𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
Ir al canal en Telegram
Undergraduate Admission Test💫
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
742
Suscriptores
-324 horas
+187 días
+3630 días
Archivo de publicaciones
እንግዲህ አልረፈደም ገና UAT እስኪትፈተኑ ድረስ እንቀጥላለን......💪
ስትመዘገቡ ከweek 1 ጀምሮ ያሉትን የሚታገኙ ይሆናል።
ይሄው ነሐሴ 7 ዛሬ ልንጨርስ ነው🥳
አዲስአበባ ዩንቨርስቲ የመማር ህልማችሁን እውን አድርጉ❤️
ለመመዝገብ 👇
250ETB
CEB: @1000392912518
Tele: +251958738409
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
5-Week UAT Exam Preparation Schedule
Subjects: Mathematics, Aptitude/Logical Reasoning, and English/Verbal Reasoning
Week 1: Build the Foundation
Mathematics
• Fractions, decimals, and percentages
• Ratios and proportions
• Number systems, factors, multiples, HCF, and LCM
• Basic algebra and linear equations
English
• Subject–verb agreement
• Parts of speech
• Pronouns
• Basic tenses
Aptitude
• Number series
• Letter series
• Coding and decoding
• Simple analogies
Week 2: Strengthen Core Skills
Mathematics
• Quadratic equations
• Inequalities
• Exponents and roots
• Word problems involving ages and numbers
English
• Perfect tenses
• Past perfect vs. simple past
• Active and passive voice
• Modals and their meanings
Aptitude
• Conditional statements
• Cause-and-effect relationships
• Part-to-whole analogies
• Direction sense
Week 3: Apply Knowledge
Mathematics
• Speed, distance, and time
• Work and rate problems
• Averages
• Simple and compound interest
• Geometry: angles, triangles, circles, and areas
English
• Root words, prefixes, and suffixes
• Synonyms and antonyms
• Sentence completion
• Error identification
Aptitude
• Blood relations
• Venn diagrams
• Syllogisms
• Arrangements and sequencing
• Review every incorrect answer.
Week 4: Advanced Practice and Speed
Mathematics
• Probability and statistics
• Data interpretation
• Permutations and combinations
• Mixed mathematical problems
English
• Reading comprehension
• Main idea and specific facts
• Inference and author’s attitude
• Contextual vocabulary
Aptitude
• Mixed reasoning questions
• Complex series
• Advanced coding and decoding
• Logical puzzles and critical reasoning
Week 5: Final Revision and Mock Exams
Success comes from consistent daily practice, not last-minute studying.
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
🔴እንድታውቁ!
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች (requirements)
1. ለማመልከቻ የሚከፈል 1125 ብር
2. ጉርድ ፎቶ - Passport Size (3 x 4)
3. የሀይስኩል ትራንስክሪፕት
4. የኢንትራንስ ሰርተፊኬት
5. በ Government Sponsored የምታመለክቱ ከሆነ መክፈል እንደማትችሉ የሚያሳይ ከቀበሌ/ከወረዳ የሚጻፍ ደብዳቤ
Alert⚠️
Please ስትከፍሉ የኛን account and phone number በትክክሉ አይታችሁ ይሁን።
plus 350 250✅ እኛ 350 እያስከፈልን አይደለም።
ይህንን Copy አድርጋችሁ ውሰዱ
@100039292518
Tele birr: 0958738409
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
UAT Model Exam is here! 🎯
📝 100 questions covering Logical Reasoning, Quantitative, Reading Comprehension & Grammar.
📅 This Saturday!
🔥 Test yourself, improve your skills, and get exam-ready!
