es
Feedback
አል-ቁድዋ

አል-ቁድዋ

Ir al canal en Telegram

"አል-ቁድዋ | القدوة የሰለፎች አርአያነትና ንፁህ እስልምና የሚንፀባረቅበት ቻናል:»🌱

Mostrar más
299
Suscriptores
+124 horas
-17 días
+1130 días
Archivo de publicaciones
ሰለፊያ ሴቶች እንዴት ታምራላችሁ፣ በጥቁሩ ኒቃብ ጨረቃ መስላችሁ፣ ይለያል ስትሄዱ ሀያዕ ተላብሳችሁ፣ በሰለፎች መንገድ እጅግ ተውባችሁ፣ አቤት ስታሳሱ በርቀት ላያችሁ፣ በዚህ ዝለቁ ፅናቱን ይስጣችሁ፣
ሰለፊያ ሴቶች እንዴት ታምራላችሁ፣ በጥቁሩ ኒቃብ ጨረቃ መስላችሁ፣ ይለያል ስትሄዱ ሀያዕ ተላብሳችሁ፣ በሰለፎች መንገድ እጅግ ተውባችሁ፣ አቤት ስታሳሱ በርቀት ላያችሁ፣ በዚህ ዝለቁ ፅናቱን ይስጣችሁ፣ የጀነት ሙሽራ አሏህ ያድርጋችሁ፣

sticker.webp1.01 KB

sticker.webp1.01 KB

አልሀምዱሊላህ ዓላ ኒዕመቲል ሂጃብ🌹 እውነት ለመናገር የሂጃብ ውበት ተነግሮ በቃላት አይገለፅም ያለው ግርማ ሞገስ ሂጃብ ለብሳ ሸፍንፊን ላለች ሴት ሰዎች ዘንድ ያላት ክብር አይን አውጣ የሄደ የመጣ
አልሀምዱሊላህ ዓላ ኒዕመቲል ሂጃብ🌹 እውነት ለመናገር የሂጃብ ውበት ተነግሮ በቃላት አይገለፅም ያለው ግርማ ሞገስ ሂጃብ ለብሳ ሸፍንፊን ላለች ሴት ሰዎች ዘንድ ያላት ክብር አይን አውጣ የሄደ የመጣው የሚላከፍ ቢሆን ያቺን ሸፍንፍን ያለች አህት ስትመጣ አንገቱን ደፍቶ መንገድ ይለቅላታል🌸🥀 የሂጃብን ጣዕም ያማተውቁ እህቶች አሏህ ይውፍቃቹህ በዚህ ዘመን ካለው ፈተና ሀሉ ወንድችንም ሴቶችንም አላህ ይጠብቃቸው🤲 ዛሬ ደግሞ መጥተዋል ኢስላማዊ ሱሪ ብለው ተራቆተው ራሳቸው ላይ ደግሞ ፀጉር አስመስለው ጨርቅ የሚሸከሙ ራሳቸውን ፈተና ላይ ጥለው ሌሎችንም እሚፈትኑ አሏህ ይስቱር አሏህ ይጠብቀን።🤲🥀

አል ፂሙ ፂሙን... ወረጁሉ ረጁሉን፤ ወረጁሉ ቢላ ፂሚን ዩሽቢሁ ኡኽቱን አው ኡሙን። ያ መን ተሕሊቅ ፂመከ! ፈቀድ ተሸበህተ ቢኡሚከ። ወሊዛ ያ አኺ... አርኺ ፂመከ፤ ፈተሸበህ ቢአኺክ አው ቢአቢከ።
አል ፂሙ ፂሙን... ወረጁሉ ረጁሉን፤ ወረጁሉ ቢላ ፂሚን ዩሽቢሁ  ኡኽቱን  አው  ኡሙን። ያ መን ተሕሊቅ ፂመከ! ፈቀድ ተሸበህተ ቢኡሚከ። ወሊዛ ያ አኺ... አርኺ ፂመከ፤ ፈተሸበህ ቢአኺክ አው ቢአቢከ። ኢኒ አንሶሑከ ተቀበል ሚን አኺከ፤ ኢኒ ኡሪዱ ነጃሑከ። ፂምህን አክብር፤ የወንድነትህ ውበትና የሱና ምልክት ነው። ✍️ Copy

ፈገግ እያላቹህ እ. ለፈገግታ ነው ሰርቄ ያመጣሁላቹህ።🙌

👉አ   ን   ብ   ቧ   ት   ማ «አትመን ካሜራ» ▫አርቲፊሻል ነገር በበዛበት ዘመን፡ ▫ብርቱካን ነኝ ያለው ስለሆነ ጎመን፡ ▫ቀርበህ በአካል እንጂ በፊልተር አትመን፡ ▪ፊታቸው የአረብ እግራቸው የሱዳን፡ ▪ያውም ፆታቸውን አሏህ እየረዳን፡ ▪ቅባቱ ከቻይና ዊጉ ከአሜሪካ፡ ▪ተቀይሯል አሉ ውበት በፈረንካ፡ ▪ሁሉ በቅባት ነው ማንንም አትንካ፡ ▪የኔ ያልካትን ሴት ፈትሽ በጨው አጥበህ፡ ▪ህይወት ስለሆነ አትለፍ ታዝበህ፡ ▪ሰው ተጨካክኗል አረጋግጥ ቀርበህ፡ ▪ንፁህ እቅድ ካለህ የስኬት አዝመራ፡ ▪በደስታ ከፈለክ ህይወትን ልትመራ፡ ▪ነገ የሚፀፅት መጥፎ ስራ አትስራ፡ ▪ማንም ምንም ቢልህ አትመን ካሜራ፡   ልንገርህ ብዬ ነው....✍️ Copy

