الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"
Ir al canal en Telegram
👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
230
Suscriptores
+524 horas
+117 días
+530 días
Archivo de publicaciones
#الجزء_السادس_عشر
🎤•القارئ• الشيخ
((#سعد_الغامدي))
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
@holy_quran2019
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ፈጣን የሀዋላ አገልግሎት ለምትፈልጉ ለእህት ና ወንድሞች ሀዋላ ጀመርናል ከአስተማማኝ ዋስትናጋ ይደወሉ ከላይ ባለው ስልካችን ያገኙናል።
ከለሚ አባታችን ስለ ኡስታዝ ጉዳይ አንስተው አስለቀሱን____
............................................................
👌#የሸይዃችንን አቡ ኒብራስ ለዳዕዋ ሰለፊያ ያበረከተው ትግልና ዘመን ተሻጋሪ አስተዋፆ #ከወጣቱም አልፎ እስከ ትልቁ ማህበረሰብ በትክክል ሳይዛባ ገብቷል።።።
🕶ዳዕዋ አደናቃፊ ሀቅን በባጢል ሊጋርዱ የሚሞክሩ ብሎም ከማህበረሱቡ ዘንድ እንድንጠላ ተቀባይነት እንዳይኖር ሌት ከቀን በምቀኝነትና ዩንቨርስቲ ባበላሼው ሎጅካቼው ጉድጓድ ቢቆፍሩም መሰናክል ቢዘረጉም ይሄው ዳዕዋው #የአላህ ነውና እዬረገጣቼው እያዋረዳቼው ተራራውን አልፎ፣ወንዙንም ተሻግሮ፣ሙቀት ብርዱን አሸንፎ እያስገረመን ይገኛል
كن لله يكون لك الله
🍃ሀቢቢ ለአላህ ለሀቅ ብለህ ታገል አላህ ላንተ አብዝቶ ይደግፍሀል።።።።
...............................................
👌ዛሬ ላይ የድሮው የኛን መፍጬርጬር እርፍ ብለን ዛሬ ዳዕዋችን ምድር ሲይዝልን እኛ ከታች ሆነን በሰፊው ተውበት እያደረጉ የሚገቡትን አባቶቻችንን እያዳመጥን እንገኛለን
⛔ የፊዚክሱ አለቃ ከሽርክ ሲቶብት #tiktok ቲክቶክ እዬገባ በአሉቧልታ ጊዜውንም ገንዘቡንም ሲያባክን
ተማሪው ጎረምሳ ከሙዚቃ ሲቶብት ወዴ #ነሽዳ እዬገባ
___ንፁህ #ገበሬወች ግን #ከሽርክም ሆነ ከሙዚቃ ሲቶብቱ #መንሀጄ ሰለፍን እዬተረዱና በቁርዓንና ሀዲስ እንመራ ሲሉ ይገርማሀል።
🫵ከተማ ተቀምጠህ ንግድህን እያጧጧፍክ፣ኑሮህን እያጣፈጥክ በትርፍ ጊዜህ ብቅ እያልክ እዳዕዋችን ላይ አነኩራለሁ ብትል እኛም ማህበረሱቡም ነቅቷል አውቆሀል።።።።።።።
https://t.me/alqariabuyusra/3718
https://t.me/+UblpAu_HVYE2ZWJk
+3
ሁሉም ወደ አፈር ነው ማንም አይቀራትም ሀያሉ ጌታችን አላሁሱብሀነሁ ወታእላ ሲቀር
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
ምርጥ ቲላዋ
ግብዣየ ነው
አል ቁርአን ራሀቱል ቀልብ
ተቀላቀሏት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
ምርጥ ቲላዋ
ግብዣየ ነው
አል ቁርአን ራሀቱል ቀልብ
ተቀላቀሏት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
ምርጥ ቲላዋ
ግብዣየ ነው
አል ቁርአን ራሀቱል ቀልብ
ተቀላቀሏት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
ምርጥ ቲላዋ
ግብዣየ ነው
አል ቁርአን ራሀቱል ቀልብ
ተቀላቀሏት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔻መልክት🔻ትነበብ🔻
🌿السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🌿
🔴👈الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، حَمْدًا كَثِيرًا طَيِّبًا مُبَارَكًا فِيهِ. نَحْمَدُهُ سُبْحَانَهُ عَلَى جَمِيلِ نِعَمِهِ، وَنَشْهَدُ أَنَّ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ،
🔴➣ዛሬ በጦሳ ማዶ የኢሞ imo ግሩፓችን ላይ የሚካሄደው ፕሮግራም በውድ ኡስታዞቻን ደመቅ ብሎ ይቀጥላል .... እናንተ የዚህ መድረክ የደእዋችን ድምቀቶች ናችሁ ......
