Geez voice community
Ir al canal en Telegram
This is Geez voices amharic text to speech
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
224
Suscriptores
+224 horas
+127 días
+2230 días
Archivo de publicaciones
Starters (30,000 credit=1500birr
hobbyist(100,000credit=4500birr
Creators(250,000credit=8000birr
⚠ እነዚህ credit add በተደረጉ በወር ውስጥ expire ያደርጋሉ። እናንተ ባትጠቀሙበትም ⚠
⚡️በወር expire የማያደርግ ከፈለጉ⚡👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✨በአንዴ የአመት ለሚገዙ የ 20% discount አለው።✨
ለመግዛት ወይም የበለጠ ለማወቅ በዚህ ያናግሩን
👇👇👇👇👇👇
@Ethiopian_bunna
Social media post boost ማድረግ ምትፈልጉ አናግሩን።
tiktok
Facebook
Instagram
👇👇👇
@Ethiopian_bunna
https://www.instagram.com/geez.voice?utm_source=qr&igsh=Z2V1OWR3NTBsdTRt
👆👆👆👆👆
follow our instagram account
Weekend discount details.
Starters 1500 =1200 birr
Hobbyists 4500 = 3600 birr
Creators 8000 = 6400 birr
30% discount for life for users who invite 2+ subscribers.
👇👇👇👇👇
@Ethiopian_bunna
Repost from N/a
ለልጆች እጅግ አዝናኝና አስተማሪ ይሆናል ብለን የምናስበውን website እየገነባን እንገኛለን።
ልጆች የኢትዮጵያዊነትን ወግና ባህል ያንፀባርቃሉ ብለን የምናስባቸው የተለያዩ features ጨምረናል። ከዚህ በታች በአሁን ሰዓት እየሰራንባቸው ያሉ ናቸው።
1. ልጆች ተረቶችን የሚያነቡበት አብሮት ደግሞ በaudio መልክ የሚሰሙበት።
2. ልጆች የራሳቸውን image በማስገባት የተለያዩ አልባሳትን የሚለብሱበት። ባህላዊ፣ ዘመናዊ አልባሳት....
3. ልጆች በtiktok style የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ video የሚያዩበት።
4. ልጆች የተለያዩ ትምህርቶችን የሚማሩበት ቋንቋ፣ ፈጠራ፣ academics...
ይህንን በአሁን ሰዐት live አድርገነዋል እናንተም አይታችሁት ይህ ነገር ቢስተካከል የምትሉት ነገር ካለ ለመቀበል ዝግጁ ነን።
በዚህ link ገብታቹህ ማየት ትችላላቹህ
👇👇👇👇👇👇
https://studio--studio-3693120015-61c38.us-central1.hosted.app
Social media post boost ማድረግ ምትፈልጉ አናግሩን።
tiktok
Facebook
Instagram
👇👇👇
@Ethiopian_bunna
እስከ july 10 ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ
Starters (30,000 credit=1500
1000 birr)
hobbyist(100,000credit=4500
3800 birr)
Creators(250,000credit=8000 6200 )birr
⚠ እነዚህ credit add በተደረጉ በወር ውስጥ expire ያደርጋሉ። እናንተ ባትጠቀሙበትም ⚠
⚡️በወር expire የማያደርግ ከፈለጉ⚡👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✨በአንዴ የአመት ለሚገዙ የ 20% discount አለው።✨
ለመግዛት ወይም የበለጠ ለማወቅ በዚህ ያናግሩን
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @Ethiopian_bunna 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
+5
ልጆችዎ ይህንን የክረምት ወቅት በምንድነው ሚያሳልፉት። yeteret_alem አዲስ ነገር ይዞ መቷል።
1. ልጆች የራሳቸውን ምስል በማስገባት የተለያዩ ባህላዊ አልባሳት መልበስ።
2. ተረቶችን ከድምፅ ጋር ማንበብ፣ ማዳመጥ።
3. እንደ tiktok አይነት scrollable video ማየት ግን ለልጆች ብቻ ተብሎ የተሰራ። ልጆች ማየት የሌለባቸውን ነገር እንዳያዩ።
4. የተለያዩ ትምህርቶችን መከታተል የሚችሉበት ቋንቋ፣ academic....
✨✨✨ለየት የሚያደርገው ደሞ እነዚህ ተረቶች በአንድ ቋንቋ ብቻ አይደሉም አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ጉራግኛ፣ ትግርኛ፣ እንግሊዘኛ፣ አረብኛ፣ ስልጥኛ፣ ወላይትኛ......✨✨
powered by Geez Voice
https://t.me/yeteretalem
በቅርቡ geezvoice ተጠቃሚ 1000 users እንደርሳለን።
💥ይሄ ለኛ ትልቅ ስኬት ነው💥
geezvoice የዚህ አመት መጀመርያ መስከረም ላይ 'ሀ' ብሎ ተጀመረ።
✨ይህ ለኛ ገና ጅማሮ ነው።⚡️
ሁሌም ቢሆን የናንተን ፍላጎት ለማርካት የተቻለንን እናደርጋለን።
ሀሳብ አስተያየት ያላቹህ comment ፃፉልን።
Weekend discount details.
