es
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

Ir al canal en Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
4 316
Suscriptores
-824 horas
-117 días
-8230 días
Archivo de publicaciones
🇹🇷 ሁሉም የኢራን ጎረቤት ሀገራት ለቀብሩ ሥነ-ስርዓት ተገኝተዋል፣ ቱርክ እና ኤርዶጋን ሲቀሩ። ኢራኖች፣ ድሮም ኤርዶጋን እንዲሁ ነው ይላሉ፣ 'የጀርባ አጥንት የሌለው እና ሙልጭልጭ'  ሲሉ ይገልጹታል። ለማንኛውም ተመዝግበሻል ቱርክ።

🇹🇷 ሁሉም የኢራን ጎረቤት ሀገራት ለቀብሩ ሥነ-ስርዓት ተገኝተዋል፣ ቱርክ እና ኤርዶጋን ሲቀሩ። ኢራኖች፣ ድሮም ኤርዶጋን እንዲሁ ነው ይላሉ፣ 'ፈሪና ሙልጭልጭ' ሲሉ ይገልጹታል።

🇷🇺 የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዝዳንት እና የወቅቱ የሀገሪቱ የፀጥታ ምክር ቤት ሊቀመንበር፣ Dmitry Medvedev, የሩሲያን ልዑክ እየመራ በቴህራን ተገኝቷል።

— 🇮🇷/🇴🇲 : የኦማን ልዑካኖች፣ ለቀብሩ ሥነ-ስርዓት በቴህራን ተገኝተዋል።

— 🇮🇷/🇸🇦 : የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ልዑካኖቻቸው፣ በኢራኑ ታላቅ መሪ፣ በአያቶላህ ዐሊ ኻመነይ የቀብር ሥነ-ስርዓት ላይ በመገኘት ሐዘናቸውን ገልፀዋል።

🇱🇧🇮🇷| የሊባኖስ መከላከያ ሚኒስቴር እና ልዑኮቻቸው፣ በታላቁ የኢራን መሪ፣ አያቶላህ ዐሊ ኻመኒይ፣ የቀብር ሥነ-ስርዓት ላይ በመገኘት ሐዘናቸውን ገልፀዋል።

— 🇮🇷/🇸🇦 : የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ልዑካኖቻቸው፣ በኢራኑ ታላቅ መሪ፣ በአያቶላህ ዐሊ ኻመነይ የቀብር ሥነ-ስርዓት ላይ በመገኘት ሐዘናቸውን ገልፀዋል።

🇮🇱⚡️ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር፡ የእስራኤል ጦር በጋዛ፣ 80 በመቶ የሚሆነውን የሐማስን ዋሻ ማውደም ችሏል። *-*-*- ብዙዎች፣ ዋሻዎቹ ውስብስብ እና ረጃጅም ከመሆናቸው አንጣር፣ በጦሩ ቁጥር ላይ ጥያቄ ያነሳሉ። በጋዛ የሐማስ ዋሻዎች እስከ ግብፅና ከጋዛ ወደ ሚገኙ አጎራባቾች የተዘረጉ ናቸው። በጋዛ፣ ወ/ሮ አስካሉ ኩችና ውስጥ መግቢያው ይቆፈርና፣ በግብፅ ጋሽ ታዴ ሳሎን መውጫው ሊሆን ይችላል። መሳሪያውም፣ የጥርስ ብሩሹም፣ ቢስክሌቱም፣ ቦንቡም፣ ጫትም (ጫት እንኳ ያላቸው አይመስለኝም)… በውስጥ ሃዲድ አለው በባቡር መሳይ ፉርጎዎች እየተጓጓዘ ይገባል። ዋሻ ሲባል፣ ተንቤን እንዳለው አይነት አድርጋችሁ እንዳታስበት ለማለት ነው።

🇮🇱⚡️ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር፡ የእስራኤል ጦር በጋዛ 80 በመቶ የሚሆነውን የሐማስን ዋሻ ማውደም ችሏል። *-*-*- ብዙዎች፣ ዋሻዎቹ ውስብስብ እና ረጃጅም በመሆናቸው፣ በጦሩ ቁጥር ላይ ጥያቄ ያነሳሉ። በጋዛ የሐማስ ዋሻዎች እስከ ግብፅና ከጋዛ ወደ ሚገኙ አጎራባቾች የተዘረጉ ናቸው። በጋዛ፣ ወ/ሮ አስካሉ ኩችና ውስጥ መግቢያው ይቆፈርና፣ በግብፅ ጋሽ ታዴ ሳሎን መውጫው ሊሆን ይችላል። መሳሪያውም፣ የጥርስ ብሩሹም፣ ቢስክሌቱም፣ ቦንቡም፣ ጫትም (ጫት እንኳ ያላቸው አይመስለኝም)… በውስጥ ሃዲድ አለው በባቡር መሳይ ፉርጎዎች እየተጓጓዘ ይገባል። ዋሻ ሲባል፣ ተንቤን እንዳለው አይነት አድርጋችሁ እንዳታስበት ለማለት ነው።

