es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

Ir al canal en Telegram

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
415
Suscriptores
+124 horas
+187 días
+8630 días
Archivo de publicaciones
ተጠንቀቁ
ቋግሜን
አላህ እድህ ይለናል إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡
ሱረቱል ተውባ አንቀፅ 36
እኝስ የት ነን ምን እየሰራን ነው ??? አላህ 12 ወር ነው እያለ እኝስ ምን እያለ ነው ??? ቋግሜ የሚባል 13ኛ ወር የለም በኢስላም ይሂ የካፊሮች ያመጡት መጤ ነው እንጂ በኢስላም የለም
ከሚሰሩ አስቀያሚ ስራወች
👉ጧት ጧት ተነስቶ ወፍ ሳይቀምሰው ሻወር መውሰድ ጠበል ማለት ነው 👉ዱአ ተቀባይነት አለው እየተባለ ተሰብስቦ ጫት መቃም 👉ሲህር መተት ማሰራት መስራት ከተለያዩ አደጋዎች እድጠብቁ እያሉ እና መሰሎቹ የኹራፋት እምነቶችን ከመስራት እና ከማመን መራቅ አለበን እኝም ቤተሰብም ✅ከእኝ ምን ይጠበቃል 👉ይሂን ባጢል እምነት ከኢስላም እዳልሆነ እና የካፊሮች (የክርስቲያን )እደሆነ ማመን 👉ከዚህ አይነት ስራ ከመስራት መራቅ እኝም ቤተሰብንም ማስተማር ከዚህ እድርቁ 👉ቁረአን እና አዝካር ላይ መዘውተር ↪️ማንም የኢስላም ልብስ ለብሶ ይሂን ነገር እደሰሩ ቢለፍልፍ እዳትሰሙት ለምን ከሱ ጋር ያለው ኢልም ሳይሆን የኢስላም መገለጫ የሆነውን ጀለብያ እና ጥምጣም እና ኮፍያ ብቻ ስለሆነ 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

🕋የተዉሂዱ ጎራ ነግሶ ባናራት🕋    ከደገር ዝቅ ብየ ሄድኩኝ አናራት    ጀሊሉ በተዉሂድ ባጎናፀፋት    የበፊቱን ታሪክ ሰንሰማላት    ከተውሂድ እርቃ ነበረች ዝቅጠት    ሸኮቻችን አዬ ከኋላም ከፊት    ኪታብ አዳረሱ ሁሉንም አዬት    ሁራፋቱ ሁላ ሆኖ ፈላጎት    ማስረጃ አልተገኛ ከየት መጣለት    እሄን ሁላ ሲያዬ አውልቀዉ ጣሉት    ኢለተውሂድ አሉ ደሊል መጣለት    ጀመአም ነበረ መስጂዱን ሞልቶት    ቢከፋቱ ተልባ ነው ሀቅ የሌለበት    የወደደ ይውደድ የጠላም ጠልቶት    ሀቅን ላሳውቀዉ አይደለም ውሸት    አኼራ ይሻላል ከዱንያ ድምቀት    አሉ ተናገሩ ነውሩን ገለጡት    የባጢል ጀመአ ከሀቁ እራቁት    በመቀበል ፈንታ በሀሜት መጡት    ውሀብያ ብለው ሀቁን ደበቁት    የተውሂድ አርበኛ አሉ በውበት    ከዱንያ በቀረው ያላንድም ክፋት    ኢልም ለፈለገ ሆኖ በሩ ክፈት    መቶ መቅራት ቻለ ያለው ወንድነት    ዱንያን ተከትሎ ያልሆነ እንደሴት    አልሀምዱሊላሂ አናራትን አየን ተውሂድ ነግሶባት    አኛም ጉዞ ጀመርን ልንዘይራት    ለኢኸላስ ያርግልን ጀነት ለመግባት    በተውሂድ በሱና አላህ ያቆያት 🌿በወንድም ጀማል🌿

