es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Strong Islam

Strong Islam

Ir al canal en Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
331
Suscriptores
-124 horas
-97 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
*21# የስልኬ ባለውለታ 😘🥰

ነብዩ ሰ.ዐ.ወ. ምን ብለው ነበር አላህ የኽድጃን ሙሀባ ረዘቀኝ ተሰጠሁ ፍቅሯን ❤እኛንም የዘመኑዋ ኽድጃ ያርገን❤

" اللَّهُمَّ هَوِّنْ عَلَيْنَا كُلَّ مَا نَرَاهُ صَعْباً " 🌿 "O Allah, make easy for us everything that we see as difficult.
" اللَّهُمَّ هَوِّنْ عَلَيْنَا كُلَّ مَا نَرَاهُ صَعْباً " 🌿
"O Allah, make easy for us everything that we see as difficult." ✨ "አላህ ሆይ፥ ለእኛ ከባድ መስሎ የሚታየንን ነገር ሁሉ አግራልን (አቅልልን)።" 🤲 በህይወታችን ውስጥ የሚያጋጥሙንን ፈታኝና ከባድ የሆኑ ነገሮችን በሙሉ አሏህ በችሮታው እንዲያቀልልንና የልብ ሰላም እንዲሰጠን በዱዓ ና ሶብር መታገል ያስፈልገናል፡፡ ❤️

ትልቅ ቦታ የሰጠናቸው ሰዎች እንደ normal  ሲያዩን እንደማየት እሚያስጠላ ነገር የለም ...!

20_አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም_.mp34.10 MB

Please የዚህን ቃሪዕ ስም እሚያውቅ ሹክ ይበለኝ🥹🥹

"لو كان للعتاب نتيجة، لما أسرّها يوسف في نفسه" "If blaming had any benefit, Joseph would not have kept it as a secret within
"لو كان للعتاب نتيجة، لما أسرّها يوسف في نفسه"
"If blaming had any benefit, Joseph would not have kept it as a secret within himself." (ወቀሳ ወይም መሟገት ውጤት ቢኖረው ኖሮ፣ ዩሱፍ በውስጡ አይደብቃትም ነበር።) አንዳንድ ጊዜ ሰዎችን መውቀስ ወይም መከራከር ምንም ለውጥ እንደማያመጣ ያስተምረናል። ነቢዩ ዩሱፍ የወንድሞቹን በደል እያወቀ ሰላምን ለመጠበቅ ዝምታን እንደመረጠ ሁሉ፣ እኛም ለውስጥ ሰላማችን ስንል ነገሮችን በዝምታ ማለፍ እንዳለብን ያሳስበናል። t.me/almastoora

.💔 ቢላል ድምፁ ጠፋ ጎለውበት እርሶ አንደበቱን ዘጋው ሀዘን ውስጡ ነግሶ ሲቃ ተናነቀው እንባ ሞላ አይኑ አዛን እንዴት ያውጣ ሳይኖሩ ከጎኑ🫶 @strong_islama

19አል_ኡስለሰላሳ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም.mp34.39 MB

አላህየ በእዝነትህ አንተ አግራው🤲🤲

ما هو الحديث النبوي الذي يحذر من الذبح لغير الله؟
Anonymous voting

🏵️"I was so sad then the Quran said;🌺 إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ 🪷Indeed Allah is with the patient." 🌸✨ «በጣም አዝኜ ነበ
🏵️"I was so sad then the Quran said;🌺 إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ 🪷Indeed Allah is with the patient." 🌸✨ «በጣም አዝኜ ነበር፤ ቁርኣን ግን እንዲህ ሲል ልቤን አረጋጋው፦ "በእርግጥ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።"» 💞 🎀📖 [Surah Al-Baqarah: 📑153 / ሱረቱ አል-በቀራህ፡ 153] 🪻