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
🔴በአንጋፈው አዲስአበባ ዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ቀላል ብመስልም ለብዙዎቻችሁ መልካም ዕድልን ይሰጣል ካልሆነም ደግሞ ይጥላል።
አዲስአበባ ዩንቨርስቲ እገባለሁ እያላችሁ ግን የሚጠበቅባችሁን ሳታደርጉ ከቆያችሁ ሌላ ዩንቨርስቲ ስትገቡም interested ሆናችሁ ለመማር ይከብዳችሁኃል።
አዲስአበባ ለመግባት ከቆረጣችሁ ወሬ ትታችሁ በደምብ መዘጋጀት ነው💪
ለዚህ ዝግጂታችሁም እንድረዳችሁ አሁን የቀራችሁን ጊዜ በአግባቡ ጥያቄዎችን እየሰራችሁ እንድትጠብቁ #UAT_EXAM_PREP እገዛ መስጠት ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል።
የመጀመሪያ UAT MODEL EXAM በዚህ ቅዳሜ ለተመዝጋቢ ተማሪዎች ይሰጣል።
ከዚያ በኋላም አስከ መፈተኛ ቀን ድረስ 4 UAT MODEL EXAMS የሚሰጥ ይሆናል።
ምዝገባው እስከ ቅዳሜ ድረስ ለሚትመዘገቡ 250ETB ከቅዳሜ በኋላ ለሚትመዘገቡ 300 መሆኑን ይገልፃል።
ለመመዝገብ 👇
250ETB
CEB: @1000392912518
Tele: +251958738409
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
Great things are not done by impulse, but by a series of small things brought together.Have a nice day🥳
Repost from ✨𝐅𝐞𝐥𝐢𝐱 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲🫀
ASTU, ADAMA
🔴1st semester የሚትወስዷቸው ኮርሶች
Python
Applied 1
Physic
Chemistry
English
Sport
https://t.me/Felixacademy12
Repost from 𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
እንግዲህ አልረፈደም ገና UAT እስኪትፈተኑ ድረስ እንቀጥላለን......💪
ስትመዘገቡ ከweek 1 ጀምሮ ያሉትን የሚታገኙ ይሆናል።
ይሄው ነሐሴ 3 ዛሬ ልንጨርስ ነው🥳
አዲስአበባ ዩንቨርስቲ የመማር ህልማችሁን እውን አድርጉ❤️
ለመመዝገብ 👇
250ETB
CEB: @1000392912518
Tele: +251958738409
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
🔴Win the Next Hour:
You don't need to figure out your entire week today. Concentrate on making the next hour productive, and let those small victories stack up.
Nehase 5🔥 @uatexamprep
🔴ከACADEMIC ውጪ ባሉ ነገሮች ላይ ወደ ፊት በብዙ የመስራት አቅምና እቅድ ያላችሁ ልጆች አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ብትገቡ ከሌሎች ይልቅ ይመከራል።
አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ግን የጎበዞች ስብስብ ነው።🔥
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን Department አመዳደብ የሚከናወንበት መንገድ
- ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደገባችሁ በቀጥታ ዲፓርትመንት አትመርጡም። የትምህርት ክፍል የሚመደበው የመጀመሪያውን አመት የፍሬሽማን ትምህርት አጠናቃችሁ በምታመጡት GPA ነው።
- የ UAT ፈተና ጥቅም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት (ለ Admission) ነው የሚያገለግለው። ከፍተኛ የ UAT ውጤት ካላቸው ጥቂት Self-sponsored (በግል ከፍለው የሚማሩ) ተማሪዎች በስተቀር ለዲፓርትመንት መረጣ አያገለግልም።
በግል ከፍለው የሚማሩ ተማሪዎች(Self sponsored) እንኳን በ UAT ዲፓርትመንት መምረጥ የሚችሉት በጣም ከፍተኛ ውጤት ካላቸው ብቻ ነው። ካልሆነ ግን እንደ ማንኛውም በመንግስት የተመደበ (Government Sponsored) ተማሪ ፍሬሽማን ተምረው በውጤታቸው ይመደባሉ።
@uatexamprep
🔴የADDIS ABABA UAT ፈተና ዝግጅት ቱቶሪያል!
