es
Feedback
الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

Ir al canal en Telegram

👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
230
Suscriptores
+124 horas
+77 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
شرح_كتاب_كشف_الشبهات_لشيخ_الإسلام_محمد_بن_عبد_الوهاب_1.pdf

- سورة: الكهف . - القارئ: فارس عباد .💐የጁሙአ ስጦታ   ሱረቱል ካሀፍ💐 «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» . «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» . «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» . «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» . «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» . «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» . «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» . «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» . «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» . «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» . «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» . «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» . «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» .           ሶሉ አለ ነብይ  ስረቱል ካሀፍ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

🫴 ይ ደ መ ጥ👂 እስከ መጨረሻው ! ! ! 👉ሰውየው የፊትና ሰው ብቻ ሳይሆን፦ማለት ያለብትን የማውቅ የዝናብ ንፋስ ወዴት እንደሚነፍስ አያውቅም። 🔺ሞኝ ንቀው  ሲተውት የፈሩት ይመሥለዋል ክክክ. 👉አርፎ ቢቀመጥ ዝም ባልነው ነበር❗️❗️ 🔺 ግን እውነትን እንደያዘ ሰው እላይ እታች ሲያደርገው፦ ቆንጠጥ ማድርግ ግድ ነው✔️ አደብ የሌለው እረባሽ ጀለፍ በራሱ አለንጋ እየው ሲገረፍ❗️ 👇👇👇👇 ⭕️👈  من المنكر أن تنكر ما كنت تعرف وتعرف ماكنت تنكر، نعوذ بالله من الانتكاس. ⭕️👉ብዙ ጊዜ  የተንቶለቶላቸው ነጥቦቹ   መልስ ይሆኑታል     በደምብ ሰምታችሁት  ፍረዱ❗️❗️❗️ 👉ድስት ቢገነፍል እራሱን ነው የሚያቆሽሸው!!👌👌👌 بأخيكم أبي صالح الأثري حفظه الله. ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️https://t.me/Abu_sualih_genete 🔹🔹🔹🔹🔹 ➤https://t.me/Abu_sualih_genete

♨️👉 የባልን ውለታ ስለመካድ (ኩፍራን አል-አሺር)፦ "أُرِيتُ النَّارَ فَإِذَا أَكْثَرُ أَهْلِهَا النِّسَاءُ يَكْفُرْنَ، قِيلَ: أَيَكْفُرْنَ بِ
♨️👉 የባልን ውለታ ስለመካድ (ኩፍራን አል-አሺር)፦    "أُرِيتُ النَّارَ فَإِذَا أَكْثَرُ أَهْلِهَا النِّسَاءُ يَكْفُرْنَ، قِيلَ: أَيَكْفُرْنَ بِاللَّهِ؟ قَالَ: يَكْفُرْنَ العَشِيرَ، وَيَكْفُرْنَ الإِحْسَانَ، لَوْ أَحْسَنْتَ إِلَى إِحْدَاهُنَّ الدَّهْرَ، ثُمَّ رَأَتْ مِنْكَ شَيْئًا، قَالَتْ: مَا رَأَيْتُ مِنْكَ خَيْرًا قَطُّ."    ⭕️👉እሳትን አየሁ፤ አብዛኞቹ ነዋሪዎቿ ሴቶች ሆነው አገኘኋቸው። 'በአላህ ይክዳሉን?' ተብለው ተጠየቁ። 'ባልን ይክዳሉ (ውለታውን ይረሳሉ)፤ በጎ ውለታንም ይክዳሉ። ለዓመታት መልካም ውለታ ብትውልላትና ከዚያም ከአንተ አንዲት (የማትወዳትን) ነገር ብታይ፦ ከአንተ ምንም መልካም ነገር አይቼ አላውቅም ትላለች' አሉ።" (ቡኻሪ ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

⭕️👉 ሸይኽ አል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ وَلَيْسَ عَلَى الْمَرْأَةِ بَعْدَ حَقِّ اللَّهِ وَرَسُولِهِ أَوْجَبُ مِنْ حَقِّ الزَّوْج. ♨️👉
⭕️👉 ሸይኽ አል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ    وَلَيْسَ عَلَى الْمَرْأَةِ بَعْدَ حَقِّ اللَّهِ وَرَسُولِهِ أَوْجَبُ مِنْ حَقِّ الزَّوْج.    ♨️👉ለአንዲት ሴት ከአላህና ከመልእክተኛው ሀቅ (ግዴታ) ቀጥሎ ከባሏ ሀቅ የበለጠ ግዴታ የለባትም። ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