Starters 1500 =1200 birr
Hobbyists 4500 = 3600 birr
Creators 8000 = 6400 birr
30% discount for life for users who invite 2+ subscribers.
👇👇👇👇👇
@Ethiopian_bunna
website በነፃ ይሰራልን ብላቹህ dm ልካቹህ ግን ስለምትሰሩት business detail ያላካቹህ ቶሎ ላኩ እስከ ነገ ድረስ!!!
@Ethiopian_bunna
Starters (30,000 credit=1500birr
hobbyist(100,000credit=4500birr
Creators(250,000credit=8000birr
⚠ እነዚህ credit add በተደረጉ በወር ውስጥ expire ያደርጋሉ። እናንተ ባትጠቀሙበትም ⚠
⚡️በወር expire የማያደርግ ከፈለጉ⚡👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✨በአንዴ የአመት ለሚገዙ የ 20% discount አለው።✨
ለመግዛት ወይም የበለጠ ለማወቅ በዚህ ያናግሩን
👇👇👇👇👇👇
@Ethiopian_bunna
ለድረ-ገጽ ዝግጅት የሚያስፈልጉ መረጃዎች ማረጋገጫ ዝርዝር (Website Information Checklist)
1. ዋናው ማንነት (The Core Identity)
የንግድ ስም (Business Name): ድረ-ገጹ ላይ በትክክል መውጣት ያለበት የድርጅቱ ስም።
መፈክር / መሪ ቃል (Motto / Slogan): ድርጅቱ ምን እንደሚሰራ በአጭሩ የሚገልጽ አንድ ዓረፍተ-ነገር።
ሎጎ (Logo): ጥራቱ ከፍተኛ የሆነ የምስል ፋይል (በተለይ የጀርባ ቀለም የሌለው .png ቢሆን ይመረጣል)።
የብራንድ ቀለማት (Brand Colors): አሁን ላይ የሚጠቀሙባቸው የተለዩ ቀለማት (ወይም በድረ-ገጹ ላይ እንዲንጸባረቅ የሚፈልጉት ስሜት)።
2. ዋና ዋና ይዘቶች እና ገጾች (Core Content & Pages)
ስለ እኛ (About Us): ስለ ድርጅቱ ታሪክ፣ ዓላማ ወይም ስለ ባለቤቱ የሚገልጽ አጭር ማብራሪያ።
ምርቶች / አገልግሎቶች (Products / Services):
የምርቶቹ ወይም የአገልግሎቶቹ ስም
ማብራሪያ እና ዋጋ (ዋጋው እንደ ምርጫዎ ነው)
ጥራታቸው ከፍተኛ የሆኑ ፎቶዎች
የደንበኞች ምስክርነት (Testimonials / Reviews): (ግዴታ አይደለም ነገር ግን ቢኖር በጣም ይመረጣል) ከዚህ ቀደም አገልግሎቱን አግኝተው ከተደሰቱ 2-3 ደንበኞች የተሰጡ አስተያየቶች።
3. የመገናኛ እና የቴክኒክ መረጃዎች (Technical & Contact Details)
የመገናኛ መረጃ (Contact Information):
የሥራ ኢሜይል አድራሻ (Email)
የስልክ ቁጥር
telegram contact
የአካል መገኛ አድራሻ (ሱቅ ወይም ቢሮ ካለ)
የማኅበራዊ ሚዲያ ሊንኮች (Social Media Links): የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ሊንክድኢን ወዘተ ሊንኮች።
የድረ-ገጽ አድራሻ (Domain Name): ቀድሞ የገዙት የድረ-ገጽ አድራሻ (ለምሳሌ www.example.com) አለ ወይስ ለመግዛት እገዛ ይፈልጋሉ?
4. ዲዛይን እና ተግባራዊነት (Design & Functionality)
ዋናው የድርጊት ጥሪ (Call to Action - CTA): ድረ-ገጹን የሚጎበኝ ሰው በዋናነት ምን እንዲያደርግ ይፈልጋሉ? (ለምሳሌ፦ "ስልክ ይደውሉ"፣ "የመገናኛ ፎርም ይሙሉ"፣ "ምርት ይግዙ")።
ምሳሌ የሚሆኑ ድረ-ገጾች (Inspiration Sites): ዲዛይናቸውን የወደዱዋቸው የሌሎች 2 ወይም 3 ድረ-ገጾች ሊንኮች።
👇👇👇👇👇
@Ethiopian_bunna
አይን አፋር ለሆናቹህ በውስጥም መላክ ትችላላቹህ።😄
ቶሎ ማትልኩ ከሆነ ከላኩት ውስጥ እንመርጣለን።
👇👇👇👇
@Ethiopian_bunna
ለአንድ ቢዝነስ በነፃ website ለመስራት አስበናል። እዚህ comment ስር የምትሰሩትን ስራ አስቀምጡልን አንዱን መርጠን አሪፍ website ሰርተን ሁላቹም እንድታዩት link share እናረጋለን።
Weekend discount details.
Starters 1500 =1200 birr
Hobbyists 4500 = 3600 birr
Creators 8000 = 6400 birr
30% discount for life for users who invite 2+ subscribers.