ለUAT ፈተናዎ በጥሩ ሁኔታ ተዘጋጅተው ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ይፈልጋሉ? አሁኑኑ የቱቶሪያል ፕሮግራማችንን ይቀላቀሉ!
✨ የምናቀርብልዎ ልዩ ጥቅሞች፡
• 🎯 አጠቃላይ የትምህርት ክለሳ: በፈተና ላይ በሚመጡ ዋና ዋና ነጥቦች ላይ ያተኮረ
• 📝 የሞዴል ፈተናዎች ልምምድ: ያለፉ ፈተናዎችን እና አዳዲስ ጥያቄዎችን መስራት
• 💡 የፈተና አሰራር ስልቶች: የጊዜ አጠቃቀም እና የፈተና ጥበቦችን ማወቅ
• 🙋♂️ የግል ድጋፍ: ግራ የገቡዎትን ጥያቄዎች በግል የመጠየቅ ዕድል
🎁 ልዩ ቅናሽ: ቀድመው ለሚመዘገቡ ተማሪዎች የልዩ ቅናሽ ተዘጋጅቷል!
📍 ቦታ: በኦንላይን (Online)
📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
💬 ቴሌግራም:
@uatexamprep
ለመመዝገብ: @UAT_TTSbot
🔴በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) መማር ከሌሎች የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች አንጻር ሲታይ በርካታ ልዩ ጥቅሞች እና ዕድሎች አሉት። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሀገሪቱ የከፍተኛ ትምህርት መሥራች እና የመሪነት ቦታ ያለው ተቋም እንደመሆኑ መጠን የሚከተሉትን ዋነኛ ጥቅሞች ይሰጣል፦
1. 🎓 ከፍተኛ የትምህርት ጥራት እና ዓለም አቀፍ ዕውቅና (Prestige & Global Recognition)
• የመጀመሪያውና አንጋፋው ዩኒቨርሲቲ፡ በ 1943 ዓ.ም (1950 G.C.) የተመሠረተ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ አንደኛ ደረጃ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው።
• ዲግሪው ያለው ዋጋ፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚገኝ ዲግሪ በሀገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ (International recognition) በጣም ከፍተኛ ዕውቅና እና ክብር አለው። ለውጭ ሀገር ስኮላርሺፖች (Erasmus, Fulbright, Chevening ወዘተ) ለማመልከት የተሻለ ዕድል ይፈጥራል።
2. 👨🏫 የበሰሉ እና ከፍተኛ ማዕረግ ያላቸው መምህራን (Top Faculty & Professors)
• አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገሪቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ፕሮፌሰሮች፣ የዶክትሬት (PhD) ዲግሪ ያላቸው መምህራን እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተመሰከረላቸው ተመራማሪዎችን የያዘ ተቋም ነው።
• የውጭ ሀገር እንግዳ መምህራን (Visiting Professors) እና ባለሙያዎች በብዛት ትምህርት የሚሰጡበት ተቋም ነው።
3. 🏙️ የመዲናዋ (የአዲስ አበባ) ምቹ ሁኔታ እና የሥራ ዕድል
• ኔትወርክ እና የሥራ ዕድል፡ አዲስ አበባ የኢንተርናሽናል ድርጅቶች (የአፍሪካ ህብረት፣ ኢካ/ECA፣ ኤምባሲዎች)፣ የትልልቅ የመንግስትና የፌዴራል መስሪያ ቤቶች፣ የባንኮች እና የሀገር ውስጥ/የውጭ ኩባንያዎች መዲና በመሆኗ ለልምምድ (Internship) እና ለሥራ ዕድል በጣም ምቹ ናት።
• ከኢንዱስትሪ ጋር ያለው ቁርኝት፡ ተማሪዎች ገና ሳይመረቁ ከስራ ዓለም ጋር እንዲቀራረቡና ከትልልቅ አሰሪዎች ጋር እንዲገናኙ ያስችላቸዋል።
4. 🏥 የላቀ የምርምር እና የፕራክቲስ ማዕከላት
• በሕክምና ዘርፍ፡ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል (College of Health Sciences) የሀገሪቱ ትልቁ የመልካም ህክምና እና የስፔሻላይዜሽን ማዕከል በመሆኑ የሕክምና ተማሪዎች እጅግ በጣም በርካታ እና ውስብስብ የሆኑ የሕክምና ሁኔታዎችን በተግባር ለማየትና ለመማር ዕድል ያገኛሉ።
• የምርምር ተቋማት፡ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም (IES)፣ የአልማዝ አያሌው አፌሲዮን፣ የህዋ ሳይንስ፣ የሰላምና ደህንነት ጥናት ተቋም (IPSS) የመሳሰሉ ልዩ ልዩ የምርምር ማዕከላት ባለቤት ነው።
5. 📚 ግዙፍ የቤተ-መጻሕፍት እና የመረጃ አቅርቦት (Massive Library & Resources)
• የኬኔዲ ቤተ-መጻሕፍት (Kennedy Library) እና በየኮሌጁ የሚገኙ ልዩ ልዩ ላይብረሪዎች በሀገሪቱ ትልቁን የታተሙና የዲጂታል መጻሕፍት፣ ጥናታዊ ጽሑፎች (Journals) እና ታሪካዊ ሰነዶች ስብስብ ይይዛሉ።
6. 🤝 ጠንካራ የቀድሞ ተማሪዎች መረብ (Extensive Alumni Network)
• የሀገሪቱ ትልልቅ መሪዎች፣ ሚኒስትሮች፣ ታዋቂ ባለሀብቶች፣ ዲፕሎማቶች እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ስኬታማ የሆኑ ሳይንቲስቶች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች (Alumni) ናቸው። ይህ መረብ ለወደፊት ዕድገትና መካሪ (Mentor) ለማግኘት ትልቅ አቅም ነው።
7. 🏛️ የበለፀገ ባህላዊ፣ ታሪካዊ እና የተማሪዎች እንቅስቃሴ (Rich Heritage & Diversity)
• ታሪካዊ ቅርስ፡ የዋናው ግቢ (6 ኪሎ) የቀድሞው ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ቤተ-መንግሥት የነበረ በመሆኑ ልዩ ታሪካዊና ማራኪ ከባቢ አለው።
• ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች እና ከውጭ ሀገራት የመጡ የተለያዩ ተማሪዎች የሚማሩበት በመሆኑ ሰፊ ስብዕና እና የህይወት ልምድ ለማካበት ይረዳል።
https://t.me/uatexamprep
ሌሎች የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በተወሰኑ ዘርፎች (ለምሳሌ ጂማ ዩኒቨርሲቲ በሕብረተሰብ ሕክምና/CBE፣ ጎንደር በሕዝብ ጤና) እጅግ ቢበለፅጉም፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግን ከአካዳሚክ ጥራት፣ ከምርምር አቅም፣ ከከተማዋ ምቹነት እና ከሥራ ዕድል አንጻር አሁንም በሀገሪቱ ቀዳሚው እና ትልቁ ምርጫ ነው።
ሼር👇👇👇👇
https://t.me/uatexamprep
እንግዲህ አልረፈደም ገና UAT እስኪትፈተኑ ድረስ እንቀጥላለን......💪
ስትመዘገቡ ከweek 1 ጀምሮ ያሉትን የሚታገኙ ይሆናል።
ይሄው ነሐሴ 3 ዛሬ ልንጨርስ ነው🥳
አዲስአበባ ዩንቨርስቲ የመማር ህልማችሁን እውን አድርጉ❤️
ለመመዝገብ 👇
250ETB
CEB: @1000392912518
Tele: +251958738409
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
#WEEK_3
#DAY_1
QUANTITATIVE/ MATHEMATICS CLASS
METHOD: VIDEO🎞
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