♨️👉ባሏን የምታስቀይም ሴት በጀነት ካሉ 'ሁረል አይኖች' የሚደርስባት ማስጠንቀቂያ፦ > "لَا تُؤْذِي امْرَأَةٌ زَوْجَهَا فِي الدُّنْيَا، إِلَّا قَالَتْ زَوْ
♨️👉ባሏን የምታስቀይም ሴት በጀነት ካሉ 'ሁረል አይኖች' የሚደርስባት ማስጠንቀቂያ፦    > "لَا تُؤْذِي امْرَأَةٌ زَوْجَهَا فِي الدُّنْيَا، إِلَّا قَالَتْ زَوْجَتُهُ مِنَ الحُورِ العِينِ: لَا تُؤْذِيهِ، قَاتَلَكِ اللَّهُ، فَإِنَّمَا هُوَ عِنْدَكِ دَخِيلٌ يُوشِكُ أَنْ يُفَارِقَكِ إِلَيْنَا."    ⭕️👉አንዲት ሴት በዚህች ዓለም ባሏን አታስቀይምም (አታሰቃይምም)፤ በጀነት ያሉ ሚስቶቹ (ሁረል አይኖች) እንዲህ ቢሏት እንጂ፦ 'አታስቀይሚው አላህ ይግደልሽና! እሱ አንቺ ዘንድ እንግዳ ነው፤ በቅርቡ አንቺን ተለይቶ ወደ እኛ ይመጣል።'" (ቲርሚዚ ዘግበውታል) ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

♨️👉ኢማም አል-ቁርጡቢ (በተፍሲራቸው ላይ)፦ > "فَحَقُّ الزَّوْجِ عَلَى الزَّوْجَةِ أَنْ تُطِيعَهُ فِي كُلِّ مَا يَسْأَلُهَا فِي نَفْسِهَا م
♨️👉ኢማም አል-ቁርጡቢ (በተፍሲራቸው ላይ)፦    > "فَحَقُّ الزَّوْجِ عَلَى الزَّوْجَةِ أَنْ تُطِيعَهُ فِي كُلِّ مَا يَسْأَلُهَا فِي نَفْسِهَا مِمَّا لَا مَعْصِيَةَ فِيهِ."   ⭕️👉የባል በሚስቱ ላይ ያለው ሀቅ፦ አላህን እስከማያምጽ ድረስ (በሀላል ነገር) ለሚጠይቃት ነገር ሁሉ መታዘዝ ነው። ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

♨️👉ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሳሊሕ አል-ዑሠይሚን እንዲህ ይላሉ፦ > "المرأةُ العاقلة هي التي تَتَوَدَّدُ إلى زوجها، وتَقومُ بحقِّه، لأنَّ قِيامَها بحقِّ
♨️👉ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሳሊሕ አል-ዑሠይሚን እንዲህ ይላሉ፦    > "المرأةُ العاقلة هي التي تَتَوَدَّدُ إلى زوجها، وتَقومُ بحقِّه، لأنَّ قِيامَها بحقِّه هو قِيامٌ بطاعةِ اللهِ عزَّ وجلَّ."    🌹 "ብልህ ሴት ማለት ለባሏ ፍቅርን የምታሳይና ሀቁን የምትወጣ ናት። ምክንያቱም የባሏን ሀቅ መወጣት ማለት አላህን (ሱ.ወ) የመታዘዝ አንዱ አካል ስለሆነ ነው። https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

ትደመጥ ተግዜው ጋ የሚሄድ ምክር አሁላይ !! በሸህ ሷሊህ አል ፈውዛን (حفظه الله) https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