🌼السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌹 እንኳን ወደ አል-ማስቱራ | Al-Mastoora የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጣችሁ! 💖 ይህ ቻናል የተከበራችሁ የኒቃብ/ሂጃብ ለባሽ እህቶቻችን እንዲሁም በኢስላማዊ ስነ-ምግባርና በሀያዕ መታነፅ ለምትፈልጉ እህቶች ሁሉ የተዘጋጀ ልዩ ማዕድ ነው። እኛ እንደተደበቀችና ክብሯ እንደተጠበቀች ውድ ዕንቁ ነን፤ ፊታችንን በኒቃብ፣ ልባችንን ደግሞ በዲን እውቀት አስውበን የነገዋን ጀነት እንናፍቃለን። በቻናላችን ምን ምን ያገኛሉ? 📖 የዲን እውቀት፦ ስለ አቂዳ፣ ስለ ሴቶች ፊቅህ እና አስተማሪ የሰሃባ እህቶች ታሪክ:: 🧕የሂጃብና የአባያ ውበት፦ የተከበረ፣ ሀያዕን የጠበቀ እና ዘመናዊ የሂጃብ አጠቃለልና ቅጦች። 🧠 የስነ-ልቦና ምክሮች፦ በራስ መተማመንን የሚገነቡ እና ለሴት ልጅ ጥንካሬ የሚሆኑ ስንቆች። 🏡 የህይወት ተሞክሮዎች፦ ስኬታማ የቤት እመቤቶች፣ እናቶች እና ሴቶች የሚማሩበት የህይወት ጥበብ። ይህ ቻናል የእናንተ ነው! እውቀትን የምንገበይበት፣ እርስ በእርስ የምንበረታታበት እና በአላህ መንገድ ላይ ጠንካራ የምንሆንበት ማህበረሰብ እንገነባለን። እናንተን የሚመጥኑ ውብ ፅሁፎች እና ጠቃሚ መረጃዎች አሁኑኑ መጋራት እንጀምራለን! ✨ ቻናሉን ለሌሎች እህቶች ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ። አል-ማስቱራ | በሀያዕ እንደምቃለን! 💎 @t.me/almastoora

🤒የቅርብ ያለን ወዳጅ ረግጦ ለሩቅ ሰው ማዘን ማስመሰል ነው 🤕 @strong_islama

🫰"በደረቅ ድንጋይ መካከል ሕይወትን የዘራ አላህ፣ በአንቺም ልብ ውስጥ ተስፋንና ስኬትን በቀላሉ ይዘራል።"☝️ ✨ "The One who brought life out of a hard rock can sur
🫰"በደረቅ ድንጋይ መካከል ሕይወትን የዘራ አላህ፣ በአንቺም ልብ ውስጥ ተስፋንና ስኬትን በቀላሉ ይዘራል።"☝️ ✨ "The One who brought life out of a hard rock can surely bring ease into your life. Trust His timing."💖

የደረቀችን ምድር ሕያው የሚያደርጋት ዝናብ እንደሆነው ሁሉ፣ የደረቀች ልብንም ሕያው የሚያደርጋት እውነተኛ ዱዓእ እና ተውበት ነው። ልብህ ሰላም እንዲያገኝ ከፈለግክ ዛሬውኑ ወደ ጌታህ ፊትህን

የደረቀችን ምድር ሕያው የሚያደርጋት ዝናብ እንደሆነው ሁሉ፣ የደረቀች ልብንም ሕያው የሚያደርጋት እውነተኛ ዱዓ እና ተውበት ነው። ልብህ ሰላም እንዲያገኝ ከፈለግክ ዛሬውኑ ወደ ጌታህ ፊትህን

🌹ሷሊሇ ሴትና በድን ላይ ያላት ኢስቲቃማ🌹 ሷሊሇ ሴት ማናት?     ሷሊሇ ሴት የዱኒያንም ሆነ የአኼራን ስኬት ለመጎናፀፍ ድኗ በሚያዛት አውቃ በተግባር ላይ የምታውል እንቁ እንስት ናት። ሷሊሇ ሴት ከድን የራቁ ሰዎችን ወዳጆቿ /ጓደኞቿ እንድሆኑ እንደማትፈቅደው ሁሉ ለድኑ ግደለሽ ተውሂድን ሱናን ወደሇላው ጥሎ በሽርክያትና ቢድዓ ፈጠራ የተጠመደን ወንድ የትዳር አጋሯ ይሆን ዘንድ በፍፁም አትፈቅድም። ይህንንም የጌታዋን ቃል ታስታውሳለች :     ( "ﻭﻟﻌﺒﺪ ﻣﺆﻣﻦ ﺧﻴﺮ ﻣﻦ ﻣﺸﺮﻙ ﻭﻟﻮ ﺃﻋﺠﺒﻜﻢ አማኝ  ወንድ ባሪያ ከአጋሪ ወንድ በላጭ ነው ፣ ይህ (አጋሪ በውበቱ ማማር) ቢያስድንቃችሁም እንኳን") የሚለውን እንድሁም አላህ ዘንድ የበላጭነት መለኪያው ምን እንደሆነ በዚህ የጌታዋ ቃል ስለምታስታውስ:       (  " ﺇﻥ ﺃﻛﺮﻣﻜﻢ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﺗﻘﺎﻛﻢ ‏ አላህ ዘንድ የተከበረው በላጫችሁ (አላህ ያዘዘውን ታዛዥ፣የከለከለውን ተከልካይ) ጥንቁቃችሁ ነው " )የሚለውን እንድሁም የመልእክተኛውን (ሰለላህ ዐለይሂ ወሰለም)ን ይህን የሷሊህ ባል መገለጫ የተናገሩበትን ሀድስ አክብራ ተቀብላ ተግባር ላይ ታውላለች: "ﺇﺫﺍ ﺟﺎﺀﻛﻢ ﻣﻦ ﺗﺮﺿﻮﻥ ﺩﻳﻨﻪ ﻭﺧﻠﻘﻪ ﻓﺄﻧﻜﺤﻮﻩ ، ﺇﻻ ﺗﻔﻌﻠﻮﺍ ﺗﻜﻦ ﻓﺘﻨﺔ ﻓﻲ ﺍﻷﺭﺽ ﻭﻓﺴﺎﺩ ﻋﺮﻳﺾ ‏) ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ 866 ﻭﺻﺤﺤﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ﻓﻲ ﺻﺤﻴﺢ ﺳﻨﻦ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ 1084 . ድኑንና ፀባዩን የምትወዱለት (አማኝ ወንድ ) መጥቷችሁ (ሴት ልጃችሁን ከጠየቀ) አጋቡት፣ ይህን ካልፈፀማችሁ (አንሰጥም) ካላችሁ በመሬት ላይ ፈተና ትልቅ ብልሽት እንደምትሆን እወቁ !" ይህ ነው የሷሊሇ እንስት የትዳር አጋሯ ይሆን ዘንድ መምረጫ መስፈርቷ ። ከሁሉም ፊት ድንን የምታስቀድም ። በድኑ ላይ ጀግና የሆነ በተውሂዱ በመንሃጁ ሱናንን በመከተል ቀጥ ያለውን ፣  ሶላቱን በመጠበቅ ጥንቁቅ የሆነ ከጀማዓ በመቦዘን  ወደ ሇላ የማይለውን፣ በጥሩ ስነ ምግባሩ የተመሰገነውን መልካም ባል ነው አጋሯ ይሆን ዘንድ የምትፈቅደው፣ የልጆቿ አባት ይሆን ዘንድ የምትፈቅደው። አላህ ፈቅዶት ከድኑ በተጨማሪ ሌሎች ፀጋዎች ከተገኙላት ማሻአላህ ካልሆነ ግን ሃብትና ውበት አለው ብላ ለድኑ ግደለሽ ሁለመናው ሱና ያልሸተተው ዋልጌ ወሰላታ በሃብቱና ውበቱ ተሸንግላ ገብታ ለቅኝ ግዛት ባርነት (በድን መመሪያ የማይኖሩበት) ሂዎትን መኖርን በፍፁም አትፈቅድም። ይህች ጠንካራ ሷሊህ ሴት በሁለ ነገሯ መንፈሰ ጠንካራ በቀዷና ቀደር ጠንካራ እምነት ያላት በጌታዋ ላይ ያላት ተወኩል ዝንፍ የማይል የሆነች አላህ ሷሊህን ባል ወፍቋት የሚጣፍጥ ሂዎትን እያጣጣሙ ቆይተው የአላህ ቀደር ሆኖ ሷሊሁ ባሏ ወደ አኼራ ቢቀደም። በደረሰባት ሙሲባ ተስፋ ቆርጣ በድኗ የሇሊት አፈግፍጋ ፈትልን ፈትላ  መልሳ እንደምትተረትረው ከንቱ ለፊ ሴት አይደለችም ። ይልቁንም በደረሰባት ሙሲባ ለጌታዋ ስትል ታግሳ አመስግናው የእርሱን እዝነት ከጅላ በድኗ ላይ ቀጥ የምትል ባሏ ትቷቸው የሄዳቸውን ልጆቹን በኢስላማዊው ተርቢያ ላይ ቀርፃ የምታሳድግና በአላህ ፍቃድ ለድኑ አገልጋይ ለእናትና አባታቸው ዱዓ የሚያደርጉን ሷሊህ ጅግና ጀግና ልጆችን የምታፈራ የምታበቃ እንቁ ጀግና እንስት ናት። አንችስ የትዳር አጋርሽን ስትመርጭ ቅደመ መስፈርትሽ ሀብትና ውበት የሆነው  ሙስሊሟ እህት!  