🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
Ir al canal en Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
854
Suscriptores
+1624 horas
+347 días
+16130 días
Archivo de publicaciones
Repost from 🇸🇦قناة وفوائد أبي العباس أحمد🇸🇦 ሐርቡ
🔻🔻🔻🔻ለአኼራቺን መዘጋጀት አንገብጋቢና አሳሳቢ ስለመሆኑ የተደረገ ጣፋጪና ገሳጪ የሆነ ሙሃضራነው ።🔻
👌🔺.الِاسْتِعْدَادُ لِلْآخِرَةِ
الِاسْتِعْدَادُ لِلْآخِرَةِ مِنْ أَعْظَمِ مَا يَنْبَغِي لِلْمُؤْمِنِ أَنْ يَهْتَمَّ بِهِ؛ لِأَنَّ الدُّنْيَا دَارُ مَمَرٍّ، وَالْآخِرَةُ دَارُ مَقَرٍّ. قَالَ اللَّهُ تَعَالَى: ﴿وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَى﴾ [البقرة: 197].
🎤 በ ወንድማችን አባሩመይሷ ኢድሪስ ኮንቦልቻ አሏህ ይጠብቀዉ በከተማቺን ሐርቡ የተደረገ ምክርነው
أَلْقَى هَذِهِ الْكَلِمَةَ أَخُونَا الْفَاضِلُ أَبُو رميصاء إدريس، حَفِظَهُ اللَّهُ تَعَالَى، فِي مَدِينَةِ حَرْبَوَا، بِمَدْرَسَةِ السُّنَّةِ، حَرَسَهَا اللَّهُ وَرَعَاهَا.
👌 ይህ ደዕዋ ማንኛዉም ሰዉ ሊያደምጠዉ የሚገባ በዉስጥ ብዙ ጠቃሚ ነገራቶች የተነገሩበት ሙሀضራ ነዉ
⏰ ርዝመት 21:47
🔺🔺🔺 የተለያዩ ደዕዋዎችን እና ጠቃሚ የሆኑ የቂረዓት ሪከርዶችን ለማገኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy
https://t.me/deawetu_selefiya_harbu
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
5⃣7⃣🔺
🔴👉በ2010 አግብቼ ነበርከዛ ታመምኩ አላሳክምም አለኝቤተሰቦቼ አሳከሙኝ ከዛ ፍታኝ አልኩት ብር አምጭና አለኝ ብርየለኝም ነበር ከሰስኩት ከዛ በደሽማግሌ መለሱን ሽማግሎቹ 2000 ትስጥህ ፍታ አሉት ፈታኝ በማግስቱ ቃሉን አፈረሰ ምላድርግ❓
⭕️👉 አንድት እህት ከ8አመት በፊት 2000ብር ሰታ እዲፈታት ሆናነበር ግን እሱቤት እሻጣዋውስጥ 2000ነበረ ብትሔድ የለም ከዛ ወሰዶነው በዛው ይቆጠራል ብለው ተውት ከብዙ አመታት በሗላ መንሀጂ ገባት ከዛ እሱ ባይወስደውስ ብላ ሹብሀ ገባት ከዛ ደውላ ብርህን ልስጥህ ስትለው ረጃቱ አላት እደት ይታያል❓
🔴👉ባሌ ሶስት ጊዜ ፈታኝ በፊት አይሰግድም ከዛረጃቱ አለኝ እደት ይታያል❓
🔴👉ከነሷራ ጎረቤቶቻችን የበአል ከስጋውጭ ምግብ ቢያመጡልን መመገብ እችላለንን ❓
🔴👉 የዩኒቨርስቲ ተማሪ መሆን ብቻ ከመንሀጂ ያስወጣልን❓
🔴👉 ዩኒቨርስቲ የገባሁሉ ኢህዋን ጀምዕይ ነውን❓
🔴👉 ባከፍር ባከፍር የዩኒበርስቲ ተማሪን አከፍር ነበር ብለሀልን❓
🔴👉አዚሮች ኩፍር ላይናቸው ያልከው የማክፈር ነውን❓
⭕️👉ሶላት ወስጥ እያለ ቢያስነጥሰው አልሃምዱሊላህ ማለት ይችላልን❓
ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ
🕰ليلة الإثنين الموافق (٢٧/صفر/١٤٤٨هـ)🕰
👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
📱ቁጥር 5⃣7⃣
➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
➤------------------➤
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
በህፃን የህያ ሐሰን ... አቀራር... የቀረበ
👌حفظه الله تعالى وجعله نافعا للإسلام والمسلمين ...