🕋የተዉሂዱ ጎራ ነግሶ ባናራት🕋    ከደገር ዝቅ ብየ ሄድኩኝ አናራት    ጀሊሉ በተዉሂድ ባጎናፀፋት    የበፊቱን ታሪክ ሰንሰማላት    ከተውሂድ እርቃ ነበረች ዝቅጠት    ሸኮቻችን አዬ ከኋላም ከፊት    ኪታብ አዳረሱ ሁሉንም አዬት    ሁራፋቱ ሁላ ሆኖ ፈላጎት    ማስረጃ አልተገኛ ከየት መጣለት    እሄን ሁላ ሲያዬ አውልቀዉ ጣሉት    ኢለተውሂድ አሉ ደሊል መጣለት    ጀመአም ነበረ መስጂዱን ሞልቶት    ቢከፋቱ ተልባ ነው ሀቅ የሌለበት    የወደደ ይውደድ የጠላም ጠልቶት    ሀቅን ላሳውቀዉ አይደለም ውሸት    አኼራ ይሻላል ከዱንያ ድምቀት    አሉ ተናገሩ ነውሩን ገለጡት    የባጢል ጀመአ ከሀቁ እራቁት    በመቀበል ፈንታ በሀሜት መጡት    ውሀብያ ብለው ሀቁን ደበቁት    የተውሂድ አርበኛ አሉ በውበት    ከዱንያ በቀረው ያላንድም ክፋት    ኢልም ለፈለገ ሆኖ በሩ ክፈት    መቶ መቅራት ቻለ ያለው ወንድነት    ዱንያን ተከትሎ ያልሆነ እንደሴት    አልሀምዱሊላሂ አናራትን አየን ተውሂድ ነግሶባት    አኛም ጉዞ ጀመርን ልንዘይራት    ለኢኸላስ ያርግልን ጀነት ለመግባት    በተውሂድ በሱና አላህ ያቆያት

☔️ለክረምት የሚነበቡ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ትፈልጋላችሁ⁉️ 👇🏽ከስር ነክተው በምርጥ ታሪኮች ይደሰቱ👇🏽 😊ወላሒ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው😊
☔️ለክረምት የሚነበቡ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ትፈልጋላችሁ⁉️ 👇🏽ከስር ነክተው በምርጥ ታሪኮች ይደሰቱ👇🏽 😊ወላሒ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው😊

⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?

+1
ሸይጧንን እና ነፍስያን መታገል 🎙በሸይኽ ሰዒድ 🕌በደገር ከተማ አናራት  ላይ የተደረገ -➍ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

ስለ ዚያራ 🎙በሸይኽ ካሺፍ 🕌በደገር ከተማ አናራት  ላይ የተደረገ -🥉 የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

ግጥም 🎙በወንድም ጀማል 🕌በደገር ከተማ አናራት  ላይ የተደረገ -🥈 የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

ስለ ኢልም 🎙በሸይኽ ዑስማን 🕌በደገር ከተማ አናራት ላይ የተደረገ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

Repost from N/a
➲ የሱና ቴሌግራም ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል 🍖በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 🍒       ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው  🍯 የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1

Repost from N/a
ኢስላማዊ ታሪኮች ዲናዊ ምክሮች የተለያዩ ዳዓዋዎችን ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት 🧩 ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨       # ተቀላቀሉ ✅👇 https://t.me/+KXmTq2tJLzxjYzQ0

🕋የተዉሂዱ ጎራ ነግሶ ባናራት🕋    ከደገር ዝቅ ብየ ሄድኩኝ አናራት    ጀሊሉ በተዉሂድ ባጎናፀፋት    የበፊቱን ታሪክ ሰንሰማላት    ከተውሂድ እርቃ ነበረች ዝቅጠት    ሸኮቻችን አዬ ከኋላም ከፊት    ኪታብ አዳረሱ ሁሉንም አዬት    ሁራፋቱ ሁላ ሆኖ ፈላጎት    ማስረጃ አልተገኛ ከየት መጣለት    እሄን ሁላ ሲያዬ አውልቀዉ ጣሉት    ኢለተውሂድ አሉ ደሊል መጣለት    ጀመአም ነበረ መስጂዱን ሞልቶት    ቢከፋቱ ተልባ ነው ሀቅ የሌለበት    የወደደ ይውደድ የጠላም ጠልቶት    ሀቅን ላሳውቀዉ አይደለም ውሸት    አኼራ ይሻላል ከዱንያ ድምቀት    አሉ ተናገሩ ነውሩን ገለጡት    የባጢል ጀመአ ከሀቁ እራቁት    በመቀበል ፈንታ በሀሜት መጡት    ውሀብያ ብለው ሀቁን ደበቁት    የተውሂድ አርበኛ አሉ በውበት    ከዱንያ በቀረው ያላንድም ክፋት    ኢልም ለፈለገ ሆኖ በሩ ክፈት    መቶ መቅራት ቻለ ያለው ወንድነት    ዱንያን ተከትሎ ያልሆነ እንደሴት    አልሀምዱሊላሂ አናራትን አየን ተውሂድ ነግሶባት    አኛም ጉዞ ጀመርን ልንዘይራት    ለኢኸላስ ያርግልን ጀነት ለመግባት    በተውሂድ በሱና አላህ ያቆያት በወንድም ጀማል