#የርቀት ፍቅር ይድረስ በርቀት ላይ ላሉ አፍቃሪ ልቦች ሁሉ! 🌹 #በአካል ተራርቀው በሐሳብና በልብ የተሳሰሩ ሰዎች እጅግ ጥቂት ናቸው። ርቀት አንዳንዴ ለፍቅር "መርዝ" መስሎ ቢታይም፤ ለእውነተኛ አፍቃሪዎች ግን የትዕግሥታቸውና የታማኝነታቸው መለኪያ ነው። #የሩቅ ለሩቅ ፍቅር የጀግኖች (የልባሞች) ነው! ፍቅር በአካል መገናኘትና መተያየት ብቻ ቢሆን ኖሮ፤ ርቀት በገደለው ነበር። ነገር ግን እውነተኛ ፍቅር ከአካል በላይ ነው። ርቀት ቢኖርም እንኳ ልባቸው ሳይናወጥ የሚጸኑ ሰዎች የነፍስ ጀግኖች ናቸው። #የርቀት ፍቅር የታማኝነት ፈተና የሚረጋገጥበት ነው ፦የሩቅ ለሩቅ ፍቅር ከምንም በላይ "ታማኝነትን" ይሻል። ማንም በማያይህ ሰዓት፣ ከጎንህ በሌለው ሰው ፍቅር መታጠር ታላቅ ስነ-ምግባር ነው። ታማኝነት ለርቀት ፍቅር "ደም ስር" ነው፤ ደም ስሩ ከተቆረጠ ፍቅሩም ህይወት አይኖረውም። #የርቀት ፍቅር የትዕግሥት ዋጋ የሚመዘንበት ነው ፦ትዕግሥት የሌለው ሰው በርቀት ማፍቀር አይችልም። ቀናትን እየቆጠሩ፣ ድምፅን እየናፈቁና የምስል እስረኛ ሆኖ መጠበቅ ከባድ ቢሆንም፤ መጨረሻው ግን እጅግ ጣፋጭ ነው። ታማኝነትና ትዕግሥት የሌለበት የርቀት ፍቅር የትም ሊደርስ አይችልም። 💡 የርቀት ፍቅር ላይ ላላችሁ እህትና ወንድሞች የምመክራችሁ #በፍቅር አለም ርቀት አካልን እንጂ ልብን አይለይምና! አንዳንዴ አብሮ ከመኖር ይልቅ፣ ናፍቆት ያለበት መራራቅ ፍቅርን ይበልጥ ያጠነክረዋል። የምትናፍቀው ሰው ሲኖርህ ነው ለካስ የዛ ሰው ዋጋ በሚገባ የሚገለጥልህ። #በርቀት ፍቅር ላይ እምነት  ታማኝነት የማይታይ ድልድይ ነው ልንጠብቀው ይገባል ድልድዩ ከፈረሰ ፍቅራችንም ይፈርሳልና  !በመካከላችሁ ያለው ርቀት በሺህ ኪሎ ሜትሮች ቢለካም፤ በእምነት የተገነባው ድልድይ ግን በአንድ ሰከንድ ውስጥ ያገናኛችኋል። አንተ እሷን፣ እሷም አንተን ስታምኑ ዓለም ትጠበባለች ፍቅራችሁም ይፀናል ፍሬም ያፈራል። #በርቀት ፍቅር ውስጥ ትልቁ ስጦታ "መጠበቅ" ነው! ለአንድ ሰው መስጠት ከምትችላቸው ስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ "መጠበቅ" ነው። ርቀትን ችሎ፣ ፈተናን አልፎ "እስክትመጣ/ጪ ድረስ እጠብቅሃለሁ/ሻለሁ" ማለት ከቃላት በላይ የሆነ መስዋዕትነት ነው። 🌹አፍቃሪዎች ሆይ ! ርቀት ፍቅርን አይገድለውም፤ እውነት ነው ርቀት ደካማ ፍቅርን ያረግፋል ፣ ጠንካራ ፍቅርን ደግሞ ይበልጥ ያለመልማል። በአካል ባትገናኙም፣ በዱዓና በሐሳብ ለምትገናኙ ንጹሕ ልቦች ሁሉ የአላህ ሰላም ለናተ ይሁን! "እውነተኛ ፍቅር ርቀትን ሳይሆን፣ ክህደትን ነው የሚፈራው ክህደትን ተጠንቀቁ!" 𝔠𝔬𝔭 𝑐𝑜𝑝 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh