𝗔𝗕𝗨-𝗗𝗜 MARKET
Ir al canal en Telegram
my proof
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
217
Suscriptores
Sin datos24 horas
+37 días
+1230 días
Archivo de publicaciones
Repost from ETHIO HTTP INJECTOR🇪🇹
😎ፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆናቹ ወሳኝ Tip ልጠቁማቹ:-
✅ፌስቡክ ስትጠቀሙ በእንተርኔት ፓኬጅ ከሆነ ፓኬጃቹ ቶሎ ቶሎ እንዳያልቅና ገንዘባቹን ለመቆጠብ እነዚህን ነገሮች አሁኑኑ አስተካክሉ::
🟢ወደ ፌስቡካቹ ግቡና ከላይ ዳር ላይ ሶሰቷን ሰረዝ ንኩ::
🟢ከዛ ወረድ በሉና 'Setting and Privacy ' ሚለዉን ንኩ በመቀጠል እዛ Setting ሚለዉን ደግማቹ ንኩ::
🟢በመቀጠል ወረድ በሉና 'Media' ሚለዉን ነክታቹ በመግባት መጀመሪያ ላይ 'Data Saver' ሚለዉንና መጨረሻ አከባቢ 'Never Autoplay Videos' ሚሉትን ON ON አድርጓቸዉ::በተወሰነ ደረጃ የፎቶና ቪድዮ ጥራት በመቀነስና ወደ ፌስቡክ ስትገቡ ያለ እናንተ ፍቃድ ቪዲዮዎች በራሳቸዉ ጊዜ እንዳይከፍቱ በማድረግ ብራቹን ይቆጥብላቹሀል::
ከጠቀማችሁ👍🔥🔥
ወንድ ብር ሲይዝ በሴት መከበብ ሲፈልግ ሴት ብር ስትይዝ ግን ወንዶችን ታርቃለች:: የሚቀርቧት ወንዶችን ትንቃቸዋለች ሁላ:: ሴት ከወንድ ብር መጠየቅ እንደ ተፈጥሮዋ ታየዋለች:: why ??
ባይሳካልኝስ?"፣ "ሰዎች ምን ይሉኛል?"፣ "ያለኝን ባጣስ?" የሚሉ ጥያቄዎች ብዙዎችን ከቆሙበት እንዳይንቀሳቀሱ ያደርጋሉ።
Zahara 1ኛ ቦስ
ጆኒ ያሸንፋል
ይሄ ቻናል እንደምታስብት አደለም Admin እና Owneru በጣም ፈጣን ናቸው የት ገብተው እንደሚያመጡት አዲስ አዲስ filochen በመስራት አንደኛ ናቸው ከዛ በተጨማሪ የተረጋገጡ ከፋይ የኦንላይን ስራዎችንም ሚለቀቅበት ቻናል ነው በተረፈም ስለ ትምህርት አንዳንዴ ይለቀቅበታል ብቻ ምን አለፋቹሁ ፀዴ ቻናል ነው join በሉት ይጠቅማቹሀል ✅
👇👇👇👇
https://t.me/free_inteernet
https://t.me/free_inteernet
አንዳንዴ ግን ሴቶች አድቡ እንደ ብልፅግና ስብሰባ በየ2 ሳምንቱ ልደቴ ደረሰ አትቨሉ።በቃ አዲስ ባል መያዝሽን አትንገሪን አወቀናል 🙄😂
real price 👇👇
የቴሌግራም premium package link ዋጋ ✅✅✅✅✅✅🐦⬛✅
✅ባለ 3 ወር = 3000 ብር = 2500 ብር
✅ባለ 6 ወር = 4000 ብር = 3500 ብር
✅የ1 አመት = 6000 ብር = 5900 ብር
Dm 👉 @HARME_KIYA🌟
አንድ ነገር ልንገርህ እቺ እየኖርክባት ያለከዉ አለም የምትፈልገውን ነገር ለማግኘት የማትፈልገውን ነገር እንድትሰራ ታስገድድሃለች ::
