es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ᴜᴍᴇʀ ELECTRONICS

ᴜᴍᴇʀ ELECTRONICS

Ir al canal en Telegram

#YOUR_FIRST_CHOICE 💚💛❤ Admin 👤 @Umerahh

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
414
Suscriptores
+224 horas
+37 días
+2530 días
Archivo de publicaciones
👉 👉 17/10/2026 👉 GMT = 00 ╰┈ ⫸ 24H Sports 1 11:30 Everton vs Chelsea 14:00 Manchester City vs Ipswich Town 16:30 Newcastle United vs Aston Villa 19:00 Valencia vs Athletic Club ╰┈ ⫸ 24H Sports 2 11:30 Everton vs Chelsea 14:00 Brentford vs Liverpool 16:30 Real Betis vs Barcelona 18:45 Troyes vs Lens ╰┈ ⫸ 24H Sports 3 12:00 Espanyol vs Atlético Madrid 14:15 Villarreal vs Elche 16:30 Bayern München vs RB Leipzig 18:45 Lille vs Brest ╰┈ ⫸ 24H Sports 4 13:30 Union Berlin vs Borussia Dortmund 16:00 Bologna vs Internazionale 18:45 Roma vs Genoa

ብሬንትፎርድ ከ ሊቨርፑል በሀገሬ ቴሌቪዥን በቀጥታ
ብሬንትፎርድ ከ ሊቨርፑል በሀገሬ ቴሌቪዥን በቀጥታ

🔥#ዜና Beይን 7W ለመጠቀም ከተቸገራችሁ አዲስ Software ሰርቨር ቨርዥን  V159 ለሁሉም ሪሲቨሮች ተለቋል! ✅ከስር ያለው Telegram Channel Join አርጋችሁ! የሪሲቨራችሁን Software ጭናችሁ ተጠቀሙ! 📱 https://t.me/+Ugpo4S03BUBjZTY0 📱 https://t.me/+Ugpo4S03BUBjZTY0

💥የ GSEEK የሳምንቱ ፕሮግራም💥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ 🟢 ኦንላይን ነን #samidish_info 📲0911264380 @sam
💥የ GSEEK የሳምንቱ ፕሮግራም💥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ 🟢 ኦንላይን ነን #samidish_info 📲0911264380 @samidish_info

Repost from UMER
❄️ሁሉንም አይነት የሳተላይት ዲሽ ፋይንደሮች በተመጣጣኝ ዋጋ ከኡመር-ኤሌክትሮኒክስ 😀iBraveBox V8 Finder 😀GT-Media V8 Finder2 😀Xcruiser V8 Finder 😀Xcrui
❄️ሁሉንም አይነት የሳተላይት ዲሽ ፋይንደሮች በተመጣጣኝ ዋጋ ከኡመር-ኤሌክትሮኒክስ 😀iBraveBox V8 Finder 😀GT-Media V8 Finder2 😀Xcruiser V8 Finder 😀Xcruiser 6650HD Finder 😀Pozzer 5600D Finder 😀Findsat Vf-8620 🏷ከኛ ወስዳችሁ መሸጥ የምትፈልጉ ሪሴለሮች እና የብዛት ነጋዴዎች ቆንጆ ዋጋ አለን! Telegram 🐍 @Umerahh አድራሻ 🫥 መርካቶ አንዋር መስጊድ

Repost from UMER
❄️ሁሉንም አይነት የሳተላይት ዲሽ ፋይንደሮች በተመጣጣኝ ዋጋ ከኡመር-ኤሌክትሮኒክስ 😀iBraveBox V8 Finder 😀GT-Media V8 Finder2 😀Xcruiser V8 Finder 😀Xcrui
❄️ሁሉንም አይነት የሳተላይት ዲሽ ፋይንደሮች በተመጣጣኝ ዋጋ ከኡመር-ኤሌክትሮኒክስ 😀iBraveBox V8 Finder 😀GT-Media V8 Finder2 😀Xcruiser V8 Finder 😀Xcruiser 6650HD Finder 😀Pozzer 5600D Finder 😀Findsat Vf-8620 🏷ከኛ ወስዳችሁ መሸጥ የምትፈልጉ ሪሴለሮች እና የብዛት ነጋዴዎች ቆንጆ ዋጋ አለን! Telegram 🐍 @Umerahh አድራሻ 🫥 መርካቶ አንዋር መስጊድ

ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 1:45 ላስክ ከ ሊቨርፑል 1:45 ፌይኖርድ ከ ኮሞ 4:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ፒኤስጂ 4:00 አስቶን ቪላ ከ ፌነርባቼ 4:00 ሮማ ከ ሪያል ማድሪድ @tikvaheth
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 1:45 ላስክ ከ ሊቨርፑል 1:45 ፌይኖርድ ከ ኮሞ 4:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ፒኤስጂ 4:00 አስቶን ቪላ ከ ፌነርባቼ 4:00 ሮማ ከ ሪያል ማድሪድ @tikvahethsport @kidusyoftahe

Vip ላይ Bein 5&6 ወይም 11054 ላይ ያሉት አልከፍትም ካላቹ Online Update አርጉ ሰርቨር 159 መሆን አለበት ከዛ ሁሉም ይከፍታሉ

😍😍 ፐፐፐ VIP 💥ምን አነሰ ምን ይጨመር 😁🔥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ
+6
😍😍 ፐፐፐ VIP 💥ምን አነሰ ምን ይጨመር 😁🔥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ

ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 4:00 አርሰናል ከ ሊል 4:00 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ 4:00 ጋላታሳራይ ከ ባርሴሎና 4:00 ኢንተር ሚላን ከ ክለብ ብሩጅ 4:00 ቫይኪንግ ከ ባ
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 4:00 አርሰናል ከ ሊል 4:00 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ 4:00 ጋላታሳራይ ከ ባርሴሎና 4:00 ኢንተር ሚላን ከ ክለብ ብሩጅ 4:00 ቫይኪንግ ከ ባየር ሙኒክ 4:00 ቪያሪያል ከ ናፖሊ @tikvahethsport @kidusyoftahe

✅ ኦንላይን አለው 📱@Umerahh

💥💥VIP Nilesat 7w working💥💥 ሁሌም ነው ምነግራቹ Nilesat 7w ነው Stable 😂😂 ❗️❗️❗️❗️ 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን
+1
💥💥VIP Nilesat 7w working💥💥 ሁሌም ነው ምነግራቹ Nilesat 7w ነው Stable 😂😂 ❗️❗️❗️❗️ 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ 🟢 ኦንላይን ነን #samidish_info 📲0911264380 @samidish_info

ሀገሬ ቲቪ ዛሬ የሚያስተላልፈው ተጠባቂ ጨዋታ አስቶንቪላ ከብሬንትፎርድ የሚያደርጉትን ጨዋታ ነው ! @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሀገሬ ቲቪ ዛሬ የሚያስተላልፈው ተጠባቂ ጨዋታ አስቶንቪላ ከብሬንትፎርድ የሚያደርጉትን ጨዋታ ነው ! @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

