🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
Ir al canal en Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
852
Suscriptores
+1624 horas
+347 días
+16130 días
Archivo de publicaciones
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር ሽር
ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 • 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ .
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ!
☆ . * ● ¸ .
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 የጌታችን الله ልእልና
በሚል ርዕስ
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ ቆየት ያለ እጅግ በጣም መሳጭ የሆነ የالله ታላቅነቱ ሰፋ ባለ መልኩ የተብራራበት #በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ
📮 የእውቀት ሁሉ በላጩ እውት የፈጠረህን ጌታ اللهን ማወቅ ነው ።ስታውቀው ትወደዋለህ ፣ስታውቀው ያዘዘህን ትፈፅማህ ፣ስታውቀው የከለከለህን ትከለከላለህ ፣ስታወቀው ትፈረዋለህ…
ዳዕዋው ለሌሎች ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማደረግ የበኩለዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ
من دل على خير فله مثل أجر فاعله
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦أَبُـــــــوْ يُسْــــــرَا የማርጢቆሱ እረኛ🇸🇦
የጁሙአ ሁጥባ
በወድማችን አቡ ዩስራ ሙራድ አላህ ይጠብቀዉ
ስለአቂዳ አሳሳቢነት በተመለከት
ከአማረኛ ትርጉም ጋር
🕌 በመስጅደ ሱና ልጓማ
https://t.me/ldewaselefiya_liguama
https://t.me/ldewaselefiya_liguama
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺-------------🔻-------------🔺
➤......🔺አስደሳች ዜና🔺......➤
السلام عليكن ورحمةالله وبركاته
🔻.................➢...............🔻
🔺እንደተለመደው ዛሬ ጁሙዓ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም በውዷ የእህቶቻችን መድረሳ ሲድረቱል ሙንተሀ ሲሆን ከናንተ የሚጠበቀው በሰአታችሁ መገኘት ብቻና ብቻ ነው ::
🔺...............🔺...............🔺
👉================👈
🔺ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ማለትም ዛሬ ጁሙዓ ከቀኑ በኢትዮጵያ 8:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله
🔺:::::::::::::::::::::🔺..............🔺
➢የደዕዋችን ተጋባዥ ኡስታዞች➢
🔻;;;;;;;;;;;;;;;🔻...........🔻
🔺ውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ... እና
🔺ውዱ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ሀያት ሰፈር ...የደእዋችን ተጋባዥ ይሆናሉ .....
🔺በታላቁ ዉዱ አስተማሪያችን ሸይኽ አቡ ኒብራስ አጠር ካለ ምክር ጋራ የጥያቄና መልስ ፕሮግራምም የሚካሄድ ይሆናል::
🔻...............➢.............🔻
🔺ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ
ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ
አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ
እንዶሮ አትሁኝ ነገር አትለቃቅሚ
🔺አሳምረሽ ሞጥይ አሳምረሽ ቅሪ፣
ተራመጅ ወደፊት ወደሀቅ ተጣሪ፣
ከሀቅ ጎን ቁሚ አትሁኒ ጋሪ፣
ከወረኞች ጋራ ነገር አታባሪ፣
በዒልም በሂጃብ ግቢ ተሰተሪ‼️
🔺========👉=========🔺
👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....👉
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
ጣፋጭ የምሽት ግብዣ
---------------------------
👌 👉 ሱረቱ ካፍን ባማረና በተዋበ ቲላዋ አቅርበንላችኋል!
