የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል
Ir al canal en Telegram
በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
414
Suscriptores
+124 horas
+127 días
+8830 días
Archivo de publicaciones
🎙በወንድም ሙሀመድ አወል ሀፊዘሀሏህ
በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል
🕌በደገር ከተማ ዑሙ አይመን መስጂድ የተደረገ
ሸር ይደረግ ይደመጥየቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea
🎙በኡስታዝ አረቡ ሰዒድ ሀፊዘሀሏህ
ስለ ኢልም
🕌በደገር ከተማ ዑሙ አይመን መስጂድ የተደረገ
ሸር ይደረግ ይደመጥየቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea
📌በጤናም በበሽታም ጊዜ አልሃመዱ ሊላህ።
🔹الحمد لله في الصحة والمرض
📌በእረፍትም በድካምም ጊዜ አልሃምዱሊላህ ።
🔹الحمد لله في الراحة والتعب
📌በጭንቀትም በምቾትም ጊዜ አልሃምዱሊላህ
🔹الحمد لله في الضيق والفرج
📌በደስታም በመከራም ጊዜ አልሃምዱሊላህ ።
🔹الحمد لله في السراء والضراء
📌ሁልጊዜም ለዘላለምም አልሃምዱሊላህ ።
🔹الحمد لله دائماً وأبداً
እስከ ሚያስነጥሳችሁ አትጠብቁ🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9
Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ።
Free promoter👉 @selluhi
👉ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
በደገር 01ከተማ ትልቁ መስጂድ ምርጥ ቁምነገር አዘል ግጥም ጋበዝኳችሁ
ፈታ እያላችሁ ቁምነገር ያዙ
🌿ጫት🌿
ጫትማ ቅጠል ነው ሁሉም ሰው የሚያውቀው
ቃም ቃም ሲያደርጉት የሚነቀንቀው
ወንዱን ከሴቱጋ ያደበላለቀው
ማየት ይጀምራል ሲመጣ ምርቃናው
ከእምድርቤት ወደ ፎቅ እያመላልሰው
በቪትስ መኪና መካን ሲያስጎበኘው
እንዲህ ያለ አለ እንደ እኛም ተመኛነው
ዳሩግን ታሪኩ ነገሩ ወዲህ ነው
ምርቃናው ሲጠፍ ብቻውን ቀሪ ነው
መኪናውም የለ ፎቅ ቤቱም ጭቃ ነው
ይህን ሁሉ ያየው ለካ በህልሙ ነው
ቤቱን አፈረሰዉ ሚስቱንም አስናቀው
ከትዳሩም አልፎ ጥርሱን አወለቀው
ማታም እንቅልፍ የለ ሲሳላ ማደርነው
በቀኑ ድካም ላይ ሌትም እሩጫ ነው
ሱብሂንም አይሰግድ ያኔማ እንቅልፍ ነው
እስከ 4ስአት ከልመይት ጀሰድ ነው
ያሪፎች መሳሪያ ብለህ አትበለው
ኧረ ባግልባጭ የሰነፎቹ ነው
ቁረስም አያስበላ እራትም ቀጪነው
አጂር የማያስገኝ ሁሌም ጾመኛ ነው
በዝርዝር ባነሳው ጨርሼም አልዘልቀው
እንደው በጥቅሉ እሱን እንራቀው
🌴 ትንሹ ወንድማችሁ ሚፍታህ 🌴
የጁሙዐህ ኹጥባ ርዕስ፦ የዒልም ደረጃ (በላጭነት)
🏙በደሴ ከተማ
ጂብሪል ጎራ መስጂድ
🎙አቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
+1
ዐብዱሏህ ኢብኑ ዑመር ኢብኑ -ል-ኸጣብ፦
يُجَمِّرُ ثِيَابَهُ فِي كُلِّ جُمُعَةٍ
በየ ጁምዓው ልብሱን መልካም ሽታ ያለውን እጣን ‹በኹር› ያጥን ነበር ።
[ሙሶነፍ ኢብኑ አቢ ሸይባህ ቁ 5591]
@islamic_post17
Repost from የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል
አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር ኡሙ አይመን መስጂድ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን 🎙🥈ሸይኽ ካሺፍ 🎙🥉ሸይኽ ከማል 🎙4⃣ ሸይኽ ሰዒድ 🎙5⃣ ኡስታዝ አረቡ ሰዒድ 🎙6⃣ወንድም ጀማል ሙኸድን 📺 ቲክቶክ ይቅር ጁሙዐን አብረን እናምሺ ሀቢቢ ⚠️ማሳሰቢያ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ የተከለከለ ነዉ 🚫 ⌚️ ሰአት ከመغሪብ ሶላት ቡሀላ እምንጀምር ይሆናል 🎤 በአካል መገኝት ለማትችሉ 📲 🟢 በላይቪ✉️💙📣📎⤵️ ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea
ٱللَّٰهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِ مُحَمَّدٍ
🥀🥀🥀ሱረቱል ካህፍ በሚያምር አቀራር 🥀🥀🥀
🎤ቃሪእ ሙሐመድ ጀማል
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎችን እንተግብር
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 سنن يوم الجم🌹🌹🌹🌹🌹🌹
➊ 🌹الغسل
➋🌹 الطيب
➌ 🌹السواك
➍🌹لبس الجميل
➎🌹 قراءة سورة الكهف
➏🌹التبكير لصلاة الجمعة
➐🌹الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌹መታጠብ
➋ 🌹ሽቶ መቀባት
➌🌹 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌹ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌹ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌹ለጁመዓ ሶላት በግዜ መጣድ
➐ 🌹በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ።
Free promoter👉 @selluhi
👉ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
Repost from N/a
ማንኛውም አይነት ከሸሪዓ ጋር የማይጋጩ የስራ
ማስታወቂያዎችን በአንድ ቻናል ላይ በነጻ
ማስተዋወቅ እንዲሁም ስራ ለማግኘት ከፈለጉ
Halal Jobsን ይቀላቀሉ!👇
Repost from ዳእዋ ብቻ الدعوة فقط
ስለ ተውሂድ የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት ማዳመጥ ይችላሉ ➍🥉አከባቢ ሙሓደራወች❶ ተውሂድ ➋ ተውሂድ እና አህባሽ ❸ ተውሂድ እና ሽርክ እና ተቅዋ ➍ ተውሂድ እና ኢትዮጵያ ➎ ቅድሚያ ለተውሂድ ➏ ተውሂድ እና ላኢላሀኢለሏህ ➐ ተውሂድ እና ሽርክ ➑ ተውሂድ እና አሳሳቢነናቱ ❾ ተውሂድ አፍራሾች ❿ ስለ ተውሂድ ❶❶ ተውሂድ እና ትሩፋት ❶➋ ለምን ተፈጠርን ❶❸ ስለ ተውሂድ አስፈላጊነት ❶➍ ተውሂድ እና ነብዩ ኢብራሂም ❶➎ ተውሂድ የመጀመሪያ ግደታ ነው ❶➏ ቅድሚያ ለተውሂድ ❶ ➐ ስለ ተውሂድ አንገብጋቢነት ❶➑ ተውሂድን አደራ አደራ አደራ ❶❾ ተውሂድ እና ሽርክ ➋0 ተውሂድ ሩብብያ ➋❶ ተውሂድ ወሳኝ ርዕሰ ነወ ➋➋ ተውሂድ እና ሽርክ ➋❸ ታላቁ አደራ ተውሂድ ➋➍ ተውሂድ የጀነት ቁልፍ ነወ ➋➎ ተውሂድ አሳሳቢነት እና ሽርክ አስከፊነት ➋➏ ተውሂድ ስትጣራ ቅጥል ይሰጥሃል ➋➐ ተውሂድ በአጭሩ ➋➑ የአማናወች አማና ተውሂድ ➋❾ ተውሂድ አሳሳቢነት ❸0 ቅድሚያ ለተውሂድ ❸❶ ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው ❸➋ ተውሂድ ሁሌም አድስ ሲያወሩት የሚጣፍጥ ❸❸ ተውሂድ ምንነት ❸➍ አሁንም ቅድሚያ ለተውሂድ ❸➎ ተውሂድ ከሁሉም እደሚቀደም ❸➏ ተውሂድ ቢያወሩት የማይጠገብ ❸➐ ተውሂድ እና የሀገራችን ❸➑ ዛሬም ነገም ቅድሚያ ለተውሂድ ❸❾ ለምን ቅድሚያ ለተውሂድ ➍0 ቅድሚያ ለአቂዳ ➍❶ ቅድሚያ ለተውሂድ ➍➋ ቅድሚያለተውሂድ ከሁሉም ነገር በፊት ➍🥉ለምን ቅድሚያ ለተውሂድ እንላለን ❓
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ
~
ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from N/a
🏠 ቤቱን በመንካትምርጥ ቻነል
ውሰዱ👇
┏┓
┃┃╱╲
┃ ╱╱╲╲
╱╱╭╮╲╲
▔▏┗┛▕ ╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔ ╲
╱ ╲
╱╱ ┏┳ ╭╮┏┳┓ ╲╲
▔▏ ┗┻ ┃┃┗┻┛ ▕▔
👆CLICK HERE👆