🇮🇱⚡️ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር፡ የእስራኤል ጦር በጋዛ 80 በመቶ የሚሆነውን የሐማስን ዋሻ ማውደም ችላለች። *-*-*- ብዙዎች፣ ዋሻዎቹ ውስብስብ እና ረጃጅም በመሆናቸው፣ በጦሩ ቁጥር ላይ ጥያቄ ያነሳሉ። በጋዛ የሐማስ ዋሻዎች እስከ ግብፅና ከጋዛ ወደ ሚገኙ አጎራባቾች የተዘረጉ ናቸው። በጋዛ፣ ወ/ሮ አስካሉ ኩችና ውስጥ መግቢያው ይቆፈርና፣ በግብፅ ጋሽ ታዴ ሳሎን መውጫው ሊሆን ይችላል። መሳሪያውም፣ የጥርስ ብሩሹም፣ ቢስክሌቱም፣ ቦንቡም፣ ጫትም (ጫት እንኳ ያላቸው አይመስለኝም)… በውስጥ ሃዲድ አለው በባቡር መሳይ ፉርጎዎች እየተጓጓዘ ይገባል። ዋሻ ሲባል፣ ተንቤን እንዳለው አይነት አድርጋችሁ እንዳታስበት ለማለት ነው።

🇮🇱⚡️ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር፡ እስራኤል 80 በመቶ የሚሆነውን የሐማስን ዋሻ ማውደም ችላለች።

🇷🇺 የሩሲያ ጦር ሠራዊት፡ ሌሊቱን የሩሲያ አየር ኃይል 251 የዩክሬን ድሮኖችን በ 11 ግዛቶች ውስጥ መትቶ ጥሏል።

+1
🇮🇷 የአያቶላህ የ3 ዓመት የልጅ ልጃቸው፣ የዛህራ መሐመድ ጎልፓዬጋኒ ንፁህ አካል፣ ወደ ቴህራን ግራንድ መስኪድ ደርሷል።

🇮🇷 የተለያዩ ሀገር መሪዎች እና የሃይማኖት አባቶች፣ በአሁኑ ሰዓት፣ ወደ ቴህራን ለአያቶላህ ኸመኒይ እና ቤተሰባቸው የቀብር ሥነ-ስርዓት፣ መግባት ጀምረዋል።
+8
🇮🇷 የተለያዩ ሀገር መሪዎች እና የሃይማኖት አባቶች፣ በአሁኑ ሰዓት፣ ወደ ቴህራን ለአያቶላህ ኸመኒይ እና ቤተሰባቸው የቀብር ሥነ-ስርዓት፣ መግባት ጀምረዋል።

🇺🇸⚡️ከእነዚህ (ኔቶ፣ አውሮፓ) ጋር መቀጠል ዋጋ የለውም። እኛ እንፈጋለን እነሱ ይዘረፈጣሉ። በፈለግናቸው ጊዜ ከጎናችን አልነበሩም-- ፕሬዝዳንት DJT
🇺🇸⚡️ከእነዚህ (ኔቶ፣ አውሮፓ) ጋር መቀጠል ዋጋ የለውም። እኛ እንፈጋለን እነሱ ይዘረፈጣሉ። በፈለግናቸው ጊዜ ከጎናችን አልነበሩም-- ፕሬዝዳንት DJT

🇺🇸⚡️ከእነዚህ (ኔቶ፣ አውሮፓ) ጋር መቀጠል ዋጋ ቢስነት ነው። እኛ እንፈጋለን እነሱ ይዘረፈጣሉ። በፈለግናቸው ጊዜ ከጎናችን አልነበሩም-- ፕሬዝዳንት DJT
🇺🇸⚡️ከእነዚህ (ኔቶ፣ አውሮፓ) ጋር መቀጠል ዋጋ ቢስነት ነው። እኛ እንፈጋለን እነሱ ይዘረፈጣሉ። በፈለግናቸው ጊዜ ከጎናችን አልነበሩም-- ፕሬዝዳንት DJT

🇮🇷🇺🇸⚡️🇮🇱 እስራኤል፣ የኢራን ከፍተኛ ተደራዳሪ ልዑካኖችን፣ ከፓኪስታን ሲመለሱ ለመግደል አቅዳ ነበር The NewYork Times ዋሽንግተን ከቴህራን ጋር ሰላም ለማውረድ በምትታትርበት
🇮🇷🇺🇸⚡️🇮🇱 እስራኤል፣ የኢራን ከፍተኛ ተደራዳሪ ልዑካኖችን፣ ከፓኪስታን ሲመለሱ ለመግደል አቅዳ ነበር The NewYork Times ዋሽንግተን ከቴህራን ጋር ሰላም ለማውረድ በምትታትርበት ወቅት፣ እስራኤል፣ ሁሉንም የሰላም አማራጭ ለማደናቀፍ እና ገደል ለመክተት አስባ ነበር። ይህንም ያቀደችው፣ የኢራን ተደራዳሪዎች በድርድር መሃል ሳሉ በመግደል ነበር። አሜሪካ፣ የእስራኤልን ሴራ ጠንቅቃ በመረዳቷ፣ ለአካባቢው ሀገሮች እስራኤል የኢራንን ልዑካኖች ልትገድል እንደምታስብ እና እራሳቸውን እንዲጠብቁ ለኢራኖች እንዲነግሯቸው አድርጋለች። በዚህም፣ የትራምፕ አስተዳደር የእስራኤልን ሴራ በማክሸፍ ድርድሩን መታደግ እንደቻለ ያምናል። እስራኤል በተለየ፣ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ እና የፓርላማ አፈጉባኤ መሀመድ ባገር ጋሊባፍን ነበር ያሰበችው ለመግደል። ከዚህ በፊትም፣ በተመሳሳይ፣ በመጀመሪያው ዙሪ ንግግር ኢራንን ወክለው ከአሜሪካ ጋር በመደራደር ላይ የነበሩትን አሊ ላሪጃኒን እና ከማል ካራዚን፣ በድርድሩ መሃል፣ እስራኤል ገድላቸው እንደነበር ይታወሳል። እስራኤል፣ የኢራንን ለዘብተኛ መሪዎች በመግደል ለማጥፋት የምትፈልግ መሆኑ ምስጢር አይደለም። ኢራን ከአሜሪካ ጋር ሰላም እንድትፈጥር ፍላጎት የላትም። *-*-*-*- እስራኤልን የቻለቻት ኢራን ብቻ ናት፣ ወይም እስራኤል ያልቻለችው፣ ኢራንን ብቻ ነው። በአሜሪካ ፖለቲከኞች ዘንድ ለምን ፀረ እስራኤልነት እያየለ መጣ ለሚሉ፣ ምናልባት ይሄ ማሳያ ሊሆን ይችላል። እስራኤል በአካባቢው የአሜሪካንን ስኬት አትፈልግም። በቀጣናው፣ ውስጥ ውስጡን አሜሪካን በከፍተኛ ሁኔታ የምትፃረር ሀገር እስራኤል ናት።

እስራኤል፣ ሁጎ ቻቬዝ እ.ኤ.አ. በ2009 'በጋዛ ሆልኮስት' ምክንያት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ካቋረጠ እና ኤምባሲዋን ከዘጋ በኋላ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ቬኔዝዌላ ተመልሳለች። የቀድሞ ፕሬዝዳንት፣ ሮድሪገዝ ማዱሮ፣ በአሁኑ ሰዓት በአሜሪካ እስር ቤት የሚገኝ ሲሆን፣ ተጨማሪ ክሶች ተመዝዘውበት የችሎት ቀኑን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። ጊዚያዊ ፕሬዝዳንቷ የእስራኤል ልዑካኖችን ተቀብላለች።

🇷🇺⚡️🇺🇦 ታዋቂው የዩክሬን ኤክስፐርት እና ፕሮፓጋንዲስት፣ ሚካሂል ቪትልማን፣ ዩክሬን የክራይሚያ ሲቪሊያኖች መግደል እንዳለባት፣ ስለ ሩሲያ ውድቀት፣ ስለ መጪው ድል እና ስለ ሩሲያ ግዛቶች ቅርምት በሚወያይበት ሰዓት፣ በቤቱ ጣሪያ በሚያልፉ የሚሳኤሎች ጩኸት መስማት እየተሳነው በተደጋጋሚ ሲያቋርጥ ታይቷል። ከአንድ ደቂቃ በፊት የሞስኮን የቀብር ሥነ-ስርዓት ሲያስተዋውቅ የነበረው የሶፋው ተንታኝ፣ ወዲያውኑ በወንበሩ ላይ እየተሸማቀቀ እና ፊቱን እየያዘ ወደ ውስጥ ሲሰምጥ እንደነበር በቴሌቪዥን መስኮቶች ለማየት ትችሏል። "በሕይወቴ እንደዚህ ፈርቼ የማውቅበት ቀን የለም!" ብሏል።

🇮🇷/🇪🇺 አውሮፓዊያን፣ ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ ክፍያ የምታስከፍል እንደሆነ የቆረጠላቸው ይመስላል፣ ክፍያው የማይቀር መሆኑን አምነው ተቀብለዋል፣ እንደ ብሉምበርግ ዘገባ። ኢራንን እየጠየቁ ያሉ
🇮🇷/🇪🇺 አውሮፓዊያን፣ ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ ክፍያ የምታስከፍል እንደሆነ የቆረጠላቸው ይመስላል፣ ክፍያው የማይቀር መሆኑን አምነው ተቀብለዋል፣ እንደ ብሉምበርግ ዘገባ። ኢራንን እየጠየቁ ያሉት አንድ ነገር፡ ከሀገር ሀገር እንዳትለዪ፣ ቻድናንም ሩሲያንም ቅረጪ።