🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
Ir al canal en Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
851
Suscriptores
-324 horas
+357 días
+15830 días
Archivo de publicaciones
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ግጥም
ለከላላው ጀግና የአይናችን ማረፊያ ለሆነው የተዘጋጀች ግብዣ
የሠለፍዮች ኩራት የተውሂድ ዘበኛ
ሂዝብዮች ደግሞ ገና ድምፁን ሲሰሙት የኛን ሽርክያትና ቢድአ ሊነካብን ነው ሠውን ከኛ ሊያርቅብን ነው ብለው የሚፈሩት ለሆነው ለአቡ አምሪላህ
ጀግና ደስ ይለኛል በሚል ርእስ
ከሠላምቴው ወንድማችን አቡ ናሙስ ሙኽታር
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6387
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6387
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6387
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ግጥም
ለከላላው ጀግና የአይናችን ማረፊያ ለሆነው የተዘጋጀች ግብዣ
የሠለፍዮች ኩራት የተውሂድ ዘበኛ
ሂዝብዮች ደግሞ ገና ድምፁን ሲሰሙት የኛን ሽርክያትና ቢድአ ሊነካብን ነው ሠውን ከኛ ሊያርቅብን ነው ብለው የሚፈሩት ለሆነው ለኡስታዝ አቡ አምሪላህ
ጀግና ደስ ይለኛል በሚል ርእስ
ከሠላምቴው ወንድማችን አቡ ናሙስ ሙኽታር
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6387
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6387
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6387
Repost from ዳእዋ 🌹ሰለፍያ 🌴በውድቷ ጊምባ🌹ከኢርጃእ የፀዳች👈👈💪💪💪💪🌹🌹🌹
https://t.me/+k2C9Hr5ZjaBiMzJk
ነቃበይ ሀገሬ
ተለቀቀ
ተለቀቀ
ተለቀቀ
🔺እንደምን ከርመሻል አንች ውዷአገሬ
🔺ስምሽን ለመግለፅ ባይችልም ብእሬ
🔺ስምሽን ቢያጠፉት በውሸት በወሬ
🔺ብዙ ቢሞክሩም ሊከቱሽ ተጉሬ
🔺አንች አትቀበይም አርባአራቱን ቅሬ
🔺ለምለሚቷ ጊምባ የጀግኖቹ ሰፈር
🔺መች ትመለሽና ጠላት ለማሳፈር
🔺የሙርጅአው ቡድን መከረአስመከረ
🔺ያላየውን ሁሉ ውሸት ደረደረ
🔺ውሎ ገብብሎ እንደወጣ ቀረ
🔺አንች ውቧ አገሬ የጀግኖቹ ሰፈር
🔺ምንም ላይበግርሽ ውሸትቢደረደር
🔺ጠንከር በይአብሽሪ ጠላትሽምይክሰር
🔺የጀግኖችመፍለቂያ ለምለሚቱጊምባ
🔺መች ወቶብሽያውቃል በተንኮልየገባ
🔺ምንም ቢታገሉ አንበሳን ላይጥሉት
🔺በውሸት በትርክት ምንም ላየደርጉት
🔺አቧራ ቢረጩ ዳእዋይቱን ላይነኳት
🔺እንጨቱን ቆስቁሰው ምጣድ ሊጥዱባት
🔺እነሱው አቡክተው እዛው ጋግረውበሏት
🔺እናት አለም ጊምባ ሊክዱሽሞከሩ
🔺ጀግኖቿን ለመጉዳት ሌትተቀንመከሩ
🔺እርሱ ጠበቃቸውጌታችንጀባሩ
🔺ውቢቱ ሀገሬ የተውሂድአበባ
🔺ክብርሽን ላይደፍረው የማንምገለባ
🔺ስርቆት የለመደ የሆነ ገብጋባ
🔺ኮራ በይ ሀገሬገና ትደምቂያለሽ
🔺የጅርጅስን ጫጩት ታዋርጅዋለሽ
🔺አረ ለምንነካሽ ለምንስ ደፈረሽ
✍ናፋቂሽ አቡ ዙበይር ኢማም አላህ ይጠብቀዉና
ከባህር ማዶ
