es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Ab Trades

Ab Trades

Ir al canal en Telegram

Trading community

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
301
Suscriptores
+124 horas
+57 días
-230 días
Archivo de publicaciones
1 XAUUSD 2 GBPUSD 3 BTCUSD Enezin trade enadergaln ✅

📚 ስለ Pips በፎሬክስ😊 ✅ Pips ማለት በMarket ውስጥ የPrice ትንሹ እንቅስቃሴ ነው። ለምሳሌ: XAU/USD ከ 5000→ 5001 ከሄደ ይህ 1 Pip ነው። 📈 Price 10 pips ከተንቀሳቀሰ → 10 pips profit ወይም loss ሊሆን ይችላል። ✅ Pips ለ: • Profit ማስላት • Loss ማስላት • Stop Loss እና Take Profit ማዘጋጀት ይጠቅማሉ። 💡 ትንሽ Pip + ትልቅ Lot = ትልቅ profit ወይም loss 💡 ትክክለኛ Risk Management በTrading በጣም አስፈላጊ ነው።

📚Risk Management ምንድን ነው? Risk Management ማለት በTrading ውስጥ ገንዘባችንን ከትልቅ ኪሳራ ለመጠበቅ የምትጠቀምበት ስርዓት ነው። --- ### 1. ትንሽ Risk መጠቀም በአንድ trade ላይ ብዙ ገንዘብ risk አለማድረግ። ለምሳሌ: * $100 account ካለቹ * 5%–10% ብቻ risk ማድረግ ጥሩ ነው። --- ### 2. Stop Loss (SL) መጠቀም SL ከሌለ አካውንታችን በፍጥነት blow ሊሆን ይችላል። SL ኪሳራችንን ይገድባል። --- ### 3. ትክክለኛ Lot Size መጠቀም Account ትንሽ ከሆነ: * 0.01 * 0.02 ያሉ lot size መጠቀም ይሻላል። --- ### 4. Risk to Reward (RR) ትርፋችን ከኪሳራችን ይበልጥ። ለምሳሌ: * Risk = $10 * Profit target = $20 ይህ 1:2 RR ይባላል። RR = 1:2 --- ### 5. Over Trading አታድርጉ🙅‍♂ ብዙ trade በአንድ ቀን መክፈት አደገኛ ነው።🙅‍♂ --- ### ቀላል rule 😊SL ተጠቀሙ 😊ትንሽ lot ተጠቀሙ 😊5%–10% ብቻ risk አድርጉ 😊በemotion ትሬድ አታድርጉ🙅‍♂ Risk 1% & 2% የሚባለዉ ካፒታላቹ ከፍ ሲል ነዉ በ 100$ 1% risk አይታሰብም ያዉም gold ላይ funded account ለምትጠቀሙ ግን ይሆናል ከ 0.5% እስከ 2%

Part 1 Lot Size በፎሬክስ ማለት በMarket ውስጥ የምንገባበት የትሬድ መጠን ነው። ለምሳሌ፦ 👉0.01 → ትንሽ መጠን 👉0.10 → መካከለኛ መጠን 👉1.00→ ትልቅ መጠን Lot Size ከፍ ሲል: 👉 ትርፍ ይጨምራል 👉 ኪሳራም ይጨምራል Lot Size ዝቅ ሲል: 👉 ሪስክ ይቀንሳል 👉 ትርፍም ትንሽ ይሆናል።

Yezare trade full tp 1:3 RR kenege jemro signal yelekekal
+1
Yezare trade full tp 1:3 RR kenege jemro signal yelekekal

ሰላም የ Ab trades family ከዚ በዉሀላ የ forex እና crypto signal በየቀኑ ይለቀቃል A+ setup market analysis challenges stay active and make m
ሰላም የ Ab trades family ከዚ በዉሀላ የ forex እና crypto signal በየቀኑ ይለቀቃል A+ setup market analysis challenges stay active and make money 💰 https://t.me/+25FDYZb1wuA2OTM0 React ግድ ነው Active መሆናችሁን ለማወቅ ።

Yetegaw trader nachu
Anonymous voting

የምትጠቀሙት platform
Anonymous voting

Trade የምታደርጉት የቱን ነው
Anonymous voting

እዚህ ውስጥ trade አድርጋችሁ የምታውቁ React 👍 ገና እየተማራችሁ ከሆነ 😍 አሪፍ opportunity next week አመጣለሁ

photo content