እንስማና ልጅህን ልጄን እንድናበረታታ
====
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16818
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16818
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌 👌
👇 👇
👌 የአቅሷ ፍሬዎች ደስ ብሎናል👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌_ህፃን የህያ ሐሰን ባማረና በማራኪ አቀራሩ አቅርቦልናል ። የነገ ተስፋዎቻችን የአቅሷ ፍሬዎች ምልክቶቻችን አይከኖቻችን ናቸው ። የኛ ውዶች እኛና ጥንካሪያችን በናንተ ነው የሚነበበው ። ስለዚህ በርቱልን ጠንክሩልን ። የህያዋ الله ይጠብቅህ ለኡማ የምትጠቀም ዓሊም ያድርግህ اللهم بارك فيه በሉ ብያለሁ ።
👌የህያ...የዛሒዱ ወንድማችን የሐሰን ደንገለጋ ልጅ ነው ። ሱረቱ ዩሱፍን ተፍሲር ሳቀራ የነብዩሏህ የዕቁብንና የዩሱፍን ቀረቤታ ትስስር መዋደድ ስገልፅ ሳስተምር የህያንና አባቱን ሐሰን ደንገለጋን እፊቴ አያቸው ነበር ። የህያም በጣም ህፃን ነበር ግን እንቅስቃሴው ሁሉ እንደህፃን አልነበረም ። አባትና ልጅ ይናበባል ይዋደዳል ልጅ አባቱን በአደብ ይከተላል የየህያ በጣም ይገርመኝም ይለይብኝም ነበር ....። ድሮ ሳቀራ የሁለቱን ለየት ያለ ትስስር ስላየሁና ተፅኖ ስላሳደረብኝ አሁን ሱረቱ ዩሱፍን ስቀራ ግርጥ ይሉብኛል ።
====
👌_በታላቁና በዛሒዱ ወንድማችን በኡስታዝ አቡ ረያን የሚመራው የአቅሷ የተህፊዝ ትግል እንደቀጠለ ይገኛል ። ኡስታዝ አቡ ረያን የሰለፍዮችን ህፃናት ልጆች ገና አፍ መፍታት ሲጀምሩ ሲንገዳገዱ ጀምሮ ሰብስቦ ሲያስተምር የቆዬ የአይናችን ማረፊያ ኦክሲጅናችን ነው ። ያንን ሁሉ ህፃን እንደ ባህሪያቸው ይዞ ከእኛ እውነተኛዎቹ አባቶች በበለጠ ለፍቶ ታግሎ ታግሶ በሸሪዓ ኮትኩቶ በአደብ አንፆ እያሳደገልን ይገኛል ።
👌_ የኡስታዝ አቡረያን ይለይብኛል ። ሰው ለተወሰኑ ልጆች አባት መሆን ይችላል የሚከብደውና የሚገርመው ለዛ ሁሉ ህፃን ይህን ያክል አመት አባት ሆኖ ታግሶ ልጆችን ማነፁ ይደንቀኛል ። እኛኮ የምናስተምረው ስትቆጣው ታው ስትለው የሚተው ትላልቅ ፂማም ነው እሱ ግን አሁን አስጥለካቸው መልሰው እዛው የምታገኛቸውን ልጆች ነው ። የሚገርም ሸክም ተሸክሞልናል ።
👌እንዳውም ብዙዎቹ እናቶች በጣም ትንሹን ለመያዝና ለመጠበቅ ትላልቆቹ ሰላም ስለሚነሷት ቁርአን ቤት ሲሔድ እህህ ተንፈስ ትላለች ። እንዳውም አንዳንድ ህፃናቶች ብዙ ገርፏቸው ሳይሆን አደብ ስላስተማራቸው እናቶች ለአቡ ረያን እናገራለሁ ናውረድ ስትለው እናቱ እሽ ብሎ ከተንጠላጠለበት ይወርዳል ።
----
👌_የናንተን አላውቅም እኔ ግን ተአምር ይሆንብኛል ። ከህፃናቶቹጋ ስለተግባቡ ይወዱታል ይወዳቸዋልም ። በግቢው ውስጥ ጓሮው እንደገጠር ዛውያ መድቦ እዛው እያሳደረ ያቀራቸዋል ያስተምራቸዋል ። ይሔንን ሁሉ የሚያደርገው ድንን ለማገዝ ቡሎ እንጅ ድንቡሎ ደመወዝ ተከፍሎትም አይደለም በቃ መፈክሩ ...