👌የኢርጃኡን ቡድን ወጋ ያደረገች شعر ናት ትነበብ በተለይ የጊምባወቹን ጅርጅሶች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
⭕️አስደሳች ዜና ለከላላና በዙሪያዋ
ላሉ ሰለፍዮች ሁሉ👉
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ በደገር
መስጅደ ነስር
የፊታቺን እሁድ ማለትም ሰኔ 14/2018 E.c ከጧቱ 4:00 ጀምሮ በከላላ ወረዳ በደገር ከተማ መስጅድ ነስር ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ስለተዘጋጄ ማንም ጥሪ የተደረገለት አካል መገኝት ግድ ይለዋል።
ጥሪ የተደረገላቸው አካባቢዎች
―የልጓማና አካባቢዋ
👉የቲርቲረና አካባቢ ሰለፍዮች በሙሉ
👉የአለልቱና አካባቢዋ ሰለፍዮች በሙሉ
―የሃረዋና
―የደገርና
―የአቤት ውኃና
―የጋስጫና
―የእንዶጌና
―የይመሪና
―የገረዋና ሙቀጭ
የሊጮ ና ጎፍ
_ ለምናያና ኢሶላ
―የጎር
―የባከት
―የይመሪ
ሌሎችም ያልተጠቀሱና መልዕክቱ የደረሳቸው ሁሉ ይሳተፉ።
የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
ከአድስ አበባ
🔺ኡስታዝ አቡ አብደሰላም እንድሪስ ከለላ
ከደሴ
1 ኡስታዝ ነስረድን
2 ኡስታዝ ሙሀመድ ሱሩር
3 ሸህ በድሩ አቡ ሀቢባ
4 ኡስታዝ አቡ ነዋስ
5 ወንድም አወል ከለላ
6 አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ
7 ፋአድ
ከኮቻ
⭕️ ሽህ አህመድ
⭕️ አቡ ዘከርያ
ከሀርቡ
⭕️ አቡል አባስ አህመድ
👉አቡ አብደላህ አኗር አቀስታ
👉አቡ ሷሊህ ገነቴ
👉 አቡ ሉሀይዳን ለሚ
👉 ሸህ በድሩ ደንገለጋ
👉ሸህ ሙሃመድ ማሻ
ከልጓማ
👉ሸይኽ አቡ አብዲረዛቅ ልጓማ
👉ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ልጓማ
👉ኡስታዝ አህመድ አያሌው ልጓማ
👍አቡ ዩስራ
👍ሸይኽ ሙሃመድ ሁሴን በሬዳ
👍ሸይኽ ጀማል ካራ ላፍቶ
ከኃይቅ
ከቢስቲማ
ከጎሃ
ከለሚ
ከመካነ ሰላም
ከጊንባ
ከለገሂዳ
ከወረኢሉ
ከአልቡኮ ኡስታዝ አቡ ኡነይስ
ከጭሮ።።።ኡስታዞችን ላኩልን
ከቲርቲራ
⭕️ኡስታዝ ሰኢድ አሊ ቲርቲራ
⭕️ኡስታዝ ጀማል ቲርቲራ
⭕️ኡስታዝ አቡ ቢላል ቲርቲራ
ከከለላ
―ኡስታዝ አቡ ሉቅማን ከላላ
―ወንድም አቡ ሰልዋ ከላላ
―ወንድም አቡ አብዲላህ
―ሸህ ሰኢድ ከላላ
―ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ከላላ
⭕️ አቡል ሀሰን ጃማ
🔺 አቡ የህያ ደራ
ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሰ ኡስታዞች ተሳታፊዎች ይሆናሉ።
ስለዚህ ማንኛውም ጥሪው የደረሰው ተሳታፊ ይሆን ዘንድ ፍላጎታቺን ነው።
ቦታ ―ደገር― አልቻያ መግቢያ አረት መንታ ዝቅ ብሎ
በደገር
ሰዓት ከረፋዱ 4:00
ማሳሰቢያ;
ቦታ ለሴትም ለወንድም ዝግጁ ነው
በአካል ለማትገኙ 👇👇👇👇👇
https://t.me/daewa_selefya_be_deger
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abuamrullah
ጆይን ይበሉ
Repost from 🇸🇦✍ابو يحيى الأثري"" ከወሎ መቅደላ ማሻ""🇸🇦✍
✍الموت يأتي بغته والقبر صندوق العمل
🔺✍ሞት በድንገት የሚመጣ ጣምናን ቆራጭነዉ ቀብር የስራችን ማስቀመጫነዉ
✍هل أشغلت نفسك المنتديات بادعوه ونشر الخير وقراءة مايفيد?
