Freaky coder
Ir al canal en Telegram
Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
218
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
+230 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+220
en 1 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 19 septiembre | +1 | |||
| 18 septiembre | 0 | |||
| 17 septiembre | 0 | |||
| 16 septiembre | +3 |
Publicaciones del Canal
| 2 | @eyudevs in the building | 408 |
| 3 | All the questions are a bit personal and i don't have an amharic keyboard 😁 so freaky will answer them when he comes back. | 123 |
| 4 | Let's do SMA | 169 |
| 5 | sifen here... just got admin, so imma spam y'all with some cool stuff | 168 |
| 6 | . | 1 |
| 7 | ዛሬ ከንብ በላይ ነው @mike_endale ትምህርት ያስቀሰመኝ👌thank you በዕውነቱ | 174 |
| 8 | ዛሬ ከንብ በላይ ነው @mikeendale ትምህርት ያስቀሰመኝ👌thank you በዕውነቱ | 1 |
| 9 | ይድረስ መርፌ መወጋት ለምትፈሩ ወጣቶች በሙሉ እኔ ወንድማችሁ መፍትሄ ይዤላቹ ከተፍ ብያለው በቀላሉ መርፌ ስትወጉ ህመሙ እንዳይሰማቹ ጆሮኣችሁን ያዙ
@freakycoder | 191 |
| 10 | I have a lot of ideas, but I don’t always have the time to write them down.
Recording them is easier but after you have tons of voice notes, good luck finding that one idea you talked about weeks ago😅
So I decided to build something for myself.
Morynth 🧠
which it is a desktop app built to turn voice notes into searchable, intelligent memories.
I can just speak and Morynth saves and transcribes the memory. Later, I can search for it by meaning or ask questions about things I’ve said before.
I’m also building it around English + Amharic, including cross-language search.
So an idea recorded in Amharic can still be discovered later through an English search.
And it all runs locally on the device.
Speak now. Find it when you need it.
Still building it, but it’s already becoming something I genuinely want to use myself.
@freakycoder | 274 |
| 11 | 🌻እግዚአብሔር ካየላችሁ የማትጎድሉበት አመት ይሁንላችሁ🌻 | 226 |
| 12 | ዛሬ ውጭ ማደሬ ነው መሰለኝ ማዘሯ ጭስ እንዳይገባ አስወጡት እያለች ነው | 236 |
| 13 | ለ2019 2 ሳምንታት የሚቆይ የገጽታ ለውጥ እናደርጋለን እንዴት አያችሁት የzucky አሁናዊ አቋም
@freakycoder | 237 |
| 14 | ኢሄን ሰሞን እየዘነበ ባለው ከባድ ዝናብ በተፈጠረው ጎርፍ ምክንያት ብዙ የሰፈር ልጆች ዳግማዊ ሙሴ ለመባል ህዝቡን እያሻገሩት ነው ግን እነዚህ ብር ይቀበላሉ | 238 |
| 15 | ግን ከምር ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለው 1 ወር ባልሞላ ጊዜ እዚህ መድረሳችን ሀሴት ይፈጥራል እና ደግሞ ገና 300 ገብተን ድፍን Europe መነጋገሪያ ነው የምንሆነው በጣም ይሜ በዕውነቱ 🤍 | 282 |
| 16 | እንዴት ናቹ ወገንታት😊 እስኪ ጥቁር hoodie የት አገኛለው እባካቹ 200 ስለገባው ከእንግዲህ ሰፈር ዝም ብዬ አልወጣም ያው የሰፈር ሰው አንዴ ፈርምልኝ ወላ photo እያሉ ማስቸገራቸው ስለማይቀር ልጠንቀቅ በጊዜ | 301 |
| 17 | ነገ ከከተማ መራቄ ስለማይቅር በመሃል ችግር እንዳይፈጠር ብዬ የምልክት ቋንቋ መማር ጀምሪያለው ከ አፈሳ ብቸኛ ማምለጫ መንገድ የታየኝ ይሄ ነው። | 659 |
| 18 | When someone knows little but needs to feel important, they often try to diminish the people who know more. | 283 |
| 19 | ጀማው bus ስጋፋ ከተለቀቀብኝ ቪድዮ በኋላ ከ ወንድሜ challenge ተሰጦኛል ከላይ የለቀኩትን post እየገባችሁ በደንብ ፍቅር እና አስተያየት ከሰጣችሁት መኪና እንደሌለኝም ስለሚያቅ በተጨማሪም ወደ ስራ ቦታዬ መንቀሳቀሻ እንዲሆነኝ በማሰብ ፅድት ያለች መኪና መግዛት ስለማይችል ያው " የ ታክሲ ብር " እንደሚሰጠኝ ቃል ገብቶልኛል
ስለዚህም share በማድረግ bus ቆሜ ጠብቄ ይባስ ብሎም ቆሜ ከመሄድ ይታደጉኝ ስል አሳስባለው
#ማደባበስ_ይቅር | 335 |
| 20 | https://lnkd.in/p/gkYdBuEE | 374 |
