قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
Ir al canal en Telegram
ibnumohammed
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
547
Suscriptores
+224 horas
+137 días
+3130 días
Archivo de publicaciones
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية »
➡️ (ክፍል ሶስት)
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት
እጃችን ላይ 2 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 25k Followors
👉 15k Followors
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
ዛሬ ምሽት 3፡00 ይጠብቁን!
አዲሱ የቂርኣት ፕሮግራማችን ክፍል 3 ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ ይቀጥላል! -ኢንሻ አላህ-
"فإذا قلت لشخص:
السلام عليك
فهذا يعني أنك تدعو له بأن الله يسلمه من كل آفة:
يسلمه من المرض من الجنون، يسلمه من شر الناس، يسلمه من المعاصي وأمراض القلوب، يسلمه من النار فهو لفظ عام معناه الدعاء للمسلم عليه بالسلامة من كل آفة".
ابن عثيمين | شرح رياض الصالحين ط: دار الوطن (٣٨٠/٤)
መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ የፈጠራ ተግባር ነው!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما من نبيٍّ بَعثَهُ اللهُ في أُمَّةٍ قبْلِي، إلّا كان لهُ من أُمَّتِه حوارِيُّونَ، وأصحابٌ يأخُذونَ بِسنَّتِه، ويَتقيَّدُونَ بأمْرِهِ، ثمَّ إنَّها تَخُلُفُ من بعدِهِمْ خُلُوفٌ، يقولُونَ ما لا يَفعلُونَ، ويفعلُونَ ما لا يُؤْمَرُونَ، فمَنْ جاهدَهمْ بيدِهِ فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بِلسانِه فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بقلْبِهِ فهوَ مُؤمنٌ، ليس وراءَ ذلكَ من الإيمانِ حبَّةُ خرْدَلٍ﴾
“ከኔ በፊት አላህ የላከው አንድም ነብይ የለም፣ ከህዝቦቹ ሱንናውን የሚይዙ፣ በትእዛዙ የሚጓዙ ሐዋርያትና ባልደረቦች የኖሩት ቢሆን እንጂ፡፡ ከዚያም ከነሱ በኋላ ክፉ ምትኮች ይተካሉ፡፡ የማይሰሩትን ያወራሉ፡፡ ያልታዘዙትን ይፈፅማሉ፡፡ በእጁ የታገላቸው እሱ አማኝ ነው፡፡ በምላሱ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው፡፡ በልቡ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው፡፡ ከዚህ በኋላ የሰና-ፍጭ ፍሬ ታክል ኢማን የለም።”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 5790
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
መውሊድ ማክበር ይቻላል ዋይስ አይቻልም ?
ዛሬ ምሽት 3፡00 ይጠብቁን!
አዲሱ የቂርኣት ፕሮግራማችን ክፍል 3 ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ ይቀጥላል! -ኢንሻ አላህ-