👑 እራስሽን እንደ ንግስት ተመለከች🌸 ንግስት መሆን ዘውድ መልበስ አይደለም። ራስን በክብር መያዝ ነው። እራስሽን አክብሪ። ዋጋሽን እወቂ። ማንም ክብርሽን እንዲቀንስ አትፍቀጂ። በንግግርሽ ጨዋ ሁ
👑 እራስሽን እንደ ንግስት ተመለከች🌸 ንግስት መሆን ዘውድ መልበስ አይደለም። ራስን በክብር መያዝ ነው። እራስሽን አክብሪ። ዋጋሽን እወቂ። ማንም ክብርሽን እንዲቀንስ አትፍቀጂ። በንግግርሽ ጨዋ ሁኚ። በባህሪሽ ምሳሌ ሁኚ። በአማኝነትሽ ጽኑ ሁኚ። አውነተኛ ንግስት ሰውቿን አታንቋሽሽም። በትህትና ትኖራለች። በክብር ትራመዳለች። ልቧንም ለአላህ ታስረክባለች። ክብርሽ ከሰው አይደለም። ከራስሽ ይጀምራል። 🌹

🥀🍃በሙስሊሟ ሴት ልጅ ከሚያምሩ በህሪዎች መካከል🥀🍃👇👇👇 የሙስሊሟ ሴት እውነተኛ ውበቷ ውጫዊ ገፅታዋ ብቻ አይደለም።ትልቁ ውበቷ ስብዕናዋ፣ ስነምግባሯ እና የተረጋጋ በህሪዋ ነው። በሳቋ፣
🥀🍃በሙስሊሟ ሴት ልጅ ከሚያምሩ በህሪዎች መካከል🥀🍃👇👇👇 የሙስሊሟ ሴት እውነተኛ ውበቷ ውጫዊ ገፅታዋ ብቻ አይደለም።ትልቁ ውበቷ ስብዕናዋ፣ ስነምግባሯ እና የተረጋጋ በህሪዋ ነው። በሳቋ፣ በውይይት ቦታ ላይ፣ በእንቅስቃሴዋ፣ በአረማማዷ ። በሁሉም ነገራቶቿ ስርኣትዋን የምትጠብቅ። በሚከሰቱ ነገራቶች ላይ ራሷን መቆጣጠር የምትችል ነገራቶች አክብዳም አቅልላም የማታይ መሀከለኛ የሆነች፣ የምታገናዝብ አስታዋይ የሆነች ምንም ነገር ለማድረግ እና ለመወሰን ተረጋግታ የምታስብ ችኩል ያልሆነች ሀቂቃ አስታውላቹህ ከሆነ ችኩልነት ብዙ ነገር ያሳጣል ከሰው ጋርም ያጣላል ስለዚህ የሆነ ነገር ሲፈጠር በችኩልነት ምንም ነገር ከማለት ከመወሰን መቆጠብ አስፈላጊ ነው። በጉዳዮቿም ላይ የሚበጃትን ማመዛዘን የምትችል ከራሷም አልፋ ሌላ ሰዎች ለጉዳያቸው የሚያማክሯት አይነት ሴት የሆነች። ግዴለሽ ያልሆነች ሀላፍትናዋን በአግባቡ የምትወጣ። ደረቅ ግትር ያልሆነች እኔ ያልኩት እንጂ አይሆንም የማትልከሌላ ሰው የተሻለ ሀሳብ ሲመጣላት የምትቀበል። ሞኝም ያልሆነች እሷኑ በሚጎዳ ነገር ላይ ሰዎች እንደሚፈልጉት ሁሉ የማትሆን ክብሯን የምትጠብቅ ከፍም የማትል ዝቅም ብላ ክብሯን የማታስደፍር ብልጥ የሆነች ሸሪዓው በፈቀዳላት ልክ በተግባር እና በንግግር ጉዳዮችን በብልሃት የምትፈፅም። ሀያዕዋን ቁጥብነቷን አጥብቃ የያዘች እንስት ናት። አሏህ ከሷ ያድርገን🤲 اللهم جملنا بحسن الخلق🤲🤲🤲

እኔ አላልኩም🙌

وإذا وفقك الله سبحانه وتعالى وتزوجت مثل هذه، فكأنك وجدت حور العين في الدنيا. فاحفظها، وضي عليها بالنواجذ. 🎀🌸🎀. t.me/Al_Qud
وإذا وفقك الله سبحانه وتعالى وتزوجت مثل هذه، فكأنك وجدت حور العين في الدنيا. فاحفظها، وضي عليها بالنواجذ. 🎀🌸🎀. t.me/Al_Qudwah