በተለይ ወደ ድን ተጠግተሽ በሱና ላይ ጠካራ መስለሽ የምትታይው ነገር ግን የትዳር አጋርሽን የመምረጥ ጊዜ ወኔሽ ተልፈስፍሶ አይንሽ ወዳ ወድህ እያለ የምታማትሪው፣ ሃብት ያለው ውበት ያለው እያልሽ ! ግንኮ ምነው ሀብትና ውበትን የሚያሳምራቸው ዋናው መሰረት ላይ ለመካብ በፈለግሻቸው ከታላቁ የድን መሰረት ላይ ለመገንባት በሞከርሻቸው ባልከፋ ነበር። ነገሩ ግን የተገላቢጦሽ ሆኖብሽ የወደፊት መዘዙን ቆም ብሎ ማሰብ አቅቶሽ የጊዚያዊ ሸህዋ ስሜት ጋርዶሽ ሀብትና ውበት ብቻ ስላለው ብቻ አግብተሽው ባሰብሽው መንገድ ሁሉን በእጅሽ ሁሉን በደጅሽ የምታደርጊው መስሎ ታይቶሽ ከሆነ በጣሙን ተሳስተሻል። እስኪ የአንችን አስተሳሰብ አስባ ወይም የዱኒያ ባሪያ በሆኑ ቤተሰብ ተገዳ ሀብት ስላለው ብቻ ለድኑ ግደለሽ ለዋጅባቶች ዝንጉ፣  የሱና ኑሮች /ብርሃኖች ከላይቱ ላይ የተገፈፉ ሀሳቡና ጭንቀቱ ጧት ማታ በዱኒያ የተጠመደ ዱኒያን የት ገባሽ የት ወጣሽ ብሎ እያሳደደ ምንም እንኳ በዱኒያ ቁሳቁስ ቤቱን ያጨናነቀ ቢሆንም ነገር ግን በቤቱ የአላህ ቃል የማይሰማበት፣ የነብዩ(ሰለላህ ዐለይሂ ወሰለም ሀድስ የማይነገርበት) ፣አዝካሮች የማይደረግበት ፣አምፖል ብቻ እንጅ እውነተኛው ብርሃን የሌለበት ቤት ፣ ድቅድቅ ጨለማ  ውስጥ የሚያኖራትን ድን የለሽ የዱኒያ ባሪያ አግብታ ገንዘብ ስላለው ብቻ ያለ ርህራሄ ረግጦ የሚይዛትና ሃብቱን ላለማጣትና የወለደቻቸውን ልጆች ሂወት ምስቅልቅልነት በመፍራት ትክክለኛ ድናዊ ምሪት ያለበትን ሂወት ተነፍጋ በጭንቀትና ትካዜ የምትኖር  መላቀቅ አቅቷት እርሷንም የዱኒያ ባሪያ ካደረጋት የትዳር አጋር ዘንድ እውነተኛውን የልብ  ደስታ አገኘሁ ብላ ያወራችሽ ታውቂያለሽ ?  በፍፁም ! በእርግጥ ቅል ግጣሙን አያጣም እንድሉ ምን አልባት እርሷም ደዩስ እርሱም ደዩሶች ለድን ግደለሾች ሆነው የሚገናኙ ለጊዜው በዱኒያዊ ማቴሪያል ጅስማቸው ወፍሮ ጥርሳቸው የሳቁ የመሰሉ ግን ቀልባቸው በኢማን ድርቅ የተመታች ምላሳቸው አላህን ከመዝከር የታሰረች እይታቸው በሃራም ነገሮች የፈዘዘች ጆሮቸው በዛዛታና ክልክል ድምፆች የደነቆረች …… እውነተኛውን የልብ ደስታ አጥተውት የሚሰቃዩን ታይ ይሆናል ግን እንደት ተብሎ በጊዘያዊ የዱኒያ ማቴሪያል ጠፊ ብሊጭታዎች የልብ ደስታ ይገኛል። ስለዚህ እህቴ የትዳር አጋርሽን ስትመርጭ ሇላ ከመሟቀቅ አስቀድሞ ለመጠንቀቅ  ሰበቡን አድርሽ ከምንም በፊት ቅድሚያ ለድኑ ምረጭ! አላህ ፈቅዶት ከድኑ በተጨማሪ ሌሎች መልካም ፀጋዎች ከተገኙ ማሻአላህ ይበልጥ አማረ። ካልሆነ ግን ድን ያለው ድሃና ከድን የተራቆተ ሃብታም ቢመጡልሽ ድን ያለውን ምረጭ።   ለታላቁ የሰለፍ ዐሊም ሀሰነልበስሪ ተጠይቀው እንደመለሱት"  ሴት ልጅ ነበረችኝ ልትታጭ ነበር ለማን ልዳራት ብሎ" ጠያቂው ሲጠይቃቸው እርሳቸውም እንድህ አሉት " አላህን ለሚፈራው ዳራት ከወደዳት ይንከባከባታል ያከብራታል፣ ከጠላት ደግሞ አይበድላትም" አሉት ። ይህ ነው እውነታው ድን ያለው አይበድልሽ ሁሉን ነገር ለአላህ ሲል ይታገስሻል ፣ አልሆን ብሎ መለየት ካሰፈለገ በሰላም ያለበደል ወደ ቤተሰቦችሽ ይመልስሻል። እህቴ እዚህ ላይ የማስታውስሽን እንድታሰምሪልኝ የምፈልገው ሴት እንደ መሆንሽ መጠን  የትዳር አጋርሽን ስትመርጭ አንች ለጊዜው ያለሽበትን ጥንካሬ አይተሽ አይንሽ ያረፈበትን ድን የለሽን ተውሂድ የለሽ ከሱና ያፈነገጠን ጫት ቃሚ ሱሰኛ ወንድ  አግብቼ ሇላ በምፈልገው አሽከረክረዋለሁ ብለሽ  ለማግባት አስበሽ የተነሳሽ ከወድሁ ተጠንቀቂው ሇላ አንችኑ አሽከርክሮ ለጫት ቂምሃው ቡና አፍሊ ካዳም አድርጎ እንዳያስቀርሽ። ይህ የእቀይራታለሁ እቀይረዋለሁ የሚባል ቀመር ብዙ ጊዜ የታሰበው እንደታሰበው ሆኖ ሳይገኝ ሲቀርና ከባድ ዋጋ እያሰከተለ ሲገኝ መመልከቱ አድስ አይደለም ከሌሎች መማር ተገቢ ነው። ምክንያቱ ሂድያተ ተውፊቅ/የመገጠም ቅናቻ አላህ ብቻ ስለሆነ የሚሰጠው። በተለይ ሴት እህት ጠንካራ ነኝ ብላ ብታሰብም ወንድ ላይ ተፅኖ አድርጋ ከመጥፎ የመመለስ ሰበቧ አቅሟ አናሳ ነው  ስለዚህ ጨለምተኛ ሂዎት ውስጥ ገብቶ ከመሰቃየት በፊት ከወድሁ ጥንቃቄ ወስ

