የቀጠናው ተመልካች
Ir al canal en Telegram
በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
4 307
Suscriptores
-124 horas
-217 días
-8630 días
Archivo de publicaciones
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 አንድ የዋይት ሃውስ ባለስልጣን ለCNN፡ የአሜሪካ ጥቃት ከኢራን ጋር ያለውን ጦርነት ለማስቆም እየተካሄደ ያለውን ድርድር አያደናቅፍም ብለን እናምናለን።
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 — : የኢራን ታስኒም መገናኛ ብዙሃን፡
ኢራን፣ ከሰዓታት በፊት እንዳስጠነቀቀችው፣ በአፓቺ ሄሊኮፕተር መከስከስ ሰበብ፣ በአሜሪካ ለተቃጣባት ጥቃት እና ድብደባ፣ ፈጣን ምላሽ እንደምትሰጥ ጦሩ ያረጋግጣል።
4 307
🇺🇸⚡️🇮🇷 ቁልፉ ቃል "ተመጣጣኝ" የሚለው ይመስለኛል። ለሄሊኮፕተሩ ተመጣጣኝ ምላሽ ብሎ ማለት፣ እምብዛም አይደለም ማለት ነው። "ተመጣጣኝ"፣ ተመጣጣኝ ነው።
በዚያ ላይ አሜሪካ ከኢራን ጋር የተጀመረውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለአንድ ሄሊኮፕተር መውደቅ ብላ ታበላሸዋለች የሚል እምነት የለኝም፣ እዚህ እንዲደርስ ለፍታበታለች።
በሌላ በኩል፣ ይህን "ተመጣጣኝ" እስራኤል የምትወደው አይመስለኝም። አሁን ላይ፣ እጇን እያሻሸች 'ጌታ ሆይ፣ አባብሰው' እያለች እየጸለየች ይመስለኛል።
4 307
🇺🇸⚡️🇮🇷 ቁልፉ ቃል "ተመጣጣኝ" የሚለው ይመስለኛል። ለሄሊኮፕተሩ ተመጣጣኝ ምላሽ ብሎ ማለት፣ እምብዛም አይደለም ማለት ነው። "ተመጣጣኝ"፣ ተመጣጣኝ ነው።
በዚያ ላይ አሜሪካ ከኢራን ጋር የተጀመረውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለአንድ ሄሊኮፕተር መውደቅ ብላ ታበላሸዋለች የሚል እምነት የለኝም፣ እዚህ እንዲደርስ ለፍታበታለች።
በሌላ በኩል፣ ይህን "ተመጣጣኝ" እስራኤል የምትወደው አይመስለኝም። አሁን ላይ እጃቸውን እያሻሹ 'ጌታ ሆይ፣ አባብሰው' እያሉ ቢጸልዩም እንኳ አሁን ላይ።
4 307
🇺🇸⚡️🇮🇷 ቁልፉ ቃል "ተመጣጣኝ" የሚለው ይመስለኛል። ለሄሊኮፕተሩ ተመጣጣኝ ምላሽ ማለት፣ እምብዛም አይደለም። "ተመጣጣኝ"፣ ተመጣጣኝ ነው።
በዚያ ላይ አሜሪካ ከኢራን ጋር የተጀመረውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለአንድ ሄሊኮፕተር መውደቅ ብላ ታበላሸዋለች የሚል እምነት የለኝም፣ እዚህ እንዲደርስ ለፍታበታለች።
በሌላ በኩል፣ ይህን "ተመጣጣኝ" እስራኤል የምትወደው አይመስለኝም። አሁን ላይ እጃቸውን እያሻሹ 'ጌታ ሆይ፣ አባብሰው' እያሉ ቢጸልዩም እንኳ አሁን ላይ።
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 ሰበር ዜና፡ የዩኤስ CENTCOM ኢራንን እየመታ መሆኑን አረጋግጧል፡-
የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) ኃይሎች፣ ከቀኑ 5 pm (Eastern Time)፣ በኢራን ላይ ራስን የመከላከል ጥቃት ማካሄድ ጀምሯል። ጥቃቱ በትላንትናው ዕለት የዩናይትድ ስቴትስ ጦር Apache ሄሊኮፕተር ተመትቶ ለመውረዱ ምላሽ ነው። ተልዕኮው፣ ፍትሃዊ ላልሆነ የኢራን ጥቃት ተመጣጣኝ ምላሽ ይሰጣል።
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 ጋዜጠኛ: ለሄሊኮፕተሩ መመታት አሜሪካ ግዴታ ምላሽ መስጠት አለባት ብለሃል፣ አቶ ፕሬዝዳንት፣ መቼ እንጠብቅ።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ: እኔ ምንም ማድረግ አይጠበቅብኝም፣ ምንም! ተመልከት፣ የሆነ ነገር ማድረጋችን በርግጥ አይቀርም፣ እሺ? እነርሱ እንዲህ ዓይነት ነገር ማድረግ አይችሉም!
