es
Feedback
በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

Ir al canal en Telegram

⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
1 399
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
https://t.me/yerufentiselefyochi በዚ ብቅ ብቅ በሉ ሠአቱ እየደረሠ ነው ያጀማአ ሁላችንም ለመሣተፍ እንሞክር

Greetings, esteemed nury adem ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

Greetings, esteemed Hu M! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

👌 የአሏህን ውደታ ብቻና ብቻ ፈልግ
قال الإمام أحمد رحمه الله  تركت رضی الناس حتی قدرت أن أتكلم بالحق
سير أعلام النبلاء (11 / 34)
ኢማሙ አህመድ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦ የሰዎችን ውደታ ተውኩ በሀቅ መናገር እስከቻልኩድረስ።' "የሰዎች ውዴታ የማይገኝ የማይደረስበት ምኞት ብቻ ነው ስለዚህ አንተ ሰለፍዮ ወንድሜ ሀቅን በየትኛውም አጋጣሚ አብራራ ግለፅ ግደታህን ተወጣ ቢድዓን ቢድዓ በል ሽርክን ሸርክ ነው በል የቢድዓ ሰዎችን ሙብተዲዓ ናቸው በል አስጠንቅቅ ሀቁን ፍርጥርጥ አድረገህ ተናግረህ ከመሸብህ እደር፦
አደራ በአሏህ ዲን እንዳነግድ!
✍️ አቡ ማሂር አል- አሰርይ https://t.me/hussenabass123 https://t.me/hussenabass123

Greetings, esteemed Dan T! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ  5ኛዙር ስም ዝርዝር 1 ኢብኑ አህመድ 300✅ 2ሀዲ በወላጆቾስም 5ሺብር 3 እሙረስላን ጫረታ ኪታብ አልዎጂባት 10ሺ ብር✅ 4 ኢክራም ቢንት ሙሀመድ ጫረታ ኩፍያ 10✅ 5 ሀዲ 15 ሺ የሽቶ ጫረታ 6  እሙ ፍውዛን በውዱ ባልተቤቶ በአቡ ዒምራን ስም 1000 7 8 9 10 ማነው ጀግና እሚሞላት ይችን الصدقة تطقئ الخطيءة  والذنوب كما يطفئ  الماء النار  وتطفئ غضب الرب ሶደቀህ ወንጀልን ታጠፋለች  ልክ ውሃ እሳትን እንደምታጠፋው ሁሉ እንድሁም የጌታንም ቁጣ ታጠፋለች ረሱል  ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም