es
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Ir al canal en Telegram

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
1 361
Suscriptores
+22724 horas
+3587 días
+63430 días
Archivo de publicaciones
ነብሴን እያባበልኩ አይኔን መንገድ ጥዬ ሁሌ እንደ ጠበኩህ ትመጣለህ ብዬ መንገዱ ጠፍቶብህ ጊዜው ቢረዝምብኝ እጠብቅሀለሁ ውድዬ አትቅርብኝ ለመጣ ለሄደው አይኔ ተንከራቶ መቸነው የሚያርፈው ልቤ አንተን
ነብሴን እያባበልኩ አይኔን መንገድ ጥዬ ሁሌ እንደ ጠበኩህ ትመጣለህ ብዬ መንገዱ ጠፍቶብህ ጊዜው ቢረዝምብኝ እጠብቅሀለሁ ውድዬ አትቅርብኝ ለመጣ ለሄደው አይኔ ተንከራቶ መቸነው የሚያርፈው ልቤ አንተን አግኝቶ ጠፍቶኛል አልበል ናልኝ ዉዱ ልጀ ካንተ የበለጠ ለኔ ማንም የለም ናፍቆቴን ፃፍኩልህ እንባዬን ሰብስቤ መኖር እያቃተኝ መንጣትህን ተርቤ ደምህና ደሜ ፍፁም ተዋሕዶ ባንድበት ሊገለፅ በቃላት በቃላት ተጋምዶ ሓቲም የኔዉድ ልጅ የወደፊት ህልሜ

📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወል ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከ
+1
📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወል ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን  እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም! 🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184 ስም፡Saliha Hassen Endris 🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ 📞 0945697003 📞 0943725521

إنا لله وإنا إليه راجعون       الله يرحمه ويغفرله يارب

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰዋ ካርድ የምፈልጉ ከኛጋ ታገኛላችሁ በዚህ አናግሩን @umureyan_33 @Riiche1

ጥያቄ ? 📮📮 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ አል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?

+6
አድስ የገባ ንፁህ የጫካ ማር ባሉበት እንልካለን ማዘዝ ለምትፈልጉ በ 09 30 32 05 04    09 42 81 99 70 አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።              ወይም በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇 @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot አድራሻየ  ደሴ መናፈሻ አድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ነገ ሰኞ ነው የቻላችሁ ፁሙ ያልቻላችሁ አስተዉሱ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ☎️ የመጀመሪያው ፕሮግራም 🎙በወንድም አቡ አመቲ ረህማን 📚 የቁረአን ሰዎች እንሁን   ተ        ጀ              መ                    ረ ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት https://t.me/Ye_ewqet_Seleda_link https://t.me/Ye_ewqet_Seleda_link

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ እህቶች በሴት ኡስታዛ ቁርአንን በተጅዊድ ልቅም አድርጋችሁ መቅራት ምትፈልጉ ... ተአሉ ይሄ እድል ሳያመልጣችሁ 🎀 @Bint_Aliy54 በዚህ ኑ ልውሰዳችሁ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት «نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ» ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ) 🎙ወንድም አቡ ኢምራን መራድ(ሀፊዘሁሏህ) ተ         ጀ               መ                          ረ   ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድ አድርጉ https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=c14fc8baf86aeb1060

