ልጆች ስንት ናቸው
✅ የወንዶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው
✅ የሴቶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው
https://t.me/Menhajeaselefya | 79 |
| 11 | 📢 አሠላሙአለይኩም ጀመአው አንድ ጥያቄ አለኝ የመለሠ 50 ብር ሺልማት አለው
✅✅ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ልጆች ስንት ናቸው
✅ የወንዶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው
✅ የሴቶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው
https://t.me/Menhajeaselefya | 1 |
| 12 | የነኘ | 1 |
| 13 | 📢 አሠላሙ አለይኩም ጀመአው አንድ ጥያቄ አለኝ ለመለሰ 50ብር ካረድ ሺልማት አለው
✅✅ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ልጆች ስንት ነቸው
✅ የሴቶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው
✅ የወንዶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው
https://t.me/Menhajeaselefya | 1 |
| 14 | https://t.me/Menhajeaselefya | 1 |
| 15 | Sin texto... | 1 |
| 16 | 🔉አዲስ ወሳኝ ሙሀድራ⤵
📅ጁመአ (ምሽት)፣ ቀን፦ጥር 22/05/2018 ዓ. በመናሩል ሁዳ ግሩፕ Online ቀጥታ ሥርጭት
የተደረገ ሙሀድራ♦️
🎙በኡስታዝ ኑራድስ
አቡ አብዱረህማን (ሀፊዘሁሏህ)
➴➘➴➘ርዕስ
➤ ርዕስ ሙመይአ ማለት
ምን ማለት ነው በሚል⁉️
📌በሰፊው ተብራርቶበታል በድንብ
ይደመጥ ለሌሎችም እንድደርስ
ሼር አድርጉት በግሩፕና በቻናሎች⤴️
➤በውስጡ በርካታ ነጥቦች የተዳሰሱበት
➤.....ሊደመጥ የሚገባ ወሳኝ
ሙሀደራ ነው ይደመጥ!!!📌
🔗 ትምህርቱን ለመከታተል
👇 ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ
https://t.me/+5c4ywU9_Ob1jMzQ0 | 86 |
| 17 | Sin texto... | 77 |
| 18 | 💎 | የሰርግ ግጥም!
— አቡ ሐኒፈህ & ኡሙ ሐኒፈህ !
🎙ወንድም አቡ ሙቅቢል -ሐፊዞሁ'ሏህ-
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan | 73 |
| 19 | በሰከንድ ውስጥ እልቆ መሳፍንት የሆነ ትርፍ
_
ከአላህ ጋር የሚደረግ ትርፍ እንጂ ኪሳራ የሌለበትን ንግድ ልጠቁምህ?
ውዱ ነብይ ﷺ እንዲህ ተናግረዋል:
«ከእናንተ ውስጥ አንዱ ወደ መስጂድ ሄዶ ከአላህ ቁርዓን ሁለት አንቀጾችን ቢያስቀራ ወይም ቢቀራ
ከሁለት ግመሎች ይሻለዋል፤
ሶስትም ከሶስት ይሻለዋል፤
አራትም ከአራት ይሻለዋል፤
ከግመሎቹም ቁጥር ጋር እኩል ይሆናል»
{ ሙስሊም ዘግበውታል }
ሹፍ ሀቢቢ ሁለት አንቀጾች ብቻ ከሁለት ግመሎች ይበልጣሉ!
ዛሬ ግመል በአንድ አካባቢ በግምት እስከ 50 ሺህ ብር ይገመታል! እንግዲህ ስንት ብር ሰደቃ ልታወጣ እንደምትችል ሳለው !!
አስር አንቀጾች ወይም መቶ አንቀጾች ብትቀራ
እንግዲህ ስንት ግመል ይኖሮዎታል? 🖋️
ወደ መስጂድ በሄድል ቁጥር ሁለት አንቀጾች እንደምትቀራ አስበው ፤ ልክ መቶ ሺህ እንደሰጠህ/እንዳሰደቅክ ማለት ነው።
ታዲያ አሁን ስንት ግመል ይኖርሃል?
✍️ ታዲያ አንዲት ገጽ ወይም ሱራ ብትቀራ ፣ ወይም ለአንድ ወንድምህ አንድ አንቀጽ ብታስቀራ እንዴት ይሆናል?
ይህ ከአላህ ጋር የሚደረግ ማንም የማይከስርበት ንግድ ነው። ተጠቀምበት !!!
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab | 76 |
| 20 | ያአሏህ ወሏሂ በሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች የማይጠገብ ምክር
ሸኩና ሸኽ አብዱል ሀሚድ አሏህ ይጠብቅልን
አሏህ በሀቅላይ አፅንቶ የዛው ላይ የምንሞት ያድርግ | 64 |