🔴➤ዛሬ ምሽት ከ2፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚኖረን ፕሮግራም ላይ በሰዓቱ ተገኝታችሁ በደእዋችሁ እንድገስፁን እንድታነቁን
🔴➣በምክራችሁ ልባችንን እንድታርሱልን
እና በንግግራችሁ የፕሮግራማችንን ድምቀት እንድትጨምሩልን በአክብሮት እንጠይቃችኋለን
🔴➤መገኘታችሁ ለሁላችንም ትልቅ ደስታና ብርታት ስለሆነ ይህን የዛሬ ምሽት ፕሮግራም እንዳትረሱት በድጋሚ እናስታውሳለን......
🔴➣ይህ የምንገናኝበትና የምንመካከርበት ትልቅ መድረክ ነው። የዛሬው ምሽት ከሌላው ጊዜ የተለየና እጅግ ደማቅ እንዲሆን ዝግጅታችንን አጠናቀናል ስለዚህ እናንተ የሚጠበቅባችሁ ሸርርር እያረጋችሁ በimo🔻 .በ.telegram ..🔻በFace book. 🔻በ whatstApp 🔻በyou Tube በሰአቱ መገኘት ብቻ ብቻ ነው
🔺የimo ሊንክ ይሄ ነው ወንድም እህቶቸ🔺
👇👇👇👇👇👇
https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0h1romri75oedm43%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=copy_link
እንቁ ሴት የጌታዋንም ትእዛዝ ታከብራለች
የባሏንም ሀቅ ትወጣለች
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔻قَالَ ابْنُ الْمُبَارَكِ رَحِمَهُ اللهُ 🔻
🔴➣ኢማም ኢብኑል ሙባረክ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ....🔻
🔴👈كَانَ الرَّجُلُ إِذَا رَأَىٰ مِنْ أَخِيهِ مَا يَكْرَهُ...
🔴➤ቀደምት አማኝ ወንድሙ ላይ የሚጠላውን ወይም የማይገባውን ስራ ባየ ጊዜ.....
🔴👈 أَمَرَهُ فِي سِتْرٍ، وَنَهَاهُ فِي سِتْرٍ...
🔴➣ለብቻው ለይቶ በምስጢር ያዘው ነበር በምስጢርም ከጥፋቱ ይከለክለው ነበር...
🔴👈فَيُؤْجَرُ فِي سِتْرِهِ، وَيُؤْجَرُ فِي نَهْيِهِ...
(በዚህም የወንድሙን ነውር በመሸፈኑ አጅር ያገኝበታል በመምከሩም አጅር ያገኝበታል።
፬. "فَأَمَّا الْيَوْمُ فَإِذَا رَأَىٰ أَحَدٌ مِنْ أَحَدٍ مَا يَكْرَهُ...
🔴➣ዛሬ ግን አንዳችን ከሌላው ዘንድ የሚጠላውን ነገር ባየ ጊዜ....
🔴👈اسْتَغْضَبَ أَخَاهُ، وَهَتَكَ سِتْرَهُ...
🔴➤ወንድሙን ያስቆጣዋል ነውሩንም ለሰው በማጋለጥ ይገፋዋል።
🔴👈 الْمَصْدَرُ رَوْضَةُ الْعُقَلَاءِ» لِابْنِ حِبَّانَ (١/١٩٦)
🔴➤ምንጭ የኢብኑ ሒባን ረውደቱል ዑቀላእ ከሚባለው ኪታባቸው
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔴👈١. الْفَرْقُ بَيْنَ مَنْهَجِ السَّلَفِ وَحَالِنَا الْيَوْمَ
🔺➣ በሰለፎች መንገድና በዛሬው ሁኔታችን መካከል ያለው ልዩነት
🔴👈كَانَ السَّلَفُ الصَّالِحُ -رَحِمَهُمُ اللهُ- يَرَوْنَ أَنَّ الدِّينَ هُوَ النَّصِيحَةُ بِصِدْقٍ وَمَحَبَّةٍ، فَإِذَا رَأَوْا زَلَّةً مِنْ أَخِيهِمْ غَطَّوْهَا بِأَرْدِيَتِهِمْ وَنَصَحُوهُ سِرًّا بَيْنَهُمْ وَبَيْنَهُ.....
🔴➣ቀደምት ደጋግ አባቶቻችን ዲን ማለት በእውነተኛነትና በፍቅር መመካከር እንደሆነ ያምኑ ነበር ከወንድማቸው ጥፋት ባዩ ጊዜ በልብሳቸው ይሸፍኑለት ነበር በመካከላቸውና በእርሱ መካከል ብቻ በሆነ ምስጢርም ይመክሩት ነበር....