👉እሁድለት ከነበረው የህፃናቶች ፕሮግራም የተወሰደ ፡
👉የውቢቷ መስጂደል አቅሷ ፍሬወች የኡስታዝ አቡረያን ልፋቶች الله ይጠብቃችሁ
--------------------------
#በህፆን አብዱል ሀኪም .......حفظه الله تعالى
👌 👉 ከመስጅደል አቅሷ ፍሬዎች
📱https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
📱https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
➤🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔺🔊ሰበር ዜና‼🔻
➤▬▬▬▬▬▬▬➤
🔺 🔊ሰበር ዜና‼🔺
➱▬▬▬▬▬▬▬➱
🔺 🔊ሰበር ዜና‼🔺
⭕ ➥ልዩ 🔺
⭕ ➥ ልዩ 🔺
⭕ ➥ ልዩ 🔺
⭕️➥የልጆች🔺
⭕ ➥ ፕሮግራም 🔺
🔴➢ ለመላው ሙስሊም ወንድምና እህቶች እንድሁም አባቶች በሙሉ የፊታችን እሁድ ማለትም ነሀሴ24/12 /2018 E.C በውቢቶ ጃማ ደጎሎ በመስጅደል አል-አንሷር ከጧቱ 2:30 ጀምሮ የልጆች ሰፍ ያለ ፕሮግራም ስላለን በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
🔵➱ወንድሞች እንደምታውቁት መርከዝ ለሂፍዝ እንደ አቅሚቲ ከጀመርን ሁለት ወር ሆኖናል ስለዚህ የልጆቻችንን ለውጥ የምናይበት ቀን ነው።
🔵➱ የኔ ልጅ የለ እንዳትል የሙስሊም ልጆች የሁላችንም ልጆች ናቸው።
ነገ ይሄንን ዳዕዋ ተረካቢ ትውልድ ናቸው።
🔴➱የልጆቻችንን ጣፍጭ አንደበት የምንሰማበት ለየት ያለ ፕሮግራም ነው መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል
⛔==================⛔
⭕ መምጣት ያልቻላችሁና ከአገር ውጭ ላላችሁ ከዚህ በታች ያለችውን ሊንክ ጠቅ በማድረግ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ።
👌➱ ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከጥዋቱ 2:30 ነው
🔵 ለቀጥታ ስርጭት🔵
⭕ ➤===➤ ⭕➤===➤ ⭕
⭕https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺-------------🔻-------------🔺
➤......🔺አስደሳች ዜና🔺......➤
السلام عليكن ورحمةالله وبركاته
🔻.................➢...............🔻
🔺እንደተለመደው ነገ ጁሙዓ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም በውዷ የእህቶቻችን መድረሳ ሲድረቱል ሙንተሀ ሲሆን ከናንተ የሚጠበቀው በሰአታችሁ መገኘት ብቻና ብቻ ነው ::
“المؤمنة القوية خير وأحب إلى الله من المؤمنة الضعيفة”
🌱أو كما قال رسول الله.
ሴት ልጅ ጠንካራ ስትሆን ማለት ጨካኝ ወይም ልበ-ደረቅ መሆን አይደለም። በእምነቷ ጽኑ፣ በችግር ታጋሽ፣ በእውነት ላይ የማትደራደር እና በአላህ ላይ የምትተማመን መሆን ነው። 🌿ስለዚህ..?
🔺...............🔺...............🔺
👉================👈
🔺ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ማለትም ነገ ጁሙዓ ከቀኑ በኢትዮጵያ 8:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله
👌➢የዳዕዋ ተጋባዦቻችን
✍.....
🔺ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ
ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ
አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ
እንዶሮ አትሁኝ ነገር አትለቃቅሚ
🔺አሳምረሽ ሞጥይ አሳምረሽ ቅሪ፣
ተራመጅ ወደፊት ወደሀቅ ተጣሪ፣
ከሀቅ ጎን ቁሚ አትሁኒ ጋሪ፣
ከወረኞች ጋራ ነገር አታባሪ፣
በዒልም በሂጃብ ግቢ ተሰተሪ‼️
🔺=========👉=========🔺
👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....👉
http://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17195
Repost from 🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺سورة الكهف
👌ሚስባህ ሳኒ
☘☘☘☘☘☘☘☘☘
👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ
🌹🌹🌹
🌹ተ🌹
🌹ጋ🌹
🌹በ🌹
🌹ዙ🌹
🌹ል🌹
🌹ኝ🌹
🌹🌹🌹
🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️سنن يوم الجمعة
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺الغسل
🔺الطيب
🔺السواك
🔺لبس الجميل
🔺قراءة سورة الكهف
🔺التبكير لصلاة الجمعة
🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺ገላን መታጠብ
🔺ሸቶ መቀባት
🔺ሲዋክ መጠቀም
🔺ጥሩ ልብስ መልበስ
🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት
🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ
🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት
⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
👌ወንድም እህቶች እንደምን አላችሁ
🔺👌በየትም ቦታ ያላችሁ ከኢርጃዕ ጥርት ያላችሁ ዉድ ሠለፍዮች እንደት ናችሁልኝ አላህ ይጠብቃችሁ ሠላማችሁን አላህ ያብዛልን
✍ይችን ቻናል ሸር አርጓት ጀግኖችየ ጀዛኩሙላህ ኸይር
ይኸዉ ይቀላቀሉ እናሳድጋት
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
👌🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
👌🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
👌🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
ቁጥር : 3
አዲስ አዲስ
ተለቀቀ
ተለቀቀ
ተለቀቀ
👉 ኸዲር ከሚሴ የተባለው የልጂ አጨማላቂ በተናገራቸው ነገሮች ላይ
👉 ከሠለፎች ንግግር ጋር ተያይዞ የተሠጠ መልስ
👉 በሸይኽ አቡ ኒብራስ ላይ እና በተማሪወቹ ላይ ስለቀጠፋቸው ቅጥፈቶች
👉 ምን ያክል አላዋቂ ለመሆኑ በራሱ አንደበት ያረጋገጠበት ተዳሶበታል
👉 ከራሱ ድምፅ ጋር የተያያዘ መልስ
🎤 በወንድማችን አቡ ጀዕፈር
🎤👉بأخينا أبي جعفر خضر بن إدريس الحبشي حفطه الله تعلى ورعاه
ርዝመት 🔺33 :16🔺 ደቂቃ
💥======🔺=====💥
👇==== ድምፅ ለማገኘት ==== 👇
👉https://t.me/Al_menjeniq_R
👉https://t.me/Al_menjeniq_R
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 ነብያቶች የተላኩበት አላማ
በሚል ርዕስ
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም መሳጭና ገሳጭ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ
من دل على خير فله مثل أخر فاعله
ዳዕዋው ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለወን አስተዋጵኦ ያድርጉ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
⭕️👉 የህፃናቶች ፕሮግራም
⭕️ ምቀኝነትን በተመለከተ ገላጭና መካሪ ሙሀዶራ
⭕️ ተርቢያን በተመለከተ ገላጭና መካሪ ሙሀዶራ
📱👈وقول الله تعالى:﴿ قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الفَلَقِ * مِن شَرِّ مَا خَلَقَ * وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ * وَمِن شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي العُقَدِ * وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ ﴾ [الفلق: 1 - 5].
