es
Feedback
Chemistry group 33

Chemistry group 33

Ir al canal en Telegram

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
207
Suscriptores
-124 horas
Sin datos7 días
+130 días
Archivo de publicaciones
#Grade12 #entrance_exam Waxabajjii 24 bara 2018 irraa kaasee kan kennamu qormaata biyyaalessaa kutaa 12ffaa bara 2018 barattoota fudhataniif kan qophaa'e kaardii seensa qormaataa ykn "Admission Card" website Tajaajila Madaallii Barnootaa fi Qormaataa (https://exam.eaes.et) irraa Caamsaa 3 bara 2018 irraa kaasee Biiroowwan Barnootaa Naannoleef, Qajeelcha Barnootaa Godinaalee fi bakka bu'oota Manneen Barnootaaf gadhiisuu isaa Tajaajilli Madaallii Barnootaa fi Qormaataa ibseera. Tajaajilichi; 1. Barataan qormaata kana fudhatu kamiyyuu dugda "Admission Number" isaatti mallattoo mana barnootaa isaa ykn kan waajjira barnootaa Aanaa isaa kan qabu "Admission Number" Mana Barnootaa isaa irraa fudhatee harkatti qabaachuu akka qabu ibsameera. 2. Yeroo galmeetti dogoggorri gosa barnootaa, saala, suuraa fi kanneen biroo yoo jiraatan Caamsaa 30 bara 2018 dura Mana Barnootaatti beeksisuun fi haalduree isaa eeguun sirreeffamuu isaa Mana Barnootaa isaa irraa mirkaneeffachuu akka qabu ibsameera. 3. Barataan qormaata kana fudhatu tokkoon tokkoon isaa "Admission Card" isaa, gara kutaa qormaataatti seenuuf kan isa gargaaru waan ta'eef sirnaa fi of_eeggannoon akka qabatu ibsameera. 4. Barattoonni qormaata irratti "Admission Card" dabalatatti national id qabachuu qabu.

photo content
+9

photo content
+8

photo content

photo content
+9

𝒈𝒂𝒂𝒇𝒇i 1 1.𝒎𝒂𝒈𝒂𝒂𝒍𝒐𝒕𝒂 𝒐𝒓𝒐𝒎𝒊𝒚𝒂𝒂𝒏 𝒒𝒂𝒃𝒅𝒖𝒖 𝒌𝒆𝒆𝒔𝒔𝒂𝒂 𝒚𝒆𝒓𝒐𝒐 𝒎𝒖𝒓𝒂𝒂𝒔𝒂𝒇 𝒉𝒂𝒏𝒅𝒉𝒖𝒖𝒓𝒂 𝒐𝒓𝒐𝒎𝒊𝒚𝒂𝒂 𝒌𝒂𝒏 𝒕𝒂𝒂𝒕𝒆 𝒎𝒂𝒈𝒂𝒂𝒍𝒂 𝒌𝒂𝒎 𝒕𝒖𝒓𝒆𝒆?𝒃𝒂𝒓𝒓𝒆𝒆𝒔𝒔𝒖𝒏 𝒅𝒆𝒆𝒃𝒊𝒔𝒂𝒂. 𝒈𝒂𝒂𝒇𝒇𝒊𝒊 2 2.𝕓𝕚𝕪𝕪𝕠𝕠 𝕥𝕒𝕒𝕟𝕖 𝕓𝕚𝕪𝕪𝕒𝕒 𝕜𝕖𝕖𝕟𝕪𝕒 𝕥𝕚𝕜𝕤𝕚𝕟𝕒 𝕞𝕒𝕝𝕖𝕖 𝕝𝕦𝕜𝕜𝕖𝕖𝕗 𝕝𝕒𝕒𝕔𝕙𝕦𝕟 𝕤𝕒𝕝𝕡𝕙𝕚𝕟𝕒𝕒 𝕜𝕒𝕟 𝕛𝕖𝕕𝕙𝕖 𝕖𝕟𝕪𝕦𝕦? 𝔸.𝕙𝕒𝕒𝕛.𝕒𝕕𝕒𝕞 𝕤𝕒𝕕𝕕𝕠𝕠 𝔹.𝕞𝕒𝕒𝕞𝕞𝕠𝕠 𝕞𝕒𝕫𝕒𝕞𝕚𝕣 ℂ.𝕒𝕟𝕘𝕒𝕒𝕥𝕦𝕦 𝕔𝕒𝕒𝕝𝕒𝕒 𝔻.𝕀𝕝𝕗𝕚𝕟𝕒𝕤𝕙 𝕢𝕒𝕒𝕟𝕟𝕠𝕠

➬ ijoollummaadhaan wanti ani baradhe tokko waa yoo barbaadde sagalee dhageessisuu qabada kan jedhudhudha 𝙶𝙰𝙰𝙵𝙵𝙸𝙻𝙴𝙴𝙽 𝙺𝙴𝙴𝙽𝚈𝙰𝙰 𝙰𝚂 𝙸𝚁𝚁𝙰𝙰 𝙹𝙰𝙻𝚀𝙰𝙱𝙰 𝙷𝚄𝙽𝙳𝙸𝙸 𝙺𝙴𝙴𝚂𝚂𝙰𝙽𝚄 𝙳𝙴𝙴𝙱𝙸𝚂𝚄𝚄 𝚈𝙰𝙰𝙻𝙰 𝙲𝙰𝚁𝚁𝙰𝙰 𝙶𝙰𝙰𝚁𝙸𝙸👍 𝚆𝙰𝙻 𝙸𝚁𝚁𝙰 𝙷𝙰𝙰 𝙱𝙰𝚁𝙰𝙽𝙽𝚄 . ❤️❤️ ❤️❤️ . ❤️. ❤️ ❤️ ❤️ ❤️. ❤️. ❤️ ❤️. ❤️ ❤️ ❤️. ❤️ ❤️❤️. ❤️ . ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

𝑩𝒊𝒚𝒚𝒊𝒊 𝒂𝒅𝒅𝒖𝒏𝒚𝒂𝒂 𝒌𝒂𝒏𝒂𝒓𝒓𝒂𝒂 𝒃𝒂𝒍'𝒊𝒏𝒂𝒏 𝒕𝒐𝒌𝒌𝒐𝒇𝒇𝒂𝒂 𝒕𝒂𝒂𝒕𝒆 𝒌𝒂𝒎𝒊? 𝑨.𝒄𝒉𝒂𝒂𝒚𝒊𝒏𝒂 𝑩.𝒉𝒊𝒏𝒅𝒊𝒊 𝑪.𝑹𝒂𝒂𝒔𝒉𝒊𝒚𝒂 𝑫.𝑴𝒐𝒓𝒐𝒌𝒐

የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈጣኞች የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ ሆነ። ደጋግሞ መለማመድ የእውቀትን እና የክህሎትን ጉድለት ይሞላል፤ በራስ መተማመንን ያሳድጋል። የትምህር
የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈጣኞች የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ ሆነ። ደጋግሞ መለማመድ የእውቀትን እና የክህሎትን ጉድለት ይሞላል፤ በራስ መተማመንን ያሳድጋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በበይነ መረብ (CBT) ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ሁሉም ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ባለው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም USER Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Pass word በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፕዩተር፣ በላፕቶፕ ኮምፕዩተር፣ በታብሌት፣ በስልክና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሣሪያዎች ማንኛውንም ዓይነት ኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከግንቦት 07/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ ይችላሉ። ተፈታኞች አዲሚሽን ካርድ ከየትምህርት ቤታቸው ማግኘት ይችላሉ። በየጊዜው የተለያዩ የሚለማመዱባቸውን ፈተናዎች በተከታታይ የምንሰጥ ይሆናል። ድልድሉ የተካሄደው የተፈታኞችን ብዛት መሠረት በማድረግ ነው። ስለሆነም መምህራን ፣ የትምህርት ቤት አመራርና ወላጆች ተፈታኞቹ እንዲለማመዱ አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንዲያደርጉ በአክብሮት ጥሪ እናቀርባለን። ለትክክለኛ መረጃ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማህበራዊ ሚዲያዎችን ይከታተሉ። የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋር እንከላከል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ግንቦት 2018 ዓ/ም አዲስ አባባ - ኢትዮጵያ @chemistry_group33

Announcement for Grade 12 Students This is to inform all Grade 12 students that the 2018 E.C. Model Examination will be conducted from 18/09/2018 to 21/09/2018 E.C. The detailed schedule, including the exam date for each subject, will be announced soon. The School  Administration

+5
Grade_11_chemistry_unit_1_linked_with_Grade_9_unit_1_&_2_UEE.pdf6.07 MB

+5
Biology G12 Unit-4 Q (1).pdf2.88 KB

Updated

የእናቶች ቀን 👩‍👧‍👧👩‍👦‍👦 Mother’s day 👩‍👧👩‍👦👩‍👧‍👧👩‍👦‍👦👩‍👧‍👦🤰🤱 May 10,2026🫶🏽 የእናት ነገር ለመናገር ከቃላት በላይ ነው። እናት
የእናቶች ቀን 👩‍👧‍👧👩‍👦‍👦 Mother’s day 👩‍👧👩‍👦👩‍👧‍👧👩‍👦‍👦👩‍👧‍👦🤰🤱 May 10,2026🫶🏽 የእናት ነገር ለመናገር ከቃላት በላይ ነው። እናት ማለት ትርጉሙ ከባድ ነው የእናትን ትርጉም ለመተርጎም ቃላት አይገኙለትም ከሁሉም ፍጥረታት እናት ትለያለች ከማህፀኗ ጀምሮ ሁሌም በልቧ አዝላን ትኖራለች ። የራሷን ህይወት ሳትሰስት ለልጇ ትሰጣለች በቃ እናት እናት ......ናት ሁሌም በልብ ውስጥ ትኖራለች ::   ክብር፣ ረጅም ዕድሜ፣ ጤና ፣ደስታ እና ሰላም ለውድ እናቶቻችን🙏🙏🙏              ያኔ በለጋው ልጅነት         ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት           እቅፍ አርገሽኝ በአንቀልባ            ጠዋት ማታ ሆድሽ ሲባባ            ልጄ ስትይ ተጨንቀሻል            የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍለሻል            ማን ለእኔ ይተካሻል።❤️ Drop read heart if you love your Mom! @chemistry_group33

photo content

Update ተደርጓል። Dynamics ይሄን አጥንታችሁ ይከብዳል ማለት ለአነዴና ለመጨረሻ ግዜ ይቀራል። ጥያቄ ከዚህ ዉጪ አይወጣም በደንብ ተረዱት ብቻ። መልካም ጥናት።

photo content

photo content

photo content
+9

photo content