🌷ሴት ልጅ ከወንድ ምን ትፈልጋለች? ሴት ከወንድ የምትፈልገው ብዙ ነገር የሚመስል ቢሆንም፣ የልቧን ሰላም የሚገነባው በአብዛኛው ከወንድ ልጅ የምትፈልገው እውነተኛ ፍቅር፣ እንክብካቤ እና ክብር ነው። 🌹 ① ሴትነቷን የሚወድላት ፍቅር የሚሰጣት ወንድ ትፈልጋለች፦ ሴት ባሏ ሴትነቷን እንዲወድ፣ እንደ ሚስቱ ብቻ ሳይሆን እንደ ተወደደች ሴት እንዲያሳያት ትፈልጋለች።እንደሚወዳት እንዲነግራት፣ በቃሉ እንዲያረጋጋት፣ በአመለካከቱም “አንቺ ለእኔ ልዩ ነሽ” የሚል ስሜት እንዲሰጣት ትፈልጋለች። እሷ ፍቅርን ስታገኝ የባሏን ወንድነት ታረጋግጣለች፤ እሷም በራሷ ሴትነት ውስጥ በሰላም ትኖራለች ስለዚ ወንድሜ በደንብ ፍቅር ስጣት። 🌿 ② እዝነት እርህራሄና እንክብካቤ ትፈልጋለች፦ ሴት ባሏ የምትወጣውን ድካም እንዲያይላት ትፈልጋለች። ቤትን መጠበቅ፣ ልጆችን ማሳደግ፣ ባሏን መንከባከብ ብዙ ጊዜ ሳይታይ የሚከናወን ትልቅ ሥራ ነው። አንዳንድ ጊዜ “ደክሞሻል?” ብሎ መጠየቅና፣ ●“እኔ አለሁልሽ”አብሽሪ ማለት፣ ●በርህራሄ መመልከት፣ ●እና በችግሯ ጊዜ ከጎኗ መቆም… እነዚህ ትንንሽ የሚመስሉ ነገሮች በሴት ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታ ይይዛሉ። ርህራሄውን ስታገኝ የመልካም ባህሪውን ውበት ትሰማለች፤ እሷም በተቻላት መጠን ባሏን፣ ልጆቿንና ቤቷን በፍቅር ትንከባከባለች። 👑 ③ አንተን እንዲታከብርህ እንደምትፈልገው እሷም ካንተ ክብር ትፈልጋለች፦ ሴት በቤቷ ውስጥ ክብር እንዲሰጣት ትፈልጋለች። ባሏ በሰዎች ፊት እንዳያዋርዳት፣ ስህተቷን በማዋረድ እንዳያስተካክል፣ ስሜቷንም እንዳይንቅ ትፈልጋለች። ክብር ማለት ሴትን ሁልጊዜ ትክክል ናት ማለት አይደለም፤ ስትሳሳት እንኳን ክብሯን ሳታስነካ ማስተካከል ነው። እሷ በባሏ ዘንድ ክብር ስታገኝ፣ እሷም በልቧ ታከብረዋለች። እሱን የቤቷ መሪ እንደሆነ ታውቃለች፣ ነገር ግን መሪነትን ከጭካኔ ጋር አታያይዘውም። 🌹 ጀግናው ወንድሜ አስታውስ… ሴት ሁልጊዜ ውድ ስጦታ ወይም ብዙ ገንዘብ ብቻ አትፈልግም። አንዳንዴ የምትፈልገው ከባሏ አጠገብ ተቀምጣ “እኔ የምወደው ሰው አለኝ፣ የሚያከብረኝም ሰው አለኝ፣ በችግሬም የሚያግዘኝ ሰው አለኝ” ብላ በልቧ ሰላም ማግኘት ነው። ያን ጊዜ..... ●ፍቅር ልቧን ያሞቀዋል፤ ●ርህራሄ ልቧን ያሳርፈዋል፤ ●ክብር ደግሞ በቤቷ ውስጥ ደህንነት ይሰጣታል።እና ባልም ሚስቱን ሲወድ፣ ሲያዝንላት፣ ሲያከብራትና ሲንከባከባት፣ ቤታቸው የግድግዳና የእቃ ቤት ብቻ አይሆንም፤ የፍቅር፣ የሰላምና የርህራሄ መኖሪያ ይሆናል። 🌷🏡 t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