🔺✍ነፍስህን ነፍስሽን ቢዚ ያደረግሻት ያደረካት እዉነት በሚጠቅምህ በሚጠቅምሽ
በኸይር ነገር ነዉን ??
✍أم أشغلت نفسك بالغناء والموسيقى
وغيرها
من السيئات التي تأتيك في قبرك ثم
يوم القيامة نعض ندماً على الأوقات
التي ضيعناها
🔺✍እዉነት ነፍስያህን ነፍስያሽን በምን ላይነዉ ቢዚ ያደረግሽዉ ያደረከዉ
በማይጠቅም ነገር ነዉን ነፍስያን ቢዚ ያደረግነዉ ቀብር ስንገባ የምትመጣዋን ጥያቄ እሷን ዘነጋናትን
🔺✍የቂያማ ለት የምንጸጸትበት ባሳልፍነዉ ጊዜና በገደልነዉ ወቅት በማይጠቅመን ነገረ???
وتأمل قليلاً أخي الكريمـ أختي الكريمة
አተየተከበርከዉ ወድሜሆይ አንች የተከበርሽዉ እህቴሆይ አስተንትኚ አስተንትን ያተስ ያችስ የኔስ ነፍስያችንን
በሚጠቅማት ነገር ነዉን ወይስ በማይጠቅማት ነገር ቢዚ ያደረግናት ?????
فالكثير من غرق في بحر الشهوات
والمحرمات
🔺✍አብዛኸኛዋ ነፍስ በስሜት ብሀር ተዉጣለች በወጀል ብሀር ተዉጣለች
✍نسأل الله تعالى أن يوفق الجميع لما
فيه الخير
አሚንን ያረብ🤲🤲🤲🤲
فكم شاب كان معنا واليوم هو تحت
الترابስንት ወጣት ስንት እምንወዳቸዉ እምንሳሳላቸዉ ነበሩ ነገር ግን ቀብር ገብተዉ አፈር የለበሱ
ترك ما ترك من الدنيا ولم يأخذ
إلا الكفن والعمل
ትናት አብረዉን የዋሉት አብረዉን ሲቀሩ አብረዉ ሲስቁ የነበሩት እደኛዉ አላማ ያላቸዉ ልጅና ሀብት ያላቸዉ ነገር ግን ሁሉንም ትተዉት ሂደዋል
ተከትሏቸዉ የኸደዉ ከፈናቸዉ እና ስራቸዉ ብቻ ነዉ
?فيا ترى ما هو عملك
አተመልካችሆይ ስራህ ምንድነዉ ስራሽ ምንድነዉ
هل صالح أم طالح
እዉነት ስራህ ስራሽ አላህየሚወደዉ ጥሩ ስራ አለሽን አለህን ወይስ አላህን የማስቆጣ ለጀሀነም የማጋልጥ ስራነዉን የሰራነዉ???
🔺👉https://t.me/mekdella
🔺👉https://t.me/mekdella
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
======================
አየህ አየህ ይችን ዱንያን
👉አይ ይች ዉስብስብ ጠፊ የሆነች ዱንያ አጀላችን በደረሠ ጊዜ በምን እንደምንሞት የማናቅ ሠወች ይገርመኛል ከአላህ ኢባዳ ስንዘናጋ ችልተኞች ስንሆን ወንድም እህቶች ሞት አንድ ቀን ይመጣል ስለዚህ እንዘጋጅ
👌وما تدري نفس ماذا تكسب غدا وما تدري نفس بأي أرض تموت إن الله عليم خبير"
كما قال الله تعالى في سورة لقمان
👌በሌላም አንቀፅ እንደነገረን ሞት አይቀሬ ነዉ
👈كل نفس ذآئقة ٱلموة
👌ወንድማችንን አላህ ይማረዉ አላህ ይዘንለት
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌የከላላውን አንበሳ ስማውማ👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉 ጀግና ባልሆንም ጀግና ይመቸኛል ። ሒድ የምታስፈራራውን አስፈራራ የጀግና ለዚህ ለሱፍይና ለሒዝብያ ሊጥ ግርማህ ይሔ ነው ።
⭕️"ከሃረጎው አደጋ ውስጥ የአንዱ
ወንድማቺን ቀብር ስነ ስርዓት"
ጉድ ስማልኝ የሱፍይ ሸይኽና ደረሳ
ማህበረሰቡ ዳዕዋ እንዳይሰማ
የሚሰሩትን የሴራ ውጤት።
ነገር ግን ሰለፍዮች ከዳዕዋ
ወደ ኋላ ፍንክች የለም አይታሰብምም።
―ጉድ በል የገጠሩ ማህበረሰብ
ምን ያክል ከኃቅ እንደተጋረደ
―ሱፍዮች ያለ ኮርቻ ህዝቡን እንደሚጋልቡት
―ሱፍዮች በመረጃም አይጋፈጡህም
ነገር ግን ህዝቡን ጃስ ብለው ይለቁብሃል።
―።።።።።።።።።።።።።።―
ክብር ለሰለፍዮች
ክብር ለሱና ወዳጆች
ክብር ለእናቴ ልጆች ለወንድሞች
―ሂዳያ ለነዛ በሱፎዮች ለሚሾፈሩ
ሚስኪን ማህበረሶች
በዛሬው የሃረጎው የመኪና
አደጋ ምክነያት የሞተው
