es
Feedback
ር ግ ብ የ 🕊

ር ግ ብ የ 🕊

Ir al canal en Telegram

“ርግቤ🕊️ መደምደሚያዬም አንዲት ናት፤ ለእናትዋ አንዲት ናት ለወለደቻትም የተመረጠች ናት። ቈነጃጅትም አይተው አሞገሱአት፥ ንግሥታትና ቍባቶችም አመሰገኑአት።”⛪🤍 — መኃልየ. 6፥9

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
356
Suscriptores
-224 horas
+37 dĂ­as
+4530 dĂ­as
Archivo de publicaciones
የውኃ ጠባይ ለስላሳ ነው፣ የድንጋይ ጠባይ ጠጣር ነው፡፡ ነገር ግን ውኃ በጠርሙስ ተደርጉ ከድንጋዩ በላይ ከተያዘና ውኃ የሚያጠንጠባጥብ ከሆነ፣ ቀስ በቀስ ድንጋዩ መሰባበሩ አይቀርም፡፡ ቃለ እግዚአብሔርም ለስላሳ ነው፤ ልቡናችን ደግሞ ጠጣር ነው፡፡ ነገር ግን ሰው ቃለ እግዚአብሔርን አዘውትሮ የሚሰማ ከሆነ ልቡናው ከጥቂት ጊዜ በኋላ ለፈሪሃ እግዚአብሔር ቦታ መስጠቱ አይቀሬ ነው»
 አባ ጴሜን

🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ 😱😱😱😱🥰❓️ ▶️ አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም  👈 ይንኩ ▶️ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 á‹­áŠ•áŠŠ ✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✅                       JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

✝️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ ✝️   °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ 🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼   °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ 🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼   °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ 🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼   °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️ 📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ 📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ 📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው 📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ እና የሌሎችንም ........... ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✔️“ከደስታም ጋር በሁሉ ለመጽናትና ለመታገሥ እንደ ክብሩ ጉልበት መጠን በኃይል ሁሉ እየበረታችሁ፥ በቅዱሳንም ርስት በብርሃን እንድንካፈል ያበቃንን አብን እያመሰገናችሁ፥ በነገር ሁሉ ደስ ልታሰኙ ለጌታ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እንለምናለን።”💟
— ቆላስይስ 1፥12

Mensaje de voz02:34

➡️ከሰዎች መራቅ ብቻውን እውነተኛ ጸጥታን አይሰጥህም። ከሰዎች ርቀህ በበረሃ ብትቀመጥም እንኳ፣ በልብህ ውስጥ የትዝታ፣ የቂምና የዓለማዊ ምኞት ጩኸት ካለ ገና በጫጫታ ውስጥ ነህ። እውነተኛ ጸጥታ ማለት ልብህ ከፈጣሪው ጋር ብቻ የሚገናኝበትን የውስጥ ሰላም ማግኘት ነው።"✅
✝️ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ✝️

🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ 😱😱😱😱🥰❓️ ▶️ አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም  👈 ይንኩ ▶️ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 á‹­áŠ•áŠŠ ✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✅                       JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

✝️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ ✝️   °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ 🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼   °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ 🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼   °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ 🌼 ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ 🌼   °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️ 📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ 📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ 📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው 📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ እና የሌሎችንም ........... ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

😇ነገር ግን ቃሉን የሚማር ከሚያስተምረው ጋር መልካምን ነገር ሁሉ ይከፋፈል። አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤📖 በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።
ገላትያ 6፥6:7:8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️ 📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ 📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ 📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው 📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ እና የሌሎችንም ........... ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

6082726593_1 (4).mp35.72 MB

⁶-⁷😇 በዚህም እጅግ ደስ ይላችኋል፥ ነገር ግን በእሳት ምንም ቢፈተን ከሚጠፋው ወርቅ ይልቅ አብልጦ የሚከብር የተፈተነ እምነታችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ፥ ለምስጋናና ለክብር ለውዳሴም ይገኝ ዘንድ አሁን ለጥቂት ጊዜ ቢያስፈልግ በልዩ ልዩ ፈተና አዝናችኋል። ⁸-⁹ እርሱንም ሳታዩት ትወዱታላችሁ፤ አሁንም ምንም ባታዩት በእርሱ አምናችሁ፥ የእምነታችሁን ፍፃሜ እርሱም የነፍሳችሁን መዳን እየተቀበላችሁ፥ በማይነገርና ክብር በሞላበት ሐሤት ደስ ይላችኋል።💓
1ኛ ጴጥሮስ 1💗 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

አንድ ቀን ወደ ቤተክርስቲያን ሄዳቹ አይናቹን ወደ ሰማይ አንስታቹ ተመስገን ብቻ ምትሉበትን ቀን ጌታ ያቅርብላቹ
መልካም ሰንበተ ክርስቲያን ✍✍Esuye ከሀጢያተኞች ዋና

ዓይኔን ወደተራራው አነሳለሁና ረዳቴ የኔ ሥላሴ ነውና አባ መጠጊያየ እኔ ባንተ አላፍርም  የማዳንህ ስራ ዛሬም አይዘገይም ሥላሴ ዘከሃ ሥላሴ ዘዝየ ሁልግዜ እለዋለሁ አምላኬ አምላኪየ