es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

Ir al canal en Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
846
Suscriptores
-424 horas
+267 días
+14730 días
Archivo de publicaciones
🔊 ዱንያ እና ጀህል በሚል ርዕስ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ መሳጭና ጣፋጭ የሆነ ደግመው ደጋግመው በያደምጡት የማይሰለች ዘመን ተሻጋሪ የሆነ በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ ዳዕዋው ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ من دل على خير فله مثل أجر فاعله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔊 ተውሂድ እና ጀነት በሚል ርዕስ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظ الله) ⚡ ከአመታት በፊት የተደረገ እጅግ በጣም መሳጭ እና ጣፋጭ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝና እና ጠቃሚ ሙሀዶራ ዳዕዋው ለሌሎች ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድርግ የበኩለዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ من دل على خير فله مثل أجر فاعله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

እማ ጦሳ ማዶ የተዉሂደ አዝመራ ለሃቀኞች ማር ናት ለኮተት መራራ ክፋት ምቀኝነት ይቅር ባዶ ጉራ ና ቶሎ እንፈስ ከጦሳ ጎተራ ብትሰጥ አያልቅባት ጦስሻ ተራራ ደግሞም ታናሽ እህቷ ያች መን ጀኒቋ በደን
እማ ጦሳ ማዶ የተዉሂደ አዝመራ ለሃቀኞች ማር ናት ለኮተት መራራ ክፋት ምቀኝነት ይቅር ባዶ ጉራ ና ቶሎ እንፈስ ከጦሳ ጎተራ ብትሰጥ አያልቅባት ጦስሻ ተራራ ደግሞም ታናሽ እህቷ ያች መን ጀኒቋ በደንብ ያዘጋጀች ያልጎደለ ትጥቋ አደብ ለቸገረዉ የምታደር "እቋ" ለሂዝብይ ከርፋፋ ታብራራልካለች በፈለገህ ቋንቋ በሉ ቤተሰቦች ይችን መድረሳችንን ለምንድን ነዉ ሼር የሚባለዉን የረሳነዉ ✍የሀርቡዉ የሰለፍዮች ሙሂብ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

   🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻 🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺 🔺 መሳጭ ምክር🔺 👈 كما في قوله تعالى: ﴿ وَأَمَّا الْجِدَارُ فَكَانَ لِغُلَامَيْنِ يَتِيمَيْنِ فِي الْمَدِينَةِ وَكَانَ تَحْتَهُ كَنْزٌ لَهُمَا وَكَانَ أَبُوهُمَا صَالِحًا ﴾ [الكهف: 82]؛    🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ                      🔺 የالله ጥበቃ በተመለከተ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ ⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى 👌.. 👈بأخينا أبي أسامة أبوبكر  حفظه الله تعالى.❗️ ------ 📲 በወንድማችን አቡ ኡሳማ አቡበከር ከገራዶ حفظه الله تعالى 👌 ርዝመት 🕰42:07🕰 📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ----- 🎙በ  Tele gram 〰 Channel ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

⭕️👉እኛ በዟሂር ነው ምንፈርደው✅ =========================== በጅህልና በሽርክ ላይ ስለሞቱ አያቶቻችን ሸሪዓችን ምን ይላል  እስቲጝፋር እናድርግላቸው  ሙስሊም ናቸው ወይስ ሙሽሪኮች❗️❗️ السؤال: أدركنا بعض أجدادنا وعندهم بعض الشركيات التي كانت في أزمنتهم وماتوا وهم عليها لجهلهم . السؤال: هل ندعو لهم ونستغفر لهم؟ =============================== الجواب: الذي يدعو غير الله لا تستغفر لهم، ولا تقل إنه جاهل، اتركه، مات على الشرك ولا تستغفر له، وكونه جاهل هذا الله أعلم به بينه وبين الله ما ندري، لكن نحن نعامله بما ظهر لنا،  نطبّق عليه الحكم بحسب الظاهر لنا. ⭕️👉በጅህልና ከሆነ ሽርኩን የሰሩትና የሞቱት ያ አላህ ጋር ነው ሂሳባቸው‼️ ⭕️እኛ ግን ግልፅ ባደረጉት ነገር ነው የምኗኗራቸው ስለዚህ እስቲግፋር አታድርጉ አሉ‼️ ✅ ዱኒያ አህካም ላይ  በትልቁ ሽርክ  በጅህልና ዑዝር  አይሰጠውም በዟሂሩ ሙሽሪክ ነው የሙሽሪክ ሙዓመላም ነው የሚደረገው ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🔊 እውነተኝነት የሁሉ ነገር ምንጭ በሚል ርዕስ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም መሳጭ እና ጣፋጭ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝና ጠቃሚ ሙሀዶራ ዳዕዋው ተደራሽነቱ ይሰፋ ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ من دل على خير فله مثل أجر فاعله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺🔺እህት ወንድሞች እንደት አያችኋት ታምራለች ይች ትሁን ወይስ በላይክ አሳዉቁኝ 👌https://t.me/yeginbaselefyochchannel123። 👌https://
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺🔺እህት ወንድሞች እንደት አያችኋት ታምራለች ይች ትሁን ወይስ በላይክ አሳዉቁኝ 👌https://t.me/yeginbaselefyochchannel123። 👌https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌🔺የሰዎችን ወቀሳ አትፍራ [من أسباب هلاك الناس] ★የሰው ልጆች መጥፊያ [መውደሚያ] ሰበቦች ከሆኑት መሀከል يقول الإمام أحمد بن عبد الرحمن بن قدامة المقدسي رحمه الله : ★ኢማሙ አህመድ ቢን አብድረህማን ቢን ቁዳማ አል_መቅዲሲይ الله ይዘንላቸውና እንደዚህ ይላሉ واعلم : أنَّ أكثر الناس إنما هلكوا لخوف مذمة الناس، وحب مدحهم، فصارت حركاتهم كلها على ما يُوافق رضى الناس، رجاء المدح وخوفاً من الذم ، وذلك من المهلكات ، فوجب معالجته" . #እወቅ ☞አብዘሀኛው ሰዎች የወደሙት የሰዎች ወቀሳ በመፍራት ውዳሴያቸውንም በመውደድ ነው። ☞እንቅስቃሴያቸው ሁሉ የሰዎችን ውዴታ በሚገጥም መልኩ ሆናለች ውዳሴን ፈልገው ወቀሳንም ፈርተው። ☞ ይህም ከአውዳሚ ነገራት ነው የህንንም ማከም ሙኣለጃ ማድረጉ ግድ ይሆናል። مختصر منهاج القاصدين ( ص٢١٢) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

🔊 ኢስላማዊ የልጆች አስተዳደግ በሚል ርዕስ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚና በሁሉም ሙስሊም በተለይ በወላጆች እንዲሁም በባለ ትዳሮች በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ ዳዕዋው ለሌችም ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ من دل على خير فله مثل أجر فاعله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

👍ይሠማል ❌አይሠማም አሳዉቁኝ