4 307
ጋዜጠኛ: ለሄሊኮፕተሩ መመታት አሜሪካ ግዴታ ምላሽ መስጠት አለባት ብለሃል፣ አቶ ፕሬዝዳንት፣ መቼ እንጠብቅ።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ: እኔ ምንም ማድረግ አይጠበቅብኝም፣ ምንም! ተመልከት፣ የሆነ ነገር ማድረጋችን በርግጥ አይቀርም፣ እሺ? እነርሱ እንዲህ ዓይነት ነገር ማድረግ አይችሉም?
4 307
ጋዜጠኛ: ለሄሊኮፕተሩ መመታት አሜሪካ ግዴታ ምላሽ መስጠት አለባት ብለሃል፣ አቶ ፕሬዝዳንት፣ መቼ እንጠብቅ።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ: እኔ ምንም ማድረግ አይጠበቅብኝም፣ ምንም! ተመልከት፣ የሆነ ነገር ማድረጋችን በርግጥ አይቀርም፣ እሺ? እነርሱ እንዲህ ዓይነት ነገር ማድረግ አይችሉም።
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸 የኢራን ፓርላማ ብሔራዊ ደህንነት ኮሚቴ ቃል አቀባይ፡-
‘በሆርሙዝ ባህር ውስጥ የአሜሪካን ሄሊኮፕተር (እንደ ሰማዕቱ ናደር ማህዳዊ) በማውረድ ሰይጣኑን በጥፊ ያጠናገረውን፣ እጁን እንስመዋለን እና እንደ ጀግና እናከብረዋለን።
*-*-
ኢራን በጣም ከባድ ሕዝብ ነው፣ ሌላው ቢሆን፣ አሜሪካና እስራኤል እንመጣብሃለን ሲሉት፣ ሽንቱን ሱሪው ላይ ነበር የሚለቀው።
እነዚህን ግን ተመልከቷቸው፣ ና! ነው የሚሉት፣ እንደ ጎረቤቶቻቸው ምላስ ብቻ አያበዙም። በተግባርም የተፈተኑ ናቸው።
ኢራናዊያን የጥንቷን የኢትዮጵያ ሕዝብ ያስታውሳሉ።
4 307
🇷🇺 የሩሲያ ግዙፉ የሶሻል ሚዲያ app, MAX Messenger, ከአንድሮይድ ላይ ተወግዷል ተባለ። ባሳለፍነው ሳምንት፣ MAX Messenger፣ ከApple Store ላይ እንደተሰረዘ ተነግሯል።
*-*-*
እንዳየሁት፣ MAX አሁንም በአንድሮይድ ላይ አለ፣ ምናልባት በሂደት ይጠፋል።
4 307
🇮🇷⚡️🇺🇸🇮🇱 8 ነዳጅ ጫኝ የአሜሪካ ወታደራዊ አይሮፕላኖች፣ በእስራኤል፣ በዮርዳኖስ፣ በሳዑዲ ዓረቢያ እና በባሕረ ሰላጤው ሀገሮች ሰማይ ላይ፣ በአሁኑ ሰዓት እየተንቀሳቀሱ ናቸው።
4 307
🇺🇸 🇮🇱 ሰበር ዜና - የእስራኤል አየር ኃይል በተጠንቀቅ ላይ ይገኛል። ምናልባትም፣ በኢራን ላይ ጥቃት ሊደርስ ከሆነ፣ በ 48 ደቂቃዎች ውስጥ የአሜሪካ ገበያዎች ሲዘጉ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። አሜሪካ እና እስራኤል በጥምረት ሊያጠቁ ይችላሉ።
4 307
🇺🇸 🇮🇱 ሰበር ዜና - የእስራኤል አየር ኃይል በተጠንቀቅ ላይ ይገኛል። ምናልባትም፣ በኢራን ላይ ጥቃት ሊደርስ ከሆነ፣ በ 48 ደቂቃዎች ውስጥ የአሜሪካ ገበያዎች ሲዘጉ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። አሜሪካ እና እስራኤል በጥምረት ሊያጠቁ ይችላሉ።።