የፍቺ ጉዳይ ~ በኢስላም የፍቺ ጉዳይ ልቅና ገደብ የለሽ አይደለም። ሶስት ፍቺ የፈፀመ ሰው ዳግም ሚስቱን ለመመለስ ነገሩ ከባድ ነው። ባጭሩ ሸርጡን ባሟላ ኒካሕ ሌላ ሰው አግብታ የተፈታች ከሆነ ነው የመጀመሪያው መመለስ የሚችለው። አንድ ሰው ለመጀመሪያው ባል ሐላል ለማድረግ አስቦ ቢያገባት ራሱ ድርጊቱ ከባድ ወንጀል ከመሆኑም ጋር ለመጀመሪያውም ባል ሐላል ማድረግ አይችልም፡፡ እንዲህ አይነት ጣጣ እንዳይገጥም ፍቺ ውስጥ ከመግባት በፊት ቀድሞ ደግሞ ደጋግሞ ማሰብ ይገባል። እለታዊ ግጭቶች ያልፋሉ። ነገሮች ሲበርዱ ቁጭት ሊከተል ይችላል። ፍቺ ቀላል ነገር አይደለም። የሚከተሉት ውሳኔዎች ይኖራሉ። በተለይ ልጆች ሲኖሩ ተፅእኖው ከባድ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ፍቺን እለታዊ ግጭትን ሰበብ በማድረግ ሳይሆን በጥልቀት ካሰቡ በኋላ መፈፀም ይሻላል። በችኮላ ኒካሕ አውርደው ከዚያ መውጫ ቀዳዳ ፍለጋ የሚባዝኑ፣ ተጨንቀው የሚያስጨንቁ ብዙ ሰዎች አሉ። "ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ፣ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ" ይሆናል ነገሩ። በነገራችን ላይ ፍቺን ዑለማኦች ለሁለት ይከፍሉታል፣ ሱናዊ የሆነ እና ቢድዐዊ በመሆኑ የተወገዘ ብለው። እውነታው ይህ ከሆነ ሱናውን የጠበቀ የፍቺ ስርዓትን መለየት ያስፈልጋል ማለት ነው። ይህም ሴቷ ከወር አበባ ንፁህ በሆነችበት ወቅት ላይ፣ ግንኙነት ሳይፈፀም በፊት የሚፈፀም ፍቺ ነው። ሁለት መስፈርቶች አሉት ማለት ነው። 1ኛ:- ሚስት ከወር አበባ ንፁህ መሆን አለባት። በወር አበባ ወቅት ላይ ፍቺ መፈፀም ጥፋት ነው። 2ኛ፦ በንፅህናዋ ወቅትም ቢሆን ግንኙነት ሳይፈፀም በፊት መሆን አለበት። በዚህ የንፅና ወቅት ላይ ግንኙነት ተፈጽሞ ከሆነ፣ ፍቺ ቢያስብ የወር አበባ እስከሚመጣ መጠበቅ ይኖርበታል። ከዚያ ከወር አበባዋ ንፁህ ስትሆን የፍቺ ውሳኔው እንዳለ ከሆነ ግንኙነት ሳይፈፅም በፊት ፍቺውን መፈፀም ይችላል። ይሄ ሂደት የፍቺውን ውሳኔ በወቅታዊ ግጭት በደመነፍስ እንዳይፈፀም ማሰቢያ ጊዜ ይሰጣል። ይሄ ሂደት ቢጠበቅ ስንት ትዳር በወቅታዊ ግጭት ሰበብ ከመፍረስ እንደሚድን አስቡት። (ኢብኑ ሙነወር፣ መስከረም 10/2018) = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

🌸اذكار الصباح🌸 ▪️አዝካሩ ሰባህ ➱➱➱➱➱➱➱
➲የጧት ዚክር
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ፡

#ብልህ ሴት የአላህ መልዕክተኛ { ﷺ } እንዲህ ብለዋል፦ «መልካም ሴት #ባለቤቷ ወደ እሷ ሲመለከታት #የምታስደስተው ናት!»ብለዋል። ዛሬ አብዛኛዎቹ ሴቶች የሚዋቡት ለሠርግ አሊያም ለፕሮግራም ጭራሽ ደግሞ አንዳንዶች መንገድ ላይ እንዲሁም በየሱቁ ላሉ ወንዶች ለመታየት ይዋባሉ። እንዲህ አይነቶቹ ደግሞ ለባሎቻቸው መዋብን በቤት ውስጥ ፍፁም የዘነጉ ናቸው ። ሷሊህ የሆነች ሴት የትና መቼ መዋብ እንዳለበት ታውቃለች። = t.me/FKR_ESKE_JENET