إن أجري إلا على الله
ደመዎዜን ከጌታዬ እቀበላለሁ ነው ። አባት ሁሉ በትምህርት ቤት የሚከፈለውን ለህፃናት አቅሪ የሚከፈለውን በደንብ ተመልከት አጢን አስተውል ....!
👌የኔ ቢጤ አባት በደንብ አስበውማ በጣም የሚገርመኝ ልጅ ያዝማ ዳንድ ቦሩ ደርሼ መጣሁ ብላ እናቱ ብታስጠብቀን አይይይ ምንሻብኝ እያልን ቆንጥጠው ቆንጥጠው ሲልክ የነበረው ልጅህ እድሜው ጨምሮ አጥፊነቱም ጨምሮ ባለበት ሰዓት ነው ኡስታዝ አቡረያን የተቀበለህ ። እንደዛ የምትማረርበትንና ትግስትህን የተፈታተነውን ልጅህን ነው ኡስታዝ አቡ ረያን ታግሶ እየኮተኮተልን ያለው ። እስኪ ውለታን ዘንጊዎች አንሁን ። ያለምንም ማጋነን ውለታ ለሚገባው ኡስታዝ አቡ ረያን የትውልድ ሳንባ ነው ። ልዕለ _ኃያሉ ጌታችን ይውደድህ ይጠብቅህም ፊርደውስንም ይወፍቅህ ኡስታዝዋ እንወድካለን በርታልን ...
👌ወንድሞች ሲነግሩኝ አቅሷ ያለ ህፃን ብዛቱና ልክ ሲቀሩ አካባቢው በድምፃቸው ሲሞላ በቃ የደስታ እንባ ይተናነቀናል አለኝ ...
ወደ መስጅድ የሚመላለሱ ህፃናቶች ካሉ የወደፊት ትውልድ አለን በል ገንባ እንገባ እንተባበር ...ከህንፃው በላይ ትውልድን እንገንባ ...!
====
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16818
-----
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16818
✍️ أخوكم أبو الناموس الأثري
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌እሁድን በጦሳ ማዶ እናምሽ👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻🔻
⭕️👉ዛሬ እሁድ➣ ከምሽቱ 3:00 በታላቁ መድረሳችን Telegram እና በimo ጦሳ ማዶ አጠር ካለች ደእዋ ጋራ አጠር ያለ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም አለን።
🔺ማንኛችሁም ሙስሊም የሆነ አካል የዳዕዋው እና የፈትዋው ታዳሚ ትሆኑ ዘንድ ሰለፍዮች ጋብዘዋችኋል‼️
🔺👉በተሴረም በተመከረም በተጠመደም በተተበተበም የማይወድቀውን ዳዕዋችንን እና ወንድማማችነታችንን በጋራ እንገንባ
⭕️በተነካን ቁጥር ወደ ኋላ የምንል ሳንሆን
የበለጠ ፅናትን ጀግኝነትን ነው የምናገኘው
ጥላቶቻችን እርር በሉ ተቃጠሉ
👌የኛ ደእዋ አብቦ አፍርቷል الحمد لله በጣም ደስተኞች ነን ለኛ ደዕዋ _ሰለፍያ ከሳንባችንም ከኩላሊታችንም በላይ ናት ።
🔴ማንም ቀበቶችንን ይዞ አያስቀረንም ወደፊት ነው ጉዞው ወደ ኋላ የለም የአህሉሱና ለማንኛውም ነገር አሏህ አለን አሏህ ይጠብቀናል‼️
🔺የ➤Telegram 🔗Links ‼️
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👌የ➤➛imo Link➣👇
https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0h1romri75oedm43%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=copy_link
==========👆👆👆=========
👌የአቂዳ ሊቃዉንቶች አቋማቸዉ ይህነዉ ሸኪቻ ኬኛ
كما قال شيخ صالح الفوزان حفظه الله تعالى
👌كيف يسمى المشرك مسلما يامرجئة?
