es
Feedback
𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

Ir al canal en Telegram

Undergraduate Admission Test💫

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
742
Suscriptores
-324 horas
+187 días
+3630 días
Archivo de publicaciones
ተጀምሮአል...🏃🏃‍♀ https://t.me/c/4346453880/113

#መልካም_ዜና🎊 🔴በስመጥሩና ተግባር ተኮር በሆነችው Sheger Institute of Technology የመማር ህልም ላላችሁ በሙሉ🎊🎊 ህልማችሁን እውን ለማድረግ ከመጀመሪያ እስካ መጨረሻ ድረስ
#መልካም_ዜና🎊 🔴በስመጥሩና ተግባር ተኮር በሆነችው Sheger Institute of Technology የመማር ህልም ላላችሁ በሙሉ🎊🎊 ህልማችሁን እውን ለማድረግ ከመጀመሪያ እስካ መጨረሻ ድረስ በሚገባችሁ ቋንቋ Guide ለማድረግ ዝግጅታችንን ስለጨረስን ሁላችሁም ይህንን ምርጥ ቻናል join በማለት እንድትቀላቀሉና SIT join ማድረግ ለምፈልግ ጓደኛችሁ ሼር እንድታደርጉ እናሳስባለን። SIT gateway channel's link 👇👇 Join: SIT II gateway lI share

Test ልንሰጣችሁ ስለሆነ ገባገባ በሉ👇👇 Join👇👇 https://t.me/+05aGojCuong3NDM0

የAAU የትምህርት ክፍያ (Tuition fee) እንዴት ይከፈላል? ብዙ ተማሪዎች "ትምህርት ክፍያው እንዴት ነው የሚከፈለው?" ብለው ይጠይቃሉ። እስቲ በቀላሉ እንመልከተው። ✅ 1. ክፍያው መቼ ነው የሚከፈለው? በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) አብዛኛዎቹ ዲፓርትመንቶች የትምህርት ክፍያቸውን በየሴሚስተሩ ሁለት ጊዜ ይከፍላሉ። ይህ ማለት፦ 1ኛ ሴሚስተር ➜ 2 ጊዜ ክፍያ 2ኛ ሴሚስተር ➜ 2 ጊዜ ክፍያ በአጠቃላይ በአንድ ዓመት 4 ጊዜ ክፍያ ይፈጸማል። 📌 ልዩ ሁኔታ: Medicine (MD) እና Dental Medicine (DDM) በሞዱል (Modular) system ስለሚማሩ፣ የአንድ ዓመት ክፍያቸውን በሁለት ክፍያ ያጠናቅቃሉ። 2. ክፍያው እንዴት ይሰላል? AAU የትምህርት ክፍያን በECTS (European Credit Transfer and Accumulation System) መሰረት ያሰላል። በቀላሉ ለማለት፣ የወሰድካቸው የECTS ብዛት × የዲፓርትመንትህ የECTS ዋጋ = የሴሚስተሩ ክፍያ ✅ 3. ምሳሌ አንድ Software Engineering ተማሪ እንውሰድ። የSoftware Engineering 1 ECTS = 1,500 ብር ነው፣ በአንድ ሴሚስተር እነዚህን ኮርሶች ይወስዳል ብለን እናስብ፦ • Course 1 → 6 ECTS • Course 2 → 7 ECTS • Course 3 → 4 ECTS • Course 4 → 5 ECTS • Course 5 → 6 ECTS ጠቅላላ = 28 ECTS ስለዚህ፦ 28 × 1,500 = 42,000 ብር ይህ የሴሚስተሩ ጠቅላላ ክፍያ ነው። የሚከፈለው በሁለት ዙር ስለሆነ፣ ➡️ 21,000 ብር (1ኛ ክፍያ) ➡️ 21,000 ብር (2ኛ ክፍያ) ✅ 4. ሁሉም ዲፓርትመንቶች አንድ ክፍያ አይከፍሉም! የECTS ዋጋ ከዲፓርትመንት ወደ ዲፓርትመንት ይለያያል። ለምሳሌ፦   Software Engineering → 1,500 ብር / ECTS     Electrical Engineering → 900 ብር / ECTS     Economics → 700 ብር / ECTS     Freshman → 600 ብር / ECTS     MD/DDM  →  2300 ብር/ECTS 📌 በአጠቃላይ ከSoftware Engineering በታች ያሉ አብዛኛዎቹ ዲፓርትመንቶች የECTS ክፍያቸው ዝቅተኛ ነው። ከሁሉም ከፍተኛ የECTS ክፍያ ያላቸው ዲፓርትመንቶች፦ 🥇 Medicine (MD) እና Dental Medicine (DDM) ከዚያ በመቀጠል፦ 🥈 Software Engineering 🥉 Law 🏛 Architecture ነው Notice:  የክፍያ መጠኖች ዩኒቨርሲቲው በየዓመቱ ሊያሻሽላቸው ይችላል። ይሄ የአምና አሰራር ነው። Join👇👇 https://t.me/+05aGojCuong3NDM0

