UAT Boot Camp 2019
Ir al canal en Telegram
UAT Boot Camp 2019 – Summer Intensive Preparation for AAU Aspirants መረጃ፣ ፈተና ፣ ድጋፍ.... ሁሉም ነገር ነጻ ነው ! ሌሎች ሼር አድርጉላቸው : @UATBootcamp
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
1 182
Suscriptores
-224 horas
-217 días
-2130 días
Archivo de publicaciones
1 182
የዩኒቨርሲቲ ልምዳችሁን ለFreshman ተማሪዎች ማካፈል ትፈልጋላችሁ?
ከእናንተ የሚመጣ እውነተኛ ልምድ አዲስ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ሕይወትን በተሻለ እንዲረዱ፣ እንዲዘጋጁ እና ከተማራችሁት ነገር እንዲጠቀሙ ያግዛቸዋል።
ስለ ዩኒቨርሲቲ ሕይወት፣ ትምህርት፣ የተማሪነት ልምዳችሁ ወይም ለFreshman ተማሪዎች ጠቃሚ ምክር ማካፈል የምትፈልጉ Senior students ከሆናችሁ፣ ከታች ባለው ፎርም ተመዝገቡ።
🔗የመመዝገቢያ ፎርም፦
https://forms.gle/F4NScretHVo1zWWA6
1 182
ዩኒቨርሲቲ ህይወት ከምታስቡት በላይ ይለያል።
ዛሬ 2:00LT ላይ በ Freshman Bootcamp Live እንገናኝ።
ስለ ዩኒቨርሲቲ ህይወት፣ የሁለተኛ ደረጃ እና ዩኒቨርሲቲ ልዩነት እና እንደ Freshman ምን እንደሚጠብቃችሁ እንነጋገራለን።
እንዳያመልጣችሁ።
የ Freshman Bootcamp ለመመዝገብ፦
https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9
Join: @freshmanbootcamp
#FreshmanBootcamp #Day1 #Freshman2026 #UniversityReady #HavanAcademy #ፍሬሽማን #ዩኒቨርሲቲ
1 182
HAVAN FRESHMAN COURSE SERIES
LOGIC AND CRITICAL THINKING
Logic and Critical Thinking ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትገባ በFreshman ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ከምትማራቸው ኮርሶች ውስጥ አንዱ ሲሆን በuniversity ውስጥ ለNatural Science እና Social Science ተማሪዎች የሚሰጥ ኮርስ ነው።
Logic ምንድነው?
Logic በአጭሩ ትክክለኛ ማሰብ፣ ማመዛዘን እና አንድ ክርክር ትክክል መሆኑን መተንተን የሚያስተምር ኮርስ ነው። በኮርሱ ውስጥ arguments እንዴት እንደሚተነተኑ፣ statements እንዴት እንደሚገናኙ እና reasoning ትክክለኛ መሆኑን እንዴት መፈተሽ እንደሚቻል ትማራለህ።
በFreshman ላይ ብዙ ተማሪዎች Logicን አዲስ እና ፈታኝ ሆኖ ያገኙታል። ነገር ግን ከዩኒቨርሲቲ በፊት ስለኮርሱ መሰረታዊ ሀሳብ ካለህ፣ በመጀመሪያ ክፍል አትደናገርም እና ኮርሱን ለመከታተል በጣም ይቀልልሃል ድንገት እንኳን the teacher ስለ logic ከዚበፊት ሰምታቹ ታቃላቹ ብሎ ቢጠይቅ አንተ/አንቺ ይህንን pdf ስላነበብክ ቶሎ መልሰክ አስተማሪውን መስደንገጥ አለብህ።
በኮርሱ ውስጥ Arguments and Reasoning, Propositions, Logical Connectives, Truth Tables, Validity and Soundness, Categorical Propositions, Syllogisms, Deductive Reasoning እና Inductive Reasoning የመሳሰሉ ዋና ርዕሶችን ትማራለህ።
YOUR GPA MATTER
Freshman bootcamp registration link https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9
1 182