⭕️👉ሸህ ፈዉዛን አዚር ናቸዉ እያልክ ከርፈፍ እያልክ የምትቀጥፍ የዉሸት ቋት ስማማ❌❌❌
👌ግልፅ የሆነዉን ሽርክ የፈፀመ ሙሽሪክ አይባልም የምትል የኢርጃዕ ቡድን ወገብ ዛላህ የተቆረጠበት ነዉ አድምጠዉ!!!!
⭕️👉 ከአላህ ዉጭ የሚያመልክ የሆነ ሠዉ ቀብር የሚያመልክ ከአላህ ዉጭ የሚያርድ ሙሽሪክነዉ ጀህል አያድነዉም እንደት ሙስሊም ሊሆን ይችላል ይሉሀል አዩሀል ኢርጃዕ!!
⭕️አላህን ፍሩ የኢርጃዕ ገንዳወች ጆሯችሁ እየሠማ እያያችሁ በኡለሞች ላይ አትቅጠፉባቸዉ ኩር❌❌❌
=========👇👇👇=========
https://t.me/abuhuzeyfa123
https://t.me/abuhuzeyfa123
https://t.me/abuhuzeyfa123
https://t.me/abuhuzeyfa123
https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
👌የኢባዳ ትክክለኝነት ማረጋገጥ👌
⭕️👉የነዚህ የታላላቅ መሻይኾች ንግግር ስማልኝ አዩሀል የሙሽሪክ ጠበቃ❌
⭕️👉እየሰማቹ ተኙበት ጠበቆች ሆይ ግለፅ ያለ ሽርክ እየሰራ ሙስሊም ነው ስትል አይሰቀጥጥህም በአላህ⁉️⁉️⁉️
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
🔺🔺ዉድ ወንድም እህቶች ከኢርጃዕ ቡድን ጥርት ዉልዉል ፍንትዉ ወዳለችዉ
🔺🔺🔺ወደ ጊምባ ቱሉ አዉሊያ ሠለፍዮች ቻናል ይቀላቀሉ ሸር በማድረግም ይተባበሩ
✅እናሳድጋት
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
👌https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌ተፍሲር ሰዕድ ቂርአ አለ 👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
سورة التحريم
ለቀጥታ ስርጭት ጦሳ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16770
🔺🔺🔺ወንድምየ
=ለአላህ ብሎ መዋደድ
=ለአላህ ብሎ መከባበር
= ለአላህ ብሎ መነፋፈቅ
=ለአላህ ብሎ መዘያየር መደዋወል ይሄ በወንድማማችነት መካከል ያለዉ ቦታ ትልቅ ደረጃ አለዉ
አላህም እንድህ ሲል ነገረን
قال تعالى:إنما المؤمنون إخوة فأصلحوا بين أخويكم
وقال أيضى:وٱلمؤمنون وٱلمؤمنت بعضهم أولياء بعض
👌አማንያኖች ብሎ ማለት ወንድማማቾች ናቸዉ በወንድሞች መካከል ያለዉን አስተካክሉ ይለናል ሀያሉ ጌታ
👌እንድሁም በሌላ አንቀፅ እንዳለዉ ወንድ አማንያንና ሴት አማንያኖች ከፊላቸዉ ለከፊላቸዉ ረዳት ናቸዉ አለ
🔺🔺ስለዚህ ወንድሜ የወንድማማችነትን ፀጋ አንርሳ አላህ የዋለልንን ዉለታ አንዘንጋ እንተጋገዝ እንተባበር እንዋደድ እንከባበር እንመካከር አለቀ
👌واذكروا نعمت الله عليكم إذ كنتم أعداء فألف بين قلوبكم فأصبحتم بنعمته إخوانا
🔻🔻የአላህን ፀጋ አስታዉሡ በእናንተላይ የዋለዉን ጠላታማወች ነበረቻሁ በመካከላችሁ አላህ አግባባ በአላህ ፀጋ ወንድማማቾች ሆናችሁ ይላል ለአዉስና ኸዝረጅ ቢወርድም እኛንም ያካትታል ወንድምየ እናስታዉሠዉ
ወንድማማችነት ሀይል ነዉ ብርታትነዉ ስለዚህ እንደቀላል አንየዉ
كما قال النبي:المؤمن للمؤمن كالبنيان يشد بعضه بعضا