🥀ያሰላምምምም ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ።

وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ۖ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا لِبُعُولَتِهِنَّ أَوْ آبَائِهِنَّ أَوْ آبَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ أَبْنَائِهِنَّ أَوْ أَبْنَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي أَخَوَاتِهِنَّ أَوْ نِسَائِهِنَّ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُنَّ أَوِ التَّابِعِينَ غَيْرِ أُولِي الْإِرْبَةِ مِنَ الرِّجَالِ أَوِ الطِّفْلِ الَّذِينَ لَمْ يَظْهَرُوا عَلَىٰ عَوْرَاتِ النِّسَاءِ ۖ وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ ۚ وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ [سورة النور - 31]

🎀🇸🇦أسئلة مهمة إسلامية🇸🇦🎀 - مَنْ رَبُّكَ؟* _ رَبِّيَ اللهُ. - مَا دِينُكَ؟ _ دِينِيَ الإِسْلَامُ - مَنْ نَبِيُّكَ؟ _ نَبِيِّي مُحَمَّدٌ ﷺ. - مَنْ خَلَقَكَ؟ _ خَلَقَنِيَ اللهُ. - مَنْ تَعْبُدُ؟ _ أَعْبُدُ اللهَ. - مَا كِتَابُكَ؟ _ كِتَابِيَ القُرْآنُ. - مَا قِبْلَتُكَ؟ _ قِبْلَتِيَ الكَعْبَةُ. - مَنْ رَسُولُكَ؟ _ رَسُولِي مُحَمَّدٌ ﷺ. - ,مَا أَرْكَانُ الإِسْلَامِ؟ _ أَرْكَانُ الإِسْلَامِ خَمْسَةٌ. - مَا التَّوْحِيدُ؟ _ أَنْ نَعْبُدَ اللهَ وَحْدَه - مَا الشِّرْክُ؟ _ ,عِبَادَةُ غَيْرِ اللهِ. - مَا الإِحْسَانُ؟ _ أَنْ تَعْبُدَ اللهَ كَأَنَّكَ تَرَاهُ. - لِمَ خَلَقَكَ اللهُ؟ _ خَلَقَنَا لِعِبَادَتِهِ. - مَا الصَّلَاةُ؟ _ رُكْنٌ مِنْ أَرْكَانِ الإِسْلَامِ. - مَا الزَّكَاةُ؟ _ صَدَقَةٌ وَاجِبَةٌ عَلَى المُسْلِمِينَ. - مَا الحَجُّ؟ _ قَصْدُ بَيْتِ اللهِ. - مَا مَعْنَى لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ؟ _ لَا مَعْبُودَ بِحَقٍّ إِلَّا اللهُ. - مَنْ هُمُ المَلَائِكَةُ؟ _ هُمْ خَلْقٌ مِنْ نُورٍ يَعْبُدُونَ اللهَ. - مَنْ هُمْ أُولُو العَزْمِ مِنَ الرُّسُلِ؟ _ نُوحٌ وَإِبْرَاهِيمُ وَمُوسَى وَعِيسَى وَمُحَمَّدٌ ﷺ. - مَا هُوَ اليَوْمُ الآخِرُ؟ _ يَوْمُ القِيَامَةِ وَالحِسَابُ وَالجَنَّةُ وَالنَّارُ. - مَا هُوَ القَدَرُ؟* _ الإِيمَانُ بِأَنَّ كُلَّ شَيْءٍ بِقَضَاءِ اللهِ وَقَدَرِهِ.. - مَا هِيَ نَوَاقِضُ الإِسْلَامِ؟ _ الشِّرْكُ بِاللهِ وَتَرْكُ الصَّلَاةِ وَالسِّحْرُ.وَغَيْرُه - مَا حُكْمُ مَنْ سَبَّ اللهَ أَوِ الرَّسُولَ؟ _ كُفْرٌ يُخْرِجُ مِنَ المِلَّةِ. - مَا هُوَ البِرُّ؟ _ البِرُّ حُسْنُ الخُلُقِ وَطَاعَةُ الوَالِدَيْنِ. - مَا هُوَ الرِّيَاءُ؟ _ العَمَلُ لِأَجْلِ النَّاسِ لِيَحْمَدُوكَ. - مَا هُوَ الذِّكْرُ؟ _ تَسْبِيحُ اللهِ وَتَحْمِيدُهُ وَتَهْلِيلُهُ. - مَا هُوَ الإِسْلَامُ؟ _ الاسْتِسْلَامُ للهِ بِالتَّوْحِيدِ وَالانْقِيَادُ لَهُ بِالطَّاعَةِ. - مَنْ هُمْ أَصْحَابُ النَّبِيِّ ﷺ؟ _ هُمْ مَنْ لَقُوا النَّبِيَّ وَآمَنُوا بِهِ وَمَاتُوا عَلَى الإِسْلَامِ.

My recording 1.m4a1.54 MB

photo content