ከሀይስኩል ወደ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ጉዞ፣ አዲስ ህጎች።
ዛሬ 2:00LT በFreshman Bootcamp Live ላይ እንገናኝ። ዩኒቨርሲቲ ሲጀምር ብዙ ነገሮችን በራሳችን ከመሞከር በፊት፣ አሁን ማወቅ የሚገባንን እንወቅ።
Live ላይ መገኘት ማለት መስማት ብቻ አይደለም፤ ጥያቄዎቻችንን በቀጥታ መጠየቅ፣ ግልጽ መልስ ማግኘት እና ለዩኒቨርሲቲ በተሻለ ዝግጅት መጀመር ነው።
እንግዲህ፣ ሌሎች ሲጀምሩ እኛ ከዜሮ እንዳንጀምር።
Freshman Bootcamp ለመመዝገብ: https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9
Join: @freshmanbootcamp
#FreshmanBootcamp #Day1 #Freshman2026 #UniversityReady #CollegeReady #livesession #UniversityPreparation #FreshmanJourney #StudentSuccess #HavanAcademy #READY #ፍሬሽማን #ዩኒቨርሲቲ
1 182
4. Competition
University ላይ ብዙ smart እና competitive ተማሪዎች ታገኛላችሁ። ስለዚህ High school ላይ የነበራችሁን study habit አሻሽላችሁ ለመዘጋጀት ያስፈልጋል።
5. Exams & Assessment
University ላይ class መስማት ብቻ አይበቃም። Conceptsን መረዳት፣ revise ማድረግ እና practice ማድረግ በጣም important ነው።
ግን እነዚህ ሁሉ በተግባር ምን ይመስላሉ?
በዛሬው Telegram Live Session ላይ እነዚህን ነገሮች በተጨባጭ እንወያያለን።
University ላይ class እንዴት ይሆናል?
Lecturer ከHigh school teacher በምን ይለያል?
እንዴት study schedule እናዘጋጃለን?
ከsmart students ጋር እንዴት compete እናደርጋለን?
Freshman ላይ GPA ለማሳደግ ከአሁኑ ምን እንዘጋጅ?
እነዚህን በተሻለ ለመረዳት ዛሬ በTelegram Live ላይ እንገናኝ። ከHigh school ወደ University ያለውን transition ከአሁኑ ጀምረን እንዘጋጅ።
FRESHMAN BOOTCAMP
ከመጀመሪያው ጀምረን አብረን እንጓዝ።
#FreshmanBootcamp #Day1 #Freshman2026 #UniversityReady #CollegeReady #UniversityPreparation #FreshmanJourney #StudentSuccess #HavanAcademy #READY #ፍሬሽማን #ዩኒቨርሲቲ
1 182
HIGH SCHOOL vs UNIVERSITY
High school እና University ሁለቱም የትምህርት journey አካል ናቸው፣ ግን ከHigh school ወደ University ስትገቡ ብዙ ነገሮች ይቀየራሉ።
እነዚህን differenceዎች ከአሁኑ ማወቅ የFreshman year ህይወታችሁን በቀላሉ እንድትጀምሩ ይረዳችኋል።
1. Teaching Pace
High school ላይ teacher አንድ topic በቀስታ ያስረዳችኋል። University ላይ ግን lecturer በአንድ class ብዙ topics ሊያስተምር ይችላል። The pace is faster.
2. Guidance
High school ላይ teacher ብዙ ጊዜ ይመራችኋል። University ላይ ግን lecturer direction ይሰጣችኋል፣ ከዚያ በራሳችሁ መንበብና practice ማድረግ ይኖርባችኋል።
3. Time & Freedom
High school ላይ schedule የተወሰነ ነው። University ላይ ግን የበለጠ freedom ታገኛላችሁ። ግን freedom comes with responsibility። ጊዜያችሁን እና study scheduleአችሁን ራሳችሁ መቆጣጠር አለባችሁ።
1 182
እንኳን ወደ አዲሱ ምዕራፋችሁ በደህና መጣችሁ!