👌አንድ ሙዕሚን ለሌላ ሙዕሚንልክ እንደ ግንብ ናቸዉ አሉ ከፊሉን ከፊሉ ያጠናክረዋል አሉ ነብያችን ስለዚህ እንደቀላል አንየዉ ወንድም እህቶች
እንዋደድ በሡና ላይ እንዋደድ በሀቅ ላይ አላህ እንዳግዘን
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ሳምንታዊ የጁሙአ ፕሮግራማችን
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ወንድማችን አቡ ሀቲም ከማል አቀስታ ገብቷል
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር ሽር
ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 • 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ .
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ!
☆ . * ● ¸ .
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from قـنــــــــــاة أبــــــــــي عـبــــــــــد الفــــــــــتاح الغــــــــــنـتي📚አቡ አብደል ፈታህ ገነቴ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻
⭕️ለዛየራ በመጣበት የተደረገ
🔺 መሳጭ ምክር🔺
🗯🔹🔸መስጂደ ነጃሺ🔸
🔺 🔺
------------------👌-----------------
---🔴 ወንድማማችነትንበተመለከተ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
⭕️ በመስጂደ ነጃሺ ደሴ⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🕌بمسد النجاشي دسي حرسهاالله تعلى
👌..
👈بأخينا أبي جعفر خضر / ከአፋርحفظه الله تعالى.❗️
------
📲 በወንድማችን ኡስታዝ አቡ ጀእፈር /ከአፋር
حفظه الله تعالى
👌 ርዝመት 🕰17:10🕰
📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
-----
🎙https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
⭕️ለاللهብሎ መዋደድ ⭕️
📱👈قال الله سبحانه وتعالى في محكم كتابه الكريم: (وَمَنْ يُطِعِ اللَّهَ وَالرَّسُولَ فَأُولَئِكَ مَعَ الَّذِينَ أَنْعَمَ اللَّهُ عَلَيْهِمْ مِنَ النَّبِيِّينَ وَالصِّدِّيقِينَ وَالشُّهَدَاءِ وَالصَّالِحِينَ وَحَسُنَ أُولَئِكَ رَفِيقًا) (النساء/ 69)
⭕️ለዛየራ ወደደሴ በመጣበት በመስጂደ ነጃሺ ደሴ
⭕️መስጂደነጃሺ ደሴ
---🔴 ለالله ብሎ መዋድ በሚል ርዕስ ገላጭና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
👈بأستاذنا أبي العباس أحمد / حفظه الله تعالى.❗️
------
📲 በዉዱኡስታዛችን አቡል አባስ አህመድ አቀስታ
حفظه الله تعالى
👌 ርዝመት 🕰22:21🕰
📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
-----
🎙በ Tele gram 〰 Channel
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