⭕️ በኦላይን
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
🎙ረዝመቱ 🕰 29:57🕰
🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
⭕️ በኦላይን
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
🎙ረዝመቱ 🕰 33:57🕰
🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ዉዱ ሸይኻችን የተፍሲሩን ደርስ
ጀመረ
ጀመረ
ጀመረ
ጀመረ
ሸር እያደርግን ደርሳችንን እንሸምት
በተለያዩ ዛዛታዎች አንጠመድ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ተፍሲረ_ሰዕዲ ዛሬም ይቀጥላል
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ሱረቱ_ተጋቡን ===سورة التغابن
ለቀጥታ ስርጭት
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17134
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
⭕️👉 የእሁድ ማታ ሙሀዶራ
⭕️ መውሊድን በተመለከተ⭕️
⭕️ መውሊድን በተመለከተ ገላጭና መካሪ ሙሀዶራ
👉ከአደገኛ የመውሊድ ግጥሞች ውስጥ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📱👈خَلَقْتُ الْكُلَّ لِأَجْلِكْ ... وَأَنْتَ لِأَجْلِي يَا مُحَمَّدْ
أَنْتَ النُّورُ الْكُبْرَى ... وَالسِّرُّ الأَعْظَمُ فِي الْوُجُودْ
يَا شَفِيعَ الْمُذْنِبِينَ ... يَا رَحْمَةً لِلْعَالَمِينَ
الصَّلَاةُ وَالسَّلَامُ عَلَيْكَ ... يَا حَبِيبَ اللَّهِ
⭕️የመውሊድ አደጋወች የተብራሩበት አስፈላጊ ደእዋ
⭕️ በኦላይን
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
🎙ረዝመቱ 🕰 1:01:57🕰
🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
⭕ ከቃላት ባሻገር በተግባር የተገለጠ የሸይካችን ሶብር
📮 ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) እናቱ ቀብር ላይ ሀዘኑን ለቀሶውን ዋጥ አድርጎ ተመልከቱ በዚህ መልክ ለህዝብ እንዴት አደራ ምክርና አደራ ሲሰጥ እንደነበር
👂ሸይኻችን ስለ ሶብር ሲያቀራና እና ሲመክር ያልኖረውን ያላለፈበትን እንዳይመስላችሁ
👉t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔴...አድስ....አስደሳች ...ዜና...🔴
👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺
👌ውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ ያላችሁ አባትና እናቶች ወንድምና እህቶች ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምረን ታላቅ እና ለየት ያለ ፕሮግራም አለና በታላቅ ደስታ ልናበስራችሁ እንወዳለን ....‼️
👌ፕሮግራሙን የሚያቀርቡልን ኡስታዞች በወንድሞቻችሁ ፕሮግራም መሪነት
🔺በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ከሳኡድ አረቢያ ከጃሚአቱ አራጅሂ
🔺በታላቁ ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል ከውዷ ከተማ ከሰለፍዮች መፍለቂያ ደሴ
🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ አምረሏህ ከላላ
🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ ገነቴ
🔴እናም ሌሎችም ኡስታዞች የሚሳተፉበትና የተለያዩ ግጥሞች የሚነበቡበት በወንድሞች ቲላዋም የምንጋበዝበት እና የተለያዩ ነሲሃዎችን የምንሰማም ይሆና‼️
🔴👉በተለይ የአህባሾች መጨፈሪያ መውሊድ የሆነው ድባቅ የሚመታበት ነውና ሰለፍዮች በሙሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሊንኩን ሸር በማረግ እንተጋገዝ በማለት እናሳስባችኋለን ...
ፕሮግራሙ የሚካሄደው በtelegram ጦሳ ማዶ እና በimo ጦሳ ማዶ የሚደረግ ይሆናል...❓
ማሳሰቢያ
👌🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌አንድ ሰለፍይ ወንድምም ሆነ እህት ፕሮግራም ዘግቱ በየግሩፑ መቀመጥ ፈፅሞ አይቻልም ሂዝብዮችን በጋራ እንዋጋ እናንተንም ይመለከታችኋል...➤
❓ፕሮፋይሉን ሴቶቹም ወንዶቹም ልበሱና አስተዋውቁት በሁሉም ሶሻል ሚድያ ይነሸር በፍጥነት ሰአት እየደረሰ ስለሆነ..
🔺የጦሳን የጦሳነትን ሊንክ አስተዋውቋት❓
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ቀጣይ ኡስታዛችን ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ምክሩን ለልጆቹ ይለግስልናል
ግባና ቸብችብማ
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊ቢድዓ እና አንድነት
በሚል ርዕስ
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ቆየት ያለ ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ቢድዓ እና እውነተኛ አንድነት አብሮ የሚሄዱ ነገራቶች እንዳልሆኑ በሰፊው የተብራራበት ወሳኝ ሙሀዶራ
من دل على خير فله مثل أجر فاعله
ዳዕዋው ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለወን አስተዋፅኦ ያድርጉ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
