➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
Ir al canal en Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
914
Suscriptores
+1124 horas
+2257 días
+51030 días
Archivo de publicaciones
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 4️⃣5️⃣:34 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 5️⃣4️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.أهلا وسهلا ومرحبا بكم جميعا.
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🔺ታላቅ የሰርግ እና የዳእዋ ፕሮግራም ጥሪ
🔺.....ለነገ እሁድ ማታ......🔺
🔺👉የወድማችን አቡ አብደረህማን ተውፊቅና የእህታችን ኡሙ አብደረህማን ኢማን
🔺👉የሰርግ ፕሮግራም:-በመላው አለም ዙሪያ የምትገኙ ወንድምና እህቶች የአላህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ እያልን
🔻👉 የወንማችንን ደስታ እንካፈል በማለት የሰርግ እና የዳእዋ ፕሮግራም ተጠርታችኋል (ተጋብዛችኋል) ውድ ሰለፍዮች መቅረት............
﴿ وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ ﴾.
{السورة ورقم الآية}: الروم (21)
🔺ትዳር የመልክተኞች ሱና የሷሊሆች ፈለግ ነውና አግቡ ተጋቡ።
የነብዩን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ኡመትን እናብዛ።
🔺ፕሮግራሙን ራሱ ሙሽራው በቁርአን የሚከፍትልን ይሆናል 🔺
🔺ተጋባዥ ኡስታዞቻችን🔺
➤ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ (ከቢስቲማ)
➤ኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም (ከጉሀ)
➤ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን አህመድ ሸሪፍ (ከዱባይ)
➤ኡስታዝ አቡ አነስ ኢማም (ከሳኡድ)
➤ኡስታዝ አቡ ኡነይስ ሙሀመድ (ከሳኡድ)
➤ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ሙሀመድ (ከዱባይ)
➤ወንድማችን አቡ አብደሏህ ኢድሪስ (ከኦማን)
🔺እንድሁም ግጥሞችን የሚያቀርቡና ሌሎችም ከመኖራቸውጋ ሁላችሁም ሰለፍዮች ተጠርታችኋል
🔺የፕሮግራማችን ሰአት ነገ እሁድ ከምሽቱ
🔺በሳኡድ 🕰7:00
🔺በዱባይ 🕰8:00
🔺በኢትዬጲያ 🕰1:00
🔺የፕሮግራሙ መሪ የጦሳው ሚኒስተር አቡ አብደሏህ🔺
🔺እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
🔺እስከዛው ድረስ ሸር አድርጉት🔺
🔺የሰርጉ እና የዳእዋው ፕሮግራም የሚተላለፍበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👌👉https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.أهلا وسهلا ومرحبا بكم جميعا.
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🔺ታላቅ የሰርግ እና የዳእዋ ፕሮግራም ጥሪ
🔺.....ለነገ እሁድ ማታ......🔺
🔺👉የወድማችን አቡ አብደረህማን ተውፊቅና የእህታችን ኡሙ አብደረህማን ኢማን
🔺👉የሰርግ ፕሮግራም:-በመላው አለም ዙሪያ የምትገኙ ወንድምና እህቶች የአላህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ እያልን
🔻👉 የወንማችንን ደስታ እንካፈል በማለት የሰርግ እና የዳእዋ ፕሮግራም ተጠርታችኋል (ተጋብዛችኋል) ውድ ሰለፍዮች መቅረት............
﴿ وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ ﴾.
{السورة ورقم الآية}: الروم (21)
🔺ትዳር የመልክተኞች ሱና የሷሊሆች ፈለግ ነውና አግቡ ተጋቡ።
የነብዩን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ኡመትን እናብዛ።
🔺ተጋባዥ ኡስታዞቻችን🔺
➤ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ (ከቢስቲማ)
➤ኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም (ከጉሀ)
➤ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን አህመድ ሸሪፍ (ከዱባይ)
➤ኡስታዝ አቡ አነስ ኢማም (ከሳኡድ)
➤ኡስታዝ አቡ ኡነይስ ሙሀመድ (ከሳኡድ)
➤ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ሙሀመድ (ከዱባይ)
➤ወንድማችን አቡ አብደሏህ ኢድሪስ (ከኦማን)
🔺እንድሁም ግጥሞችን የሚያቀርቡና ሌሎችም ከመኖራቸውጋ ሁላችሁም ሰለፍዮች ተጠርታችኋል
🔺የፕሮግራማችን ሰአት ነገ እሁድ ከምሽቱ
🔺በሳኡድ 🕰7:00
🔺በዱባይ 🕰8:00
🔺በኢትዬጲያ 🕰1:00
🔺የፕሮግራሙ መሪ የጦሳው ሚኒስተር አቡ አብደሏህ🔺
🔺እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
🔺እስከዛው ድረስ ሸር አድርጉት🔺
🔺የሰርጉ እና የዳእዋው ፕሮግራም የሚተላለፍበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👌👉https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 4️⃣0️⃣:59 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 5️⃣3️⃣