🔴👈أَمَّا الْيَوْمَ، فَقَدْ صَارَ الْبَعْضُ يَتَرَبَّصُونَ بِعَثَرَاتِ إِخْوَانِهِمْ لِيَنْشُرُوهَا فِي الْآفَاقِ، وَكَأَنَّ هَتْكَ السِّتْرِ مَفْخَرَةٌ وَبُطُولَةٌ! وَهَذَا وَاللهِ مِنَ الْفِتَنِ الَّتِي تُبْكِي الْعُيُونَ...
🔴➤ዛሬ ግን አንዳንዶች የወንድሞቻቸውን ስህተት በየቦታው ለመዝራት አድፍጠው ይጠባበቃሉ ነውርን ማጋለጥ እንደ ጀግንነትና እንደ ኩራት ተቆጠረ! በአላህ ይሁንብኝ ይህ አይን የሚያስለቅስ ትልቅ ፈተና ነው።
🔴👈إِنَّ الْمُؤْمِنَ يَسْتُرُ وَيَنْصَحُ، وَالْفَاجِرَ يَهْتِكُ وَيُعَيِّرُ. فَكَيْفَ لِمُسْلِمٍ أَنْ يَبِيتَ قَرِيرَ الْعَيْنِ وَقَدْ جَرَحَ قَلْبَ أَخِيهِ أَمَامَ النَّاسِ؟
🔴➣አማኝ ሰው ነውርን ይሸፍናል ይመክራልም አመጸኛ ግን ነውርን ያጋልጣል ያዋርዳልም አንድ ሙስሊም ወንድሙን በሰው ፊት ልቡን አቁስሎት እንዴት አይኑ ተኝቶ ያድራል....
🔴👈قَالَ ابْنُ الْمُبَارَكِ اسْتَغْضَبَ أَخَاهُ وَهَتَكَ سِتْرَهُ»، وَهَذَا لَيْسَ مِنْ شِيمَةِ أَهْلِ السُّنَّةِ وَالْجَمَاعَةِ، بَلْ هُوَ طَرِيقٌ لِتَفْريقِ الْقُلُوبِ وَنَزْعِ الْبَرَكَةِ مِنَ الدَّعْوَةِ.....
🔴➤ኢብኑል ሙባረክ እንዳሉት ወንድሙን ያስቆጣዋል ነውሩንም ይገፍለታል ይህ የሱና ሰዎች ባህሪ አይደለም ይልቁንም ልቦችን የመከፋፈያና ከደዕዋው በረካን የመንጠቂያ መንገድ ነው.....
🔴👈يَا عَبْدَ اللهِ! اعْلَمْ أَنَّ جَزَاءَ مَنْ سَتَرَ أَخَاهُ أَنْ يَسْتُرَهُ اللهُ فِي يَوْمٍ تَشْخَصُ فِيهِ الْأَبْصَارُ. أَلَا تُرِيدُ أَنْ يَسْتُرَ اللهُ عُيُوبَكَ الَّتِي لَا يَعْلَمُهَا إِلَّا هُوَ؟
🔴👈اللَّهُمَّ أَصْلِحْ قُلُوبَنَا، وَطَهِّرْ نُفُوسَنَا، وَاجْعَلْنَا مِمَّنْ يَسْتُرُونَ الْعُيُوبَ وَيَنْصَحُونَ بِالْحَقِّ.
🔴👈اللَّهُمَّ أَلِّفْ بَيْنَ قُلُوبِ الْمُسْلِمِينَ، وَانْزِعْ مَا فِي صُدُورِنَا مِنْ غِلٍّ وَحِقْدٍ، وَاجْعَلْنَا إِخْوَانًا مُتَحَابِّينَ فِيكَ.
🔴👈اللَّهُمَّ اسْتُرْ عَوْرَاتِنَا وَآمِنْ رَوْعَاتِنَا، وَلَا تَفْضَحْنَا بَيْنَ خَلْقِكَ وَلَا يَوْمَ الْعَرْضِ عَلَيْكَ.