ወንድማችን "ውደ ሰው"
የቀብር ስነ ስርዓት ላይ
የተደረገ ነሲኃ።
وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ.....
البقرة..155
አቡ አምሪላህ የከላላው አንበሳ ሲያገሳ ልብ ያንቀጠቅጣል ትችላለህ
حفظك الله
ርዝመት: 17 : 00 ብቻ
በወንድም
አቡ ዓምሪ الله ከላላ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15847
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15847
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌ተወዳጅ የሆነዉን ጀግና የከላላዉን አንበሳ አቡ ዓምሪላህን አላህ ይጠብቀዉ
👌አቦ ትለያለህ የኔ ጀግና ሁለየም የአላህ እገዛ አይለይህ ለሂዝብዮች መስሚያ የለህም
🔴👉ለእኛ ደዕዋህ ከማር ከወተት በላይ ጣፋጭ ነዉ ለሂዝብዮች መራራነዉ በደንብ ጋታቸዉ ሱፍዮች ይጠጧት እንድፈወሡባት
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌
https://t.me/abuhuzeyfa123👌https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺
🔺 መሳጭ ምክር🔺
🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ
🔺 🔺
------------------👌-----------------
--⭕️ ሞትን በተመለከተ በተመለከተ የተደረ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
⭕️ በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى
----
📲 በውዱ ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል
حفظه الله تعالى
👌 ርዝመት 🕰19:24🕰
📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
-----
🎙በ Tele gram 〰 Channel
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👉 አ ን ብ ቡ ኝ ሼርም አድርጉኝ 👈
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌 በሪያድ አካባቢ ያላችሁ ወንድሞች እህታችን ላይ እንስገድባት ። እህቶች ደግሞ ማልቀስ ያለመገጣጠም እንባ ማፍሰስ ክልክል ባይሆንም ነገር ግን ዱዓ ይበልጣታል ዱዓ አድርጉላት ።
-----
👌እንመከር ቶሎ ቶሎ ተውባ ያስፈልገናል : ልዕለ ኃያሉ ጌታችን በወሰነው ጊዜ በወሰነው ቦታ በወሰነው ነገር እንሞታለን እንጅ ሞት መች እንደሚመጣ የት እንደሚጣ በምን እንደሚመጣ አናውቅም ...። ስለዚህ ሁልጊዜ በተጠንቀቅ መጠበቅ ነው ...!
"" وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَاذَا تَكْسِبُ غَدًا وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ "" لقمان 34
👌አጀል አድፍጧል እኛ በረጅሙ እናቅዳለን ...
------
👌 اللهم اغفرلها وارحمها وعافها واعف عنها وأكرم نزولها ووسع مدخلها واغسلها بالماء والثلج والبرد ونقها من الذنوب والخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس اللهم أبدلها داراً خيراً من دارها وأهلاً خيراً من أهلها واجعل الجنة دارها ومستقرها ، واسكنها الفردوس الأعلى من الجنه ، وجبر الله قلوب أحبابها من الأخوات والأهالي .
👌ለደዕዋና ለዱዓቶች አሳቢ እህት ነበረች ዱዓ አድርጉላት...!
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15835
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15835
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌ቻናሏን ሸር በማድረግ ጨማምሩባት ዉዶች እናሳድጋት
⭕️ቻናሏን ለመቀላቀል ጠቅ አርጓት ወድ ሠለፍዮች
===================
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa2244
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa2244
Repost from 🇸🇦✍ابو يحيى الأثري"" ከወሎ መቅደላ ማሻ""🇸🇦✍
⭕️ምጥን ያለች ስለወንድማማችነት⭕️
🔴---☝️----☝️☝️ ----☝️----🔴
📡 ሸር በማድረግ ለሁሉም ተደራሽ አድርጉት ‼
⭕️-------------⭕️-------------⭕️
🖇 ለመላው ሰለፋዮች በሙሉ የተላለፈ ነሲሀ ።
👌/ወንድማማችነት ማጠንከር/
🗂 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የሆነ መሳጭና አስተማሪ ሙሀደራ።
👌ላልደረሳቸው በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን ።
🕌 በሳላይሽ ጊንባ የተደረገ ጣፋጭ ምክር
(ሳላይሽ ጊንባ )
በሸይኻችን :– አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ / አላህ ይጠብቀው።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📛 👉 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-
🖥️ በ Telegram~Channel
👇ለቀጥታ ስርጭ👇
⭕️https://t.me/mekdella
====👇=======👇====👇===
⭕️https://t.me/mekdella
👌ተለቀቀ 🔺 ተለቀቀ 🔺 ተለቀቀ👌
🔺የለተሞው ሰውየ ለተፋፋው ጉዳጉድ የተሰጠ ረድ በታላቁ ሸይኻችን أبو نبراس
🔴➣ሰውየው ሚዛን ኑሮት አደለም ከውሸታሞች አንዱ ውሸታም እንደሆነ እናውቃለን ነገር ግን ለሙቀሊዶቹ ለተከታዮቹ ለሱም ቲንሽ መድሃኒት ትሆናቸው ዘንዳ የተሰጠች መርፌ መድሃኒት ነች...
🔴 ➣ ጀምኢዮች በጣም ጥርብ መሃይማኖች ናቸው ከአኢመቱ ደእዋ ከለጅነቱ ዳኢማዎች ጋራ ግንኙነት የላቸውም በጭራሽ ይሄ የኡዙር ቢል ጀህል መስአላ አቅማቸው አደለም ሀጃዊራዎችንም በጉልበታቸው ድኸው ድኸው አሁን ተኝተው አርፈዋል አያዋጣችሁም አርፋችሁ ተቀመጡ እላለሁ.
👌🖊ይሔንን አይነት ቀዳዳ ሽማግሌ መረጃ ሳይጠይቅ ሳያጣራ እንደ ሱፍይ ቃልቻ ሸካችን የሚል የማያፍር ስንትና ስንት ገልቱ ጀምዒይ ወይም ዘረኛ አለ... ❓
------ ------- -------- -----
🔴➢ ይሔ ሽማግሌኮ ብር ይስሰጠካል እልልልልል በል ሲባል እልልታውን ያቀለጠው አብደናል ሰክረናል ያለ የሽማግሌ ወግና ማዕረግ የሌለው ወፈፌ ነው ። ይሔንን ፈዲለቱ ሸይኽ ብለው በዚህ አይነት የወረደ ሽማግሌ መደገፋቸው በለተሞዎች ቤት ከሱ የተሻለ የሚነሳ ሰው አለመኖሩን ያሳያል ።
----
🔴➢ ተመልከት አባባን እንደት እንደሚዋሹ በ80 አመታቸው በኡስታዛችን አቡ ኒብራስ ላይ
----
🔴➢ ቆይ ሰውዬው ሱካር በሽታ ካለበት ወይም አርጦ ከሆነ ስፒከር ቀሙት አለበለዚያ ብዙ ዋጋ ያስከፍላችኋል።
👌በጣም ሸር ይደረግ 🖊
🔴➣ https://t.me/Al_menjeniq_R
🔴➣https://t.me/Al_menjeniq_R/2610
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የነዚህን ድምፆችነሰ መልስ ጠብቁ
እየው ሲላተምበት.mp35.83 MB
4_5857091311517048970.mp32.15 MB
AUD-20260610-WA0014.mp32.22 MB