ከሁለተኛ ደረጃ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትሸጋገሩ ብዙ ነገሮች ይቀየራሉ።
አዲስ አካባቢ፣ አዲስ ሰዎች፣ አዲስ ነፃነት እና አዲስ ኃላፊነት።
ግን ከእናንተ እንጀምር...
ዩኒቨርሲቲ ስትጀምሩ በጣም የምትጓጓለት ነገር ምንድነው? 👀
ከታች ባለው Poll ድምጽ ስጡን።
#FreshmanBootcamp #Day1 #Freshman2026 #UniversityReady #CollegeReady #UniversityPreparation #FreshmanJourney #StudentSuccess #HavanAcademy #READY #ፍሬሽማን #ዩኒቨርሲቲ
1 182
ውጤት ተለቋል።
ለNatural 76.15
ለSocial 58.75
ውጤት ለማየት https://admission.aau.edu.et/dashboard
@havanacademyofficial
1 182
ጊዜው እያለቀ ነው!
የ Freshman Bootcamp ምዝገባ ለመጨረሻ ጊዜ ደርሷል!
ዩኒቨርሲቲን ከመጀመራችሁ በፊት ስለሚጠብቃችሁ ነገር ለመዘጋጀት፣ የFreshman ህይወትን በተሻለ ለመረዳት እና ከመጀመሪያው ጠንካራ ለመጀመር እድሉን አታምልጡ!
አሁኑኑ ተመዝገቡ የመጨረሻ ጥሪ!
https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9
💬 ተመዝግባችሁ ከሆነ “DONE” ብላችሁ ከታች ኮመንት ላይ አሳውቁን! 👇
#FreshmanBootcamp #Day1 #Freshman2026 #UniversityReady #CollegeReady #UniversityPreparation #FreshmanJourney #StudentSuccess #HavanAcademy #READY #ፍሬሽማን #ዩኒቨርሲቲ
1 182
ከፈተናው በኋላ የዩኒቨርሲቲ ህይወት ምን ይመስል ይሆን ብላችሁ እያሰባችሁ ነው?
ነገ ለምትጀምሩት የዩኒቨርሲቲ ጉዞ ትንሽ እንዘጋጃችሁ።
Freshman Bootcamp — ነገ!
100% FREE
እና እስኪ… ዩኒቨርሲቲ ስትጀምሩ መጀመሪያ ማድረግ የምትፈልጉት ነገር ምንድነው?
Comment below 👇
#FreshmanBootcamp #Day1 #Freshman2026 #UniversityReady #CollegeReady #UniversityPreparation #FreshmanJourney #StudentSuccess #HavanAcademy #READY #ፍሬሽማን #ዩኒቨርሲቲ
1 182
የFreshman ህይወትህን ከመጀመሪያው ቀን በትክክል ለመጀመር ዝግጁ ነህ?
Havan Academy የሚያዘጋጀው Freshman Bootcamp ምዝገባ አሁን ተከፍቷል!
ዩኒቨርሲቲ ስትገባ ምን ይጠብቅሃል? ከHigh School የሚለየውስ ምንድነው? አዲሱን ህይወትህን እንዴት በቀላሉ ትለምዳለህ?
እነዚህን እና ሌሎችንም አስፈላጊ ርዕሶች አብረን እንወያያለን።
ከመስከረም 3-9
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦
https://forms.gle/quytaoxqoSjJxv4u9
Freshman መሆን አዲስ ጉዞ ነው። በትክክለኛው ዝግጅት ይጀምር።
#FreshmanBootcamp #FreshmanTips #UniversityLife #CollegeTips #Freshman2026 #UniversityJourney #StudentLife #HavanAcademy #freshmanን #university
1 182
የዩኒቨርሲቲ ጉዟችሁ በቅርቡ ይጀምራል።
ግን ከዩኒቨርሲቲ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ነገሮችስ?