ነገ ምሽት UAT BASED MINI TEST እንሰጣችኋለን፤ ተዘጋጁ🔥 Join👇👇 https://t.me/+05aGojCuong3NDM0

በዚህ calendar meseret መስከረም መግቢያዎቹ ላይ UAT EXAM ይሰጣችኋል ብለን እናስባለን። join @uatexamprep

Guys UAT model የሚባል ነገር የለም። አዲስአበባ ዩንቨርስቲ model አያዘጋጅም።

🔴በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የ2018Matric exam ከብዙ ሰጣገባ በኋላ ዛሬ ተጠናቋል 🔴አሁን ሁላችሁም ፈተና ስለጨረሳችሁ ማታ በአዲስ ነገር እንገናኛለን🎉🎉🎉🎉

💥 YOUR TICKET TO ADDIS ABABA UNIVERSITY (AAU) STARTS HERE! 🤴 Worried about the UAT Exam? Don’t leave your future to chance. Join the most structured prep community on Telegram! What we offer:Math Mastery: Quantitative reasoning made simple. ✅ Aptitude Hacks: Logical reasoning & coding-decoding tricks. ✅ Verbal Excellence: Grammar & reading comprehension guides. ✅ Daily Quizzes: Real-time polls to test your speed. ✅ Premium PDFs: Exclusive study materials you won't find elsewhere. 🎓 Prepared by experts, designed for success. Stop stressing. Start building. JOIN NOW: 👇 👉 @uatexamprep 👉 @uatexamprep “Success is where preparation meets opportunity.”

Admissions open🎉🎉 ጥያቄ ካላችሁ @aaustudentsbot join @uatexamprep
Admissions open🎉🎉 ጥያቄ ካላችሁ @aaustudentsbot join @uatexamprep

ለUAT እየተዘጋጃችሁ ያላችሁ ልጆች ይህንን Quiz ስሩ👇👇 https://t.me/+05aGojCuong3NDM0

ስለ UAT የአዲስአበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የሰጡት መግለጫ 👇👇👇 https://t.me/c/4346453880/62

🔴ስለ UAT ፈተና ብዙ ቻናሎች ላይ በእኛም ጭምር ብዙ ነገሮችን እየሰማችሁ ነው፤ እስካሁን ድረስ አንዳዶቻችሁ የተለያዩ ቱቶሪያልም Join አድርጋችሁ ይሆናል። በዚያው ልክም ደግሞ የኛን ቱቶሪያልም እየጠበቃችሁ ያላችሁትም እንዳላችሁ ስትነግሩን ነበር። ዋናው ነገር የየትኛውም ቱቶሪያል አባል መሆን ሳይሆን ሚያስፈልገው እውነትም ለUAT መዘጋጀት ነው። ስለዚህ ask yourself?🤔 ከዚህ በተጨማሪ አንድን ቱቶሪያል መመዝገብ then without schedule በራሳችሁ የምትንቀሳቀሱም ከሆነ still disciplined ሆናችሁ እየተዘጋጃችሁ አይደለም ማለት ነው። Join: https://t.me/+05aGojCuong3NDM0

UAT tutorial yetemezegebachu alachu?🧐 Join: https://t.me/+05aGojCuong3NDM0

Maraki Notes: Comprehensive UAT Exam Preparation Resource. 🔥 Topic Concepts • 10 Questions with Solutions https://t.me/+05aGojCuong3NDM0

🔴ስትጠብቁ የነበረውን የአዲስአበባ ዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ዝግጂት እነሆ ሀ ብለን ለ7 ሰምንታት ልንሰጣችሁ ነው። ❤️❤️❤️🤗🤗🤗🤗🥳🥳🥳🥰🥰🥰 https://t.me/+05aGojCuong3NDM0

አዲስአበባ ዩንቨርስቲ መግባት የሚትፈልጉ ብቻ ታች የምናስቀምጠው link ወደ private channel እንድትቀላቀሉ እናሳስባለን፤ ለጓደኞቻችሁም ሼር እንድታደርጉ ይሁን🙌 Link https://t.me/+05aGojCuong3NDM0