🔴👈اللَّهُمَّ يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قُلُوبَنَا عَلَى دِينِكَ، وَارْزُقْنَا حُسْنَ الْخَاتِمَةِ فِي جَمِيعِ أُمُورِنَا
🔴👈اللَّهُمَّ اغْفِرْ لَنَا وَلِوَالِدِينَا، وَلِمَشَايِخِنَا، وَلِجَمِيعِ الْمُسْلِمِينَ وَالْمُسْلِمَاتِ، الْأَحْيَاءِ مِنْهُمْ وَالْأَمْوَاتِ
🔴➣በተረፈ የቀረውን ከሸይኻችን አቡ ኒብራስ ድምፅ አዳምጡ ከላይ....🌿
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔻የሰለፎችና የዛሬዎች ልዩነት🔻
🔴➣ያ አላህ የሰለፎቻችን የቀደሙት ደጋግ አባቶቻችን መንገድና የእኛ መንገድ ምንኛ ተራራቀ? እነርሱ ዘንድ ወንድማማችነት ማለት ነውርን መሸፋፈን ለአላህ ብሎ መመካከርና መተዛዘን ነበር። ዛሬ ግን እራሳችንን እንፈትሽ ዘንድ ይህን ታላቅ ምክር እናስተውል
🔴➣የቀደሙት ደጋግ ሰዎች ከወንድማቸው ዘንድ የሚጠሉትንና የማይወዱትን ስህተት ባዩ ጊዜ በምስጢር ብቻውን ለይተው ይገስጹት ነበር። ማንም ሳያውቅበት ክብሩ ሳይነካና ሳይዋረድ ወንድሜ ሆይ አላህን ፍራ ብለው ይመክሩት ነበር። በዚህ ስራቸውም ሁለት ትልልቅ አጅር ያፍሱ ነበር
🔴➣አንደኛው የወንድማቸውን ነውር በመሸፈናቸው አላህ የነገውን ነውራቸውን እንዲሸፍንላቸው ምክንያት ይሆንላቸዋል።
🔴➣ሁለተኛው፦ በመምከራቸውና ወደ ሐቅ በመጣራታቸው ከአላህ ዘንድ ታላቅ ምንዳን ያገኛሉ።
🔴➣ዛሬ ግን ሁኔታዎች ተገለባበጡ! የሰውን ስህተት ለመፈለግና ነውርን ለማውጣት የምንቸኩል ሆንን የአንድን ሙስሊም ስህተት ባየን ጊዜ በምስጢር መምከር ቀርቶ በሰው ፊት በማዋረድ እናስቆጣዋለን ነውሩንም ለዓለም እናጋልጣለን የሰውን ክብር መግፈፍ እንደ ጀግንነት የሚቆጠርበት ዘመን ላይ ደረስን.‼️
🔴➣ወንድሜ ሆይ የአንድን ሙስሊም ነውር መሸፈን ማለት በአላህ ዘንድ ምን ያህል ደረጃ እንዳለው ታውቃለህን ወንድምህን ለይተህ መምከርህ እውነትም ለዲኑና ለእርሱ ስለምታዝን መሆኑን ያሳያል። በሰው ፊት ማዋረድህ ግን ለዲኑ ሳይሆን ለራስህ ስሜት እንደሆነ እወቀው።‼️
🔴➣ኢማም ኢብኑል ሙባረክ እንዳሉት አማኝ
ነውርን ይሸፍናል ይመክራልም ፋጅር አመጸኛ ግን ነውርን ያጋልጣል ያዋርዳልም።‼️
🔴➣ እኛ ከየትኞቹ ነን? አላህ በምስጢር ከሚመክሩትና ነውርን ከሚሸፍኑት ደጋግ ባሮቹ ያድርገን ያ አላህ ልባችንን ለመተዛዘንና ለመመካከር ክፍት አድርግልን...‼️
በታናሹ ወዲማችን አቡአመቲረህማን አህመድ ሸሪፎ
1447 አ/ሂ ኢደልፊጥር በዱባይ ወድምች በተሰባሰብንበት
ጣፋጭ ነሲሀ
አላህ ይጠብቀዉ......
በስደትላይ እያለን እደዚህ ተሰባስበን እንደሰታለን ብለን አላሰብንም ነበር ነገር ግን የአላህ ችሮታ ሆነና
ከሚገባዉ በላይ ተደስተናል:አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ።
በአለም ላይ ያሉሰለፍዮችን አላህይጠብቃቸዉ።
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!
ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
https://t.me/AbuAmetirhman
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
https://t.me/AbuAmetirhman
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🌹በዱባይ🌹 በረሀ 🌹 የሰለፍዮች🌹 ቻናል🌹
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 የሸይኻችን የዒድ ኹጥባ ለናፈቃችሁ
====🍃====🍃====🍃====
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ ከአመታት በፊት የተደረገ እጅግ መሳጭና ጣፋጭ የሆነ ገራሚ ኹጥባ ለናፋቂወች ናፍቆት ማስታገሻ ትሁናችሁ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/14374
