الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"
Ir al canal en Telegram
👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
225
Suscriptores
+324 horas
+77 días
-130 días
Archivo de publicaciones
- ﴿وَما كانَ هذَا القُرآنُ أَن يُفتَرى مِن دونِ اللَّهِ وَلكِن تَصديقَ الَّذي بَينَ يَدَيهِ وَتَفصيلَ الكِتابِ لا رَيبَ فيهِ مِن رَبِّ العالَمينَ﴾.
- القارئ: سعد الغامدي.
- يُمكنك رفع بوت ( صوتيات قرآنية تلقائيًا 🔖) في أي مجموعة أو قناة وإن كُنت مُشرف عبر الضغط هُنا ⬇️🔖.
- قالَ رسول الله ﷺ: «ما مِن يَومٍ يُصْبِحُ العِبادُ فِيهِ، إلَّا مَلَكانِ يَنْزِلانِ، فيَقولُ أحَدُهُما: اللَّهُمَّ أعْطِ مُنْفِقًا خَلَفًا، ويقولُ الآخَرُ: اللَّهُمَّ أعْطِ مُمْسِكًا تَلَفًا» صحيح البخاري. يمكنك التصدق بـ1 ريال يوميًا تلقائيًا بطريقة رسمية 🇸🇦، لرؤية الطريقة يُمكنك الضغط هُنا ⬇️🌱🔖.
- القرآن الكريم كاملًا بصوت 25 قارئ، لروية القائمة قم بالضغط هنا 🔖⬇️:
- ﴿وَما كانَ هذَا القُرآنُ أَن يُفتَرى مِن دونِ اللَّهِ وَلكِن تَصديقَ الَّذي بَينَ يَدَيهِ وَتَفصيلَ الكِتابِ لا رَيبَ فيهِ مِن رَبِّ العالَمينَ﴾.
- القارئ: خليفة الطنيجي.
We're talking about አል ቁርአን ራሀቱል ቀልብ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/6XjmQP?from=other
- ﴿وَما كانَ هذَا القُرآنُ أَن يُفتَرى مِن دونِ اللَّهِ وَلكِن تَصديقَ الَّذي بَينَ يَدَيهِ وَتَفصيلَ الكِتابِ لا رَيبَ فيهِ مِن رَبِّ العالَمينَ﴾.
- القارئ: الزين محمد أحمد.
- ﴿وَما كانَ هذَا القُرآنُ أَن يُفتَرى مِن دونِ اللَّهِ وَلكِن تَصديقَ الَّذي بَينَ يَدَيهِ وَتَفصيلَ الكِتابِ لا رَيبَ فيهِ مِن رَبِّ العالَمينَ﴾.
- القارئ: إبراهيم الأخضر.
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
አ ን ብ ቡ ኝ🍀 ሼርም 🍀አ ድ ር ጉኝ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
مسجد الأقصى قلعة السنة في الحبشة
👌 የወንድሞቼ ጥሪ ከጡሩንባ በላይ ይሰማኛል ። የቤተሰብ ምክክር ያሳስበኛል ። ለመንሐጄ ስል ምንንም እሆናለሁ ጊዜዬንም እሰጣለሁ ህይወቴንም እጀባለሁ ።
----
👌 በደዕዋ ሜዳ ላይ ሆነህ ክንፏን እንደተመታች እርግብ እንክርፍፍ ቁዝም አትበል ና ደዕዋህን ተካፈል ናማ የወንድም ፊት ተመልከት ናማ ያንን ድምቀት አስተውል ኧረ ናማ ያንን የተውሒድ ሰራዊት ተቀላቀል ። ደዕዋ ስትቀር እንደት እንደሚያስችልህ አይገባኝም ።
👌 ወጣትን የዓለም ዋንጫ ይቀሰቅሰዋል ያስጮከዋል እጅግ ያጓጓዋል ። ለኛ ለሰለፍዮች ደግሞ የምንጊዜውም ዋንጫችን ዓቂዳችን መንሐጃችን ነው ።
👌➤=( ሐያ ወደ አቅሷችን )=➤👌
👌አቅሷዬ እንደ እናቴ የምትናፈቀኝ ልዩ ሰፈር በአቅሷ ብዙ ታሪክ አሳልፈናል ። ከማረሳው አንድ ክስተት አሱር ሰዓት ሶላት ቁመን እያለ በጊዜው ምንም አይነት መጠለያ ስሌለለን ዝናቡ እስከምንጨርስ በላያችን ላይ ያባራብንንና በዚያው ቀጥለን በብርድ እየተንዘፈዘፍን የተደረገ ደዕዋ ከልቤ አይጠፋም ። ፀሀዩን ብርዱን ዝናቡን ጭቃውን ቢንቢውን ችለው በጨረቃ አውላላው ሜዳ ላይ ቂርአት ሲቀሩ ሲያቀሩ የነበሩ ወንድሞችና ትግስተኛ ህፃናቶቻችን ሳይቀር አል_ረሳቸውም ።
👌=🔻➤አሁንም🔻➤=👌
👌አሁንም ገና ነን ጉዞ ይቀረናል
እንኳን ይችንና ብዙ አስበናል
ክንዳችን አንድ ነው الله ያፀናናል
አቅሷን ለመገንባት ልባችን ተነስቷል ። በቃ ወስ ነናል .....
👇👇👇 👇👇 👇👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16146
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ሀሠን ልጓማ ገብቷል