ለሚቀጥሉት 7 ቀናት ከሁለተኛ ደረጃ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትሸጋገሩ የሚጠብቃችሁን ነገር እንድትረዱ አብረን እንዘጋጃለን።
እና ነገ እንጀምራለን።
DAY 1 — ነገ
ዝግጁ ሁኑ።
ይህን ለአንድ አብራችሁ መማር ለምትፈልጉት ፍሬሽማን ላኩለት።
🔔 @FreshmanBootcamp Follow አድርጉ
DAY 1 እንዳያመልጣችሁ!
#FreshmanBootcamp #Freshman2026 #UniversityLife #UniversityPreparation #FreshmanTips #HavanAcademy #CollegeReady #የዩኒቨርሲቲ_ዝግጅት #ፍሬሽማን
1 182
🚨እንዳትሸወዱ highschool እያላቹህ ስትጠቀሙት የነበረው የአጠናን ዘዴ በ freshman በፍፁም አይሰራም ‼️
So , ምን እያሰባቹህ ነው guys ?
Starting Fresh?
ከየት እንደምጀምር ሳላቅ, እቅድ ሳላወጣ በጥቂት ቀናት ውስጥ የዩንቨርስቲ ኮርሶችን ልጀምር ነው በጣም ከባድ ሊሆን ይችላል። 😔 እንደ highschool life እና አጠናን system ይሄንንም እንዳልቀጥለው እፈራለው::🥶 አንድ ጓደኛዬ ያጋራቺኝ ነው👆🔥 🗣 ከባዶ እየጀመራቹህ ከሆነ፣ አትጨነቁ፣ የእኛ መጪው የድጋፍ ኮርስ በተለይ ደረጃ በጠንካራ መሰረት እንድትገነባ ለመርዳት ታስቦ የተዘጋጀነው ። What you'll get: ✅Clear, easy-to-understand breakdowns of core concepts ✅Starter study resources & study roadmaps ✅Live Q&A sessions to answer your basic questions This that all ? Not really, there is more and you will see it when the FRESHMAN BOOTCAMP starts . 🗓 Classes start in just a few days! Don't wait until you fall behind. @freshmanbootcamp
1 182
ተራዝሟል!
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ እስከ መስከረም 05/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ስለሆነም በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ምርጫችሁን ያላስገባችሁ ተማሪዎች በተራዘመው የጊዜ ገደብ ውስጥ https://student.ethernet.edu.et ላይ በመግባትና የፋይዳ መለያ ቁጥራችሁን በመጠቀም ምርጫችሁን እንድታጠናቅቁ አሳስቧል።
@havanacademyofficial
1 182
" ግቢ ስትገቡ አብረናቹህ ነው የምንገባው"
What ? 🤨
📢የ 2019 freshman students 💯
🔺 በቀናት ውስጥ ሁላችሁም የምትገቡበት university ይፉ ሆኖ ከዛ ወደ ግቢ ታቀናላቹህ!
💬 የ UAT prep journey አብረን እንደተወጣነው የ freshman / university life ንም አብረን እንወጣው እያልናቹህ ነው - be ready guys !News🪩 🗞 በአዲስ ሁኔታ የ🚨 FRESHMAN BOOTCAMP🚨 አዘጋጅተናል ! 😎 በእርግተኝነት እናተ ብቻ ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁን እንጂ እኛን የተቀላቀለ freshman ተማሪ, freshman መሆኑን ይረሳዋል::🤩 ✅ ማለትም ከ freshman course tutorial በዘለለ ማወቅ ያለባችሁን ማንኛዉንም ነገር ታውቃላችሁ:: join👇 @freshmanbootcamp
1 182
እንኳን ለ 2019 ዓ.ም አደረሳቹህ !
በአዲስ አመት አዲስ አሰራር አዲስ እቅድ !
አዲስ ህይወት አዲስ አካባቢ እየመጣ ነው😄🙈 ለመጀመር ተዘጋጅታቹሀል? እስኪ በኮመንት አሳውቁን 👇 💯 አዎ በሚገባ 👎 አረ ወፍ i have no clue 🙌 need some guidance