🌸🍃 ክብርሽ ይቀድማል! 🍃🌸 ዛሬ ፍላጎቱን ለማግኘት እግርሽ ስር የሚወድቀው ሰው፣ ነገ ፍላጎቱ ሲሞላ "ባለጌ ነች" ብሎ ጨዋ ፍለጋ መሄዱ አይቀርም...ስለዚህ ውድ ሴት ሆይ... ✨የጊዜያዊ ስሜ
🌸🍃 ክብርሽ ይቀድማል! 🍃🌸
ዛሬ ፍላጎቱን ለማግኘት እግርሽ ስር የሚወድቀው ሰው፣ ነገ ፍላጎቱ ሲሞላ "ባለጌ ነች" ብሎ ጨዋ ፍለጋ መሄዱ አይቀርም...ስለዚህ ውድ ሴት ሆይ... ✨የጊዜያዊ ስሜት ሰለባ አትሁኚ። ክብርሽ ከማንኛውም ስሜትና ፍላጎት በላይ ሁልጊዜም ቀዳሚ መሆን አለበት! 🔐💖አለቀ።〰〰〰〰〰〰〰〰〰 t.me/strong_islama

🌸🍃 ክብርሽ ይቀድማል! 🍃🌸ዛሬ ፍላጎቱን ለማግኘት እግርሽ ስር የሚወድቀው ሰው፣ ነገ ፍላጎቱ ሲሞላ "ባለጌ ነች" ብሎ ጨዋ ፍለጋ መሄዱ አይቀርም...ስለዚህ ውድ ሴት ሆይ... ✨የጊዜያዊ ስሜት
🌸🍃 ክብርሽ ይቀድማል! 🍃🌸ዛሬ ፍላጎቱን ለማግኘት እግርሽ ስር የሚወድቀው ሰው፣ ነገ ፍላጎቱ ሲሞላ "ባለጌ ነች" ብሎ ጨዋ ፍለጋ መሄዱ አይቀርም...ስለዚህ ውድ ሴት ሆይ... ✨የጊዜያዊ ስሜት ሰለባ አትሁኚ። ክብርሽ ከማንኛውም ስሜትና ፍላጎት በላይ ሁልጊዜም ቀዳሚ መሆን አለበት! 🔐💖አለቀ።〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌹 𝘴ꫀꪶ𝓲ꪑꪖ 🌹