“ብዙ ሲቆይ ይለመዳል” እንደሚባለው እውነትም ክለቦቻችን ከዓይናችን ርቀው ጨዋታ ሳይኖራቸው ሲቀር እየለመድነው መጣን፤ ነገሩ ትንሽ ገፋ ቢልማ ልንረሳቸው የምንችል እስኪመስል ድረስ ርቀውን ሰነበቱ……
“ብዙ ሲቆይ ይለመዳል” እንደሚባለው እውነትም ክለቦቻችን ከዓይናችን ርቀው ጨዋታ ሳይኖራቸው ሲቀር እየለመድነው መጣን፤ ነገሩ ትንሽ ገፋ ቢልማ ልንረሳቸው የምንችል እስኪመስል ድረስ ርቀውን ሰነበቱ…… ነገር ግን ሁሉም ባይሆን ከፊሉ እግር ኳሳዊ ልባችን ክለቦቹን ክፉኛ ናፍቆ ነበርና የናፍቆቱ ስንቅ በትላንትናው ዕለት አብቅቶ ታላላቆቹ የአውሮፓ ሊጎች በደመቀ ሁኔታ ተመልሰዋል። ይህ ያለፈው ዓለም አቀፍ የእረፍት ወቅት ስንቱን ክስተት አሳየን?! በአንድ በኩል ፖርቱጋላውያን በአሰልጣኛቸው ውሳኔ ምክንያት ንጉሣቸውን ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ባልተገመተና ባላማረ መንገድ ሲሸኙት ተመለከትን፤ በተቃራኒው በሌላ በኩል ደግሞ አርጀንቲናውያን ያኔ ለወቀሱት ውድ ልጃቸው ሊዮኔል ሜሲ ካሳ ከፍለው፣ በታላቅ ፍቅርና በእንባ ሸኙት። እኛም በርካታ ጉዳቶች፣ እጅግ ብዙ ክስተቶችና አዳዲስ ታሪኮችን ያስመለከተንን ዓለም አቀፍ እረፍት ተሰናብተን፣ ትላንት ተጀምረው ዛሬና ነገ በሚቀጥሉት ተወዳጅ የሊግ ጨዋታዎች መልሰን ተገናኝተናል። ሊጎች ተመልሰው ዛሬ ቅዳሜ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታዎች ሲቀሉ ቀን 8:30 ላይ ጠንካራውና ሀያሉ አርሰናል በሊጉ መጠነኛ አቋም ላይ የሚገኘውን ሊድስ ዩናይትድን በኤምሬትስ ስታዲየም ያስተናግዳል። በመቀጠልም አመሻሽ 11:00 ላይ በርካታ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ድራማቸውን ያሳዩናል፤ አስቶንቪላ ከብሬንትፎርድ፣ ቼልሲ ከቦርንማውዝ፣ ኢፕስዊች ከፉልሃም እንዲሁም ሰንደርላንድ ከብራይተን ብርቱ ፍልሚያ የሚያደርጉ ሲሆን…… የዕለተ ቅዳሜ ትልቁ ማሳረጊያ ደግሞ ምሽት 1:30 ላይ በኦልድትራፎርድ ቲያትር ኦፍ ድሪምስ የሚደረገው የማንችስተር ዩናይትድ እና የቶተንሃም ጨዋታ ነው። ወደ ስፔን ላሊጋ ስናመራ ደግሞ አትሌቲኮ ማድሪድ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ አላቬስን የሚገጥም ሲሆን፣ የስፔን እግር ኳስ ታላላቅ ተፎካካሪዎች ማድሪድና ባርሰሎና ግን በየሜዳዎቻቸው ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ፤ ባርሰሎና ከሄታፌ ጋር ሲገናኝ ሪያል ማድሪድ ደግሞ በሳንቲያጎ በርናባው ቢጫዎቹ ሰርጓጅ መርከቦች ቪላሪያልን ያስተናግዳል። ይህ የእግር ኳስ ድግስ በጣሊያን ሴሪኤም ቀጥሎ ናፖሊ ከፍሮሲኖኔ ጋር ሲጫወት፣ ኢንተር ሚላን ደግሞ ፓርማን ይገጥማል። በጀርመን ቡንደስሊጋ ሀያሉ ባየርን ሙኒክ ከሜዳው ውጪ በመጓዝ ኦግስበርግን ሲገጥም፣ በፈረንሳይ ሊግ 1 ደግሞ ፒኤስጂ ላማንስን በፓርክ ዴስ ፕሪንስ ሜዳው ያስተናግዳል። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Story

💥የ GSEEK የሳምንቱ ፕሮግራም💥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ 🟢 ኦንላይን ነን #samidish_info 📲0911264380 @sam
💥የ GSEEK የሳምንቱ ፕሮግራም💥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ 🟢 ኦንላይን ነን #samidish_info 📲0911264380 @samidish_info

💥ተወዳጁ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል💥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ 🟢 ኦንላይን ነን #samidish_info 📲091126438
💥ተወዳጁ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል💥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ 🟢 ኦንላይን ነን #samidish_info 📲0911264380 @samidish_info

📲0911264380 🟪ለማስሞላት @samidish_info
+1
📲0911264380 🟪ለማስሞላት @samidish_info