Repost from Islamic post
ጌታዬ ከራህመትህ አታርቀን🤲❤️ ✅ ☪️

ጥሪ ለሙስሊሙ ኡማ! (የሃይማኖቱ ጉዳይ ለሚያሳስበው ሃላፊነት ለሚሰማው ሙስሊም ሁሉ!) ~ በአዲስ አበባ እና በአንዳንድ የክልል ከተሞች አሕ^ባሾች ድምፃቸውን አጥፍተው በተጠናከረ መልኩ እየተንቀሳቀሱ
ጥሪ ለሙስሊሙ ኡማ! (የሃይማኖቱ ጉዳይ ለሚያሳስበው ሃላፊነት ለሚሰማው ሙስሊም ሁሉ!) ~ በአዲስ አበባ እና በአንዳንድ የክልል ከተሞች አሕ^ባሾች ድምፃቸውን አጥፍተው በተጠናከረ መልኩ እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡ አካሄዳቸውም ህፃናትን ከተለያዩ አካባቢዎች በመሰብሰብ ረዘም ላለ ጊዜ በማሰልጠን ስለሆነ አደጋውን ይበልጥ የከፋ ያደርገዋል፡፡ በቁርኣን ሒፍዝ ስም በሚሰበስቧቸው ልጆች ልቦና ውስጥ አደገኛ የሆነ መርዝ በመትከል ዐቂዳቸውን እየበከሉ ስለሆነ ወገናችንን ለመታደግ ከወላጆች ዘንድ አስፈላጊውን ግንዛቤ ልንፈጥር፣ የምንችለውን ሁሉ ልናደርግ ይገባናል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በህዝብ እንደተተፉ የገባቸው አሕ^ባሾች መልካቸውን ቀይረው በአንዳንድ አካባቢዎች በተብሊጎች ስም እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡ ሰዎችን በኹሩጅ ከሰበሰቡ በኋላ ቀስ በቀስ የራሳቸውን ብልሹ ዐቂዳ ለማስረግ እየተጉ ነው፡፡ ስለሆነም ነገ አላህ ፊት ከመጠየቃችን በፊት ዛሬ ፈጥነን ነገሮችን በሚገባ ማጤን እና ዙሪያ ገባችንን ማስተዋል የግድ ይለናል፡፡ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በሚገኙ የተለያዩ የቁርኣን የሒፍዝ ማእከላት ልጆቻችሁን ያስገባችሁ ወላጆች ሁሉ፡ ነገ አላህ ፊት ከመጠየቃችሁ በፊት፣ የልጆቻችሁንም ዘላለማዊ ህይወት ከማበላሸታችሁ በፊት ከወዲሁ አስፈላጊውን እርምጃ ውሰዱ። ያስገባችሁበትን መርከዝ ምንነት በሚገባ አስረግጡ፡፡ ያለበለዚያ ነገ ብዙ መስዋእትነት ያስከፍለናል፡፡ ከዚያ በላይ ግን ለዘላለማዊ ፀፀት ይጥለናል፡፡ ከዐርሹ በላይ ያለው ጌታችን እንዲህ ይለናል፡- يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلَائِكَةٌ غِلَاظٌ شِدَادٌ لَا يَعْصُونَ اللَّهَ مَا أَمَرَهُمْ وَيَفْعَلُونَ مَا يُؤْمَرُونَ “እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከሆነችዋ (የጀሀነም) እሳት ጠብቁ፡፡ በርሷ ላይ ጨካኞች፣ ሃይለኞች የሆኑ መላእክት አልሉ፡፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር (በመጣስ) አያምፁትም፡፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሰራሉ፡፡” [አት-ተሕሪም፡ 6] ነብዩም ﷺ እንዲህ ይላሉ፡- (كُلُّكُمْ رَاعٍ وَكُلُّكُمْ مَسْؤول عَنْ رَعِيَّتِهِ، الإِمَامُ رَاعٍ وَمَسْؤولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ، وَالرَّجُلُ رَاعٍ فِي أَهْلِهِ وَهُوَ مَسْؤولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ، وَالْمَرْأَةُ رَاعِيَةٌ فِي بَيْتِ زَوْجِهَا وَمَسْؤولَةٌ عَنْ رَعِيَّتِهَا، وَالْخَادِمُ رَاعٍ فِي مَالِ سَيِّدِهِ ومَسْؤولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ، قَالَ: وَحَسِبْتُ أَنْ قَدْ قَالَ: وَالرَّجُلُ رَاعٍ فِي مَالِ أَبِيهِ وَمَسْؤولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ- وَكُلُّكُمْ رَاعٍ وَمَسْؤولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ) “ሁላችሁም እረኞች ናችሁ፡፡ ሁላችሁም ስለ እረኝነታችሁ (ስለ ሃላፊነታችሁ) ተጠያቂ ናችሁ፡፡ መሪ እረኛ ነው፤ ስለ እረኝነቱም ተጠያቂ ነው፡፡ ወንዱ (ባል) በቤተሰቡ ላይ እረኛ ነው፤ ስለ እረኝነቱም ተጠያቂ ነው፡፡ ሴቷም በባሏ ቤት ውስጥ እረኛ ነች፤ ስለ እረኝነቷም ተጠያቂ ነች፡፡ አገልጋይም በአለቃው ንብረት ላይ ተጠያቂ ነው፤ ስለ እረኝነቱም ተጠያቂ ነው፡፡ ‘አንድ ሰው በአባቱ ንብረት ላይ ተጠያቂ ነው፤ ስለ እረኝነቱም ተጠያቂ ነው’ ያሉም ይመስለኛል ይላል ዘጋቢው፡፡ ሁላችሁም እረኞች ናችሁ፡፡ ሁላችሁም ስለ እረኝነታችሁ ተጠያቂ ናችሁ፡፡” [ቡኻሪና ሙስሊም] ስለዚህ ከተጠያቂነት ለመዳን፣ እራሳችንን እና ወገናችንን ለማትረፍ ሃላፊነታችንን እንወጣ፡፡ ወገን ለወገኑ ደራሽ ነው፡፡ አላህ በዲናችን የመጣውን ፈተና ያንሳልን፡፡ የተሻለውንም ይምረጥልን፡፡ ኣሚን፡፡ ይህን መልእክት በሰፊው በማሰራጨት የምንችላትን እናድርግ፡፡ የአላህ ፈቃዱ ከሆነ የሚጠቀምበት ሰው ይኖራል፡፡ = (ኢብኑ ሙነወር፣ ነሐሴ 29/2007) የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውዱ ወንድሜ እና ውዷ እህቴ እንደት ናችሁ ኢንሻአላህ ዛሬ ዳእዋ አናራት የምንሄደዉ በመኪና ስለሆነ በኢትዪጲያ አቆጣጠር ሻርኘ 12:00 እንድንገናኝ

🔷 የጁመዐህ ቀን ሱናዎችና አዳቦች ❶ኛ ገላን መታጠብ ➋ኛ ሽቶን መቀባባት ለወንድ ነው  እና መዋብ ❸ኛ ሲዋክን /መፋቂያን መጠቀም ❹ኛ ውብ ልብስ መልበስ ❺ኛ በጊዜ  መስጂድ መግባት ❻ኛ በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ ❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር ❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም  ተህየቱ መስጂድ ሱና መስገድ ❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ ❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥ ማለት ⓫ኛ ሰደቃን ማብዛት ⓬ኛ ሱረቱል ካህፍን መቅራት ⓭ኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚገኝበት ሰአት መጠባበቅ ⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ። 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

4_5893194299801081963.m4a25.82 MB

Repost from N/a
🌀 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃‍♂‍➡️          🧩Folder 1👇 🎯Above 300+ subscribers✅        🧩Folder 2👇 🎯 Above 500+ subscribers✅ 🧩Folder 3👇 🎯Above  1k+ subscribers✅ 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @selluhi ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ ቻናሎችም አሉ

📣📣📣አስደሳች ዜና ለአናራት ማህበረሰብ በሙሉ ሳምንታዊ ፕሮግራማችን አሁንም እደቀጠለ ነው የነገው ጁመዕ ደሞ በደገር ከተማ አናራት 🌹🌹 ተጋበዥ ኡስታዞች 🌹 🥇ሸይኽ ዑስማን 🥈ኡስታዝ አረ
📣📣📣አስደሳች ዜና ለአናራት ማህበረሰብ በሙሉ ሳምንታዊ ፕሮግራማችን አሁንም እደቀጠለ ነው የነገው ጁመዕ ደሞ            በደገር ከተማ አናራት   🌹🌹 ተጋበዥ ኡስታዞች 🌹 🥇ሸይኽ ዑስማን 🥈ኡስታዝ አረቡ ሰዒድ 🥉ወንድም ጀማልሙህድን
መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል
በአካል መገኘት ለማችሉ 👇👇 https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

ልቤ ሆይ ተመከር!! ነገ ነገ ብለን፣ ስንቱን አቅደናል፤ ለጠፊዋ አለም፣ ስንቱን አስበናል። ሞቱን ዘንግተነው፣ በፍፁም ረስተነው፤ ልባችን ሸፍቷል፣ አላህ ይመልሰው። ልቤ ሆይ!! ተመከር ይቅርብህ መዋለል፤ በጠፊዋ አለም፣ ዘወትር መታለል። ልቤ ሆይ!! ተመከር ተው ግን ይቆጭሀል፤ አስተውል፣አሰተንትን ነገ ይፀፅትሀል። ዛሬም እድል አለህ፣ ልቤ ልብ ይኑርህ። አደራ አደራ ይህንን